TGScope
Settings
Theme
ethio_chelseaኢት

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

201,604 subscribers
About

You don't have to go anywhere to get the latest news about the Blues: transfer news - coach commentary - player biographies - live games for advertising @JOBERS_MILA

Information
Languagecommon.languages.am
CategorySports
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneEntertainment
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJun 12, 2026 · 3 mo ago
Tags
Analytics
201,604
Subscribers
2.3%
Engagement
100%
Original content
276
Avg length (chars)
High
Media richness
None
Ads
Text, Photo
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ appears in 9 event pages on TGScope
topicAugust 2026
Football — August 2026

#transfer_news ¶ ቼልሲ አንሴልሚኖን መልቀቅ ይፈልጋል ። ነገር ግን በውሰት ብቻ ነው ። FOOTBALL LONDON @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

7342 posts·3570 channels·Aug 21, 2026
topicSeptember 2026
Football — September 2026

#transfer_news ¶ በርንማውዝ አሌክስ ስኮት በሲዝኑ አጋማሽ ቡድኑን ለቆ እንዲሄድ አይፈቅድም ። ክለቡ በውስጥ ግምገማው የተጫዋቹን ዋጋ ወደ €110 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ አድርጎ ቢገምትም በአውሮፓ ውድድሮች ተሳትፎ በሚያደርግበት ወቅት ይህንን አማካኝ ተጫዋች የማጣት ፍላጎት የለውም ። እንዲሁም ተጫዋቹ ለሽያጭ እንደማይቀርብ የያዘው ጽኑ አቋም ቢያንስ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ ሳይለወጥ ይቀጥላል ። Dean Jones…

6281 posts·2895 channels·Sep 28, 2026
cityAugust 2026
Rome — August 2026

ሙድሪክ 100% ቼልሲን በውሰት ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል ➟ Fabrizio romano @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

4075 posts·1915 channels·Aug 21, 2026
topicAugust 2026
Athletics — August 2026

#CFC ¶ ሰኞ በፈረንጆቹ ነሀሴ 24 በሚደረገው የፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አሎንሶ ጎረቤት ክለብ ከሆነው ፉልሃም ጋር በሚያደርጉት የሜዳ ውጭ ጨዋታ ላይ ተጫዋቾቹን በትክክል እንዴት እንደሚያሰልፍ ለማወቅ ገና ቢሆንም በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለተወሰኑ ጨዋታዎች ወይም በጨዋታዎች ጊዜ ቼልሲን በ 3-4-2-1 አሰላለፍ ብናየው የሚያስደንቅ አይሆንም ። THE ATHLETICS @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

2116 posts·1239 channels·Aug 8, 2026
topicSeptember 2026
Athletics — September 2026

#transfer_news ¶ ሲቲ ለፉልባክ ቦታ ጉስቶን ጠይቀው የነበረ ሲሆን ቼልሲ በጠየቀው £80 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ተበሳጭተው ነበር ። THE ATHLETICS @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

2091 posts·1246 channels·Sep 3, 2026
cityAugust 2026
London — August 2026

#transfer_news ¶ ቼልሲ አንሴልሚኖን መልቀቅ ይፈልጋል ። ነገር ግን በውሰት ብቻ ነው ። FOOTBALL LONDON @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

1991 posts·1303 channels·Aug 21, 2026