ኢትዮጵያዊ Osho 📚
3,101 subscribers
About
A truly wise man does not invite you to jump into the house of his wisdom, but leads you to the door of your own mind 📚 @Empereor_Abrelo
Information
Languagecommon.languages.am
CategoryPhilosophy
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneEducational
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJul 6, 2026 · 3 mo ago
Tags
Analytics
3,101
Subscribers
41.0%
Engagement
100%
Original content
746
Avg length (chars)
Low
Media richness
None
Ads
Text, Photo
Formats
Channel
Type
This channel is part of the discussion
ኢትዮጵያዊ Osho 📚 appears in 2 event pages on TGScopeorgSeptember 2026
Tether / USDT — September 2026
ለራሴ ስንት ብሶት አለብኝ ለራሴ ስንት ጭንቀት አለብኝ Usdt ጨመረ ቀነሰ Gram price ወጣ ወረደ buyer አገኘው አላገኘው Seller መጣ አልመጣ እያልኩ ስንት ነገር ሚያስጨንቀኝ ሰው እንዴት እኔን ረሳከኝ ብሎ መጠየቅ ና ግደለኝ ከማለት ለይቼ አላየውም ምድረ **** 😐
3877 posts·1019 channels·Sep 16, 2026
topicAugust 2026
Philosophy — August 2026
«የዓለም ታሪክ ነፃነትን ለማወቅ ከሚደረግ ሒደት ውጭ ምንም አይደለም።» ፍሬድሪክ ሄግል ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ፍሬድሪክ ሔግል "philosophy of history" በተሰኘው መፅሀፍ ላይ የዓለም ታሪክ አጋጣሚ ያከታተላቸው ኹነቶች ትርዒት ሳይሆን በተቃራኒው ምክንያታዊ እና የታሰበበት ዕቅድ ውጤት ነው ይለናል። ይህ ቅጥ አምባር በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ ቁልጭ ብሎ ይታያል። የፖለቲካ ጥናትም የተሟላ የሚሆነው ተቋማት እና ሰብዕናዎች በትልቅ…
3644 posts·2324 channels·Aug 10, 2026