This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visithttps://t.me/fana_televisions#บัย 🙏 #บับ_ที่ชันที่ชัน_จั่มี่วับตัวัว@FANA_TV_BOThttps://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac
This channel is part of the discussion
️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹 🌐 appears in 4 event pages on TGScope🇺🇸የኤፍ.ቢ.አይ (FBI) አወዛጋቢ ዕቅድ ከፍተኛ ስጋት እና ፍርሀት ፈጠረ!! 🛰 የአሜሪካ ፌዴራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍ.ቢ.አይ) ሊፈጸሙ የሚችሉ አደጋዎችን አስቀድሞ ለመለየት ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) ለመጠቀም ማቀዱ የግላዊነት እና የፍትሃዊ ፍርድ ሂደትን አስመልክቶ ከባድ ጥያቄዎችን አስነሳ። 🇺🇸የኤፍ.ቢ.አይ ባለስልጣናት በአሁኑ ወቅት የተሽከርካሪ እውቅና፣ የንግግር ማቀናበሪያ እና የመረጃ ግምገማዎችን በመሳሰሉ ስራዎች…
የምሽቱ ትልቁን ፍልሚያ ጆኒ አሸነፈ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በታላቅ ድምቀት ሲካሄድ የሰነበተው የኢቲኤፍሲ 2 (ETFC 2) ኮከቦች ምሽት በጉጉት በተጠበቀውና በዋናው የዋንጫ ፍልሚያ (Main Event) በይፋ ፍጻሜ አግኝቷል! በሚድል ዌይት (Middleweight MMA Bout) ዘርፍ በጆኒ እና በሴዶ መካከል የተደረገው ይህ አስደናቂና አቃጣጣኝ ፍልሚያ የመላው ተመልካች ቀልብ የሳበ ነበር። በከፍተኛ የኤምኤምኤ (MMA) ቴክኒክ፣…
የመጀመሪያው ፍልሚያ በዛህራ አሸናፊነት ተጠናቀቀ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ በሚገኘው የ ETFC 2 ውድድር፣ በብዙዎች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሙአይ ታይ (Muay Thai) የሴቶች ፍልሚያ በይፋ ፍጻሜ አግኝቷል። በከፍተኛ ፉክክርና ቴክኒክ በተሞላው በዚህ ፍልሚያ ተዋጊ ዛህራ ተጋጣሚዋን ያብስራን በድኞች ውሳኔ በማሸነፍ የምሽቱን የመጀመሪያ ድል ተቀዳጅታለች! #ዳጉ_ጆርናል
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የእመርታ ቀን አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱና ታሪካዊው መንገዳችን ነው! በሚሊዮን በሚቆጠር ዶላር ስንዴ ከማስገባት ተነስተን ዛሬ የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች በመሆን የሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ ማስቀረት ችለናል። በ«ሌማት ትሩፋት»…