#ድልህን_ለማስቀጠል_3_አደገኛ_የጦርነት_ሕጎች፦
1. ከድል በኋላ አትዘናጋ ሰዎች የሚወድቁት ገና ሳይጀምሩ ሳይሆን፣ አሸንፈናል ብለው ትጥቃቸውን በፈቱበት ቅጽበት ነው።
2. ዓይንህን ከዒላማህ አታንሳ ትንሽ ገንዘብ ስታገኝ ወይም ከፈተና ስትወጣ ጦርነቱ ያበቃ ይመስልሃል፤ ሽንፈት የሚመጣው ግን ስትኩራራ ነው።
3. ያገኘኸው ድል እንዳይቀማና ዘላቂ እንዲሆንልህ ከማሸነፍህ በፊት የነበረህን ዝግጅትና ትኩረት ከድል በኋላም አጥብቀህ ያዝ።
ጃፓናውያን "ትግሉን ካሸነፍክ በኋላ ትጥቅህን አጥብቅ!" ይላሉ፤ ምክንያቱም እውነተኛው ጦርነት የሚጀምረው ስታሸንፍ ነው!
#የጦርነት_ስትራቴጂ_መጽሐፍ
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦
👌👌👌 #የኃያልነት_ሕጎች #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ
ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)
ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia