የስራው መጠሪያ: የፈርኒቸር ግጠማና ጥገና ቴክኒሻን
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጲያ
የአመልካቾች ጾታ: ወንድ
ደሞዝ/ክፍያ: 10000 ብር ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: October 2nd, 2026
የስራው ዝርዝር: የፈርኒቸር ግጠማና ጥገና ቴክኒሻን ዋና ተግባራት
- የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ካቢኔቶች እና workstations መገጣጠም።
- የተጎዱ ፈርኒቸሮችን መጠገን እና የተበላሹ ክፍሎችን መቀየር።
- በቢሮ ወንበሮች ላይ መሰረታዊ የታፒሴሪ ጥገና ማድረግ።
- እንደአስፈላጊነቱ በደንበኛ ቦታ ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________
Ethio-furniture Quat PLC የተመዘገበ ድርጅት ✅ 28 ስራ ለጥፈዋል __________________
ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic