TGScope
Settings
Theme
CountryEthiopiaSeptember 2026

Ethiopia — September 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in September 2026: 306 posts from 102 channels, collected automatically from public Telegram channels.

306 posts·102 channels

Top story

most viewed post
🔥 Most popular

የተቋሙን የመካከለኛ ጋራዥ ግንባታ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ....///..... የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መስሪያ ቤት ዘመናዊ የመካከለኛ ጋራዥ ግንባታ ለማከናወን የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ጋር በስካይ ላይት ሆቴል ተፈራረመ።

ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እና የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ኮሎኔል ሸጋው ጌታ ናቸው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት የጋራዥ ግንባታ ሥምምነቱ ተቋማቱ በቀጣይ በትብብር አብረው ለመስራት የሚያስችል መሰረት የሚጥል ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚገነባቸው ከፍተኛ የኃይል መሰረተ ልማት ግብዓቶችን በአብዛኛው ከውጭ ሀገር የሚያስገባ መሆኑን ያስታወሱት ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንጂነሪንግ ግሩፑ ወደፊት የከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ የብረት ምሰሶዎችን ጨምሮ ሌሎች ግብዓቶችን በጥራት በማምረት ለተቋሙ ለማቅረብ መስራት እንደሚገባው አብራርተዋል፡፡

ተጨማሪ ለማንበብ… https://www.eep.com.et/?amh-news=የተቋሙን-የመካከለኛ-ጋራዥ-ግንባታ-ለማከ&lang=am

💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብ↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ድረ- ገጽ ይጎብኙ https://www.eep.com.et ጳጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም

More from other channels

306 posts total

Ep 19: New Year’s Eve, by Firelight 🌼❤️

The night before the new year, their home glows differently. In the garden, beneath the deep blue Ethiopian evening, the chibo burns bright—flames climbing into the sky, sparks lifting and disappearing into the darkness. They stand together in their traditional white clothes, their hands resting over the bundle of branches they’ve just helped light.

She looks at him. He’s already looking at her. The fire paints gold across their faces, catching in her earrings, in the red embroidery of their clothes, in the quiet smile they share without needing to explain it.

Behind them, their home is glowing from every window, fountains whispering in the garden, little lights scattered through the evening like stars brought down to earth.

For a moment, the celebration around them fades. There is only the warmth of the fire, the warmth of his hand beneath hers, and the beautiful feeling of standing beside the person with whom she gets to welcome another beginning.

📸 Instagram 🌼

Sep 10, 04:46 PMMore from @marriagegoals

Каппинг Search в кофейне Питчер Молли в субботу

Мест всего: 8 🗓️ 12 сентября, 12:00 📍ул. Академика Королёва, 3

Для тех, кто давно хотел познакомиться с кофе от Search, и тех, кто ищет новые вкусы и впечатления. На столе будут: • Эфиопия Сакаро • Бурунди Бурасира • Танзания Мбилиндино • Руанда Кизибери Хилл • Индонезия Каро Аро • Колумбия Де Ла Тьеррита

Бесплатно, обязательная регистрация > @budanovam

Sep 10, 08:13 AMMore from @coffeemapru

በአይን ሞራ ግርዶሽ ተጠቂ ለሆኑ ዜጎች ነጻ የህክምና አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ:: •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ጳጉሜ 4/2018 ዓ.ል| ረቢዑል አወል 27 /1448 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• አዲስ አበባ |

​የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የልማት ክንፍ የሆነው አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ከአል በስር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ነጻ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ሊሰጥ ነው።

ነጻ ህክምናው በአይን ሞራ ግርዶሽ ምክንያት በከፊልና ሙሉ በሙሉ ለሙሉ የእይታ እክል ላጋጠማቸው ወገኖች የሚሰጥ ሲሆን ለህክምናው አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ዝግጅቶች ከወዲሁ መጠናቀቃቸውን የአወልያ እርዳታ እና ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሐጅ ሰዒድ አስማረ ተናግረዋል።

የመጀመሪያው ዙር ነጻ የህክምና አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በአወሊያ ጤና ጣቢያ ከመስከረም 4 እስከ መስከረም 7 /2019 እንደሚሰጥም ዋና ስራ አስኪያጁ ገልጸዋል።

​የህክምናው ተጠቃሚ መሆን የሚፈልጉ የአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአወሊያ ጤና ጣቢያ በመገኘት የነጻ ህክምና አገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑም ሐጅ ሰዒድ አስማረ ጥሪ አቅርበዋል።

​ነጻ የአይን ሞራ ግርዶች ህክምናው በቀጣይም በጅማ እና በወሎ አካባቢዎች እንደሚሰጥ ተመላክቷል። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••• የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት ይከታተሉን | Follow us፡ ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council ቴሌግራም | t.me/eiasc1 ትዊተር | https://x.com/eiasc1

Sep 9, 05:32 PMMore from @eiasc1

አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ ( አባባ ተስፋዬ) በዊሊያም ሼክስፒር የተደረሰው ፤ በሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ተተርጉሞ የተዘጋጀው "ኦቴሎ" የተሰኘው ቴአትር ላይ በሚተውኑበት ወቅት ፤ 1955 ዓ.ም (ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር)

#ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia

📷 ደስታ አስረስ

youtube.com/@tariknwedehuala11

ጳጉሜ 4/2018

የሮትራክተር አደይ አባላት ድርጅታችንን በመጎብኘት የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርገውልናል !

ስለጎበኛችሁንና ስላደረጋችሁልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

ይጎብኙን ​📍አድራሻ፡ [​📍አዲስ አበባ ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገቢያ በሚወስደው መንገድ ከ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አለፍ ብሎ ከውሃ ልማት ፊት ለፊት ባለው ቅያስ 40 ሜትር ገባ ብሎ ከፒያሳ ሆቴል ፊትለፊት ]

"ቀኔን ለእዝነት በጎነትን ከአዲሱ ቤታችን !

ድርጅቱን ለመደገፍ፦ የባንክ አካውንት _ 1000393427438 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 7917839551711 - ዳሽን ባንክ 014171061825600 - አዋሽ ባንክ 1002708080001 - ሂጅራ ባንክ 0043738210301 - ዘምዘም ባንክ 1543261300001 - ኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000056815185 - ንብ ባንክ 8800001026246 - አማራ ባንክ 1013300076554 - ኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ 1016582315401 - ወጋገን ባንክ 182727059 - አቢሲንያ ባንክ 1004614042 - ፀሀይ ባንክ 6029813564594017 - ህብረት ባንክ አጭር የባንክ አካውንት 270808 (ለንግድ ባንክና ሂጅራ ባንክ ይሰራል

ለበለጠ መረጃ Mobile፦+251 906200020 Mobile፦ +251907404111 Safaricom ፦ +2517688650 office ፦ +251 118126811

እዝነት የእናትነት ተምሳሌት !

#Eznet_cerebral_palsy_care_Center_in_Ethiopia🇪🇹 #First_cerebral_palsy_center_in_Ethiopia #Eznet #CerebralPalsyAwareness #Ethiopia #እዝነት #ሰረብራልፓል

ከንቲባ ቢትወደድ ወልደፃዲቅ ጎሹ ፤ Kentiba W/sadik Goshu.

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ከተሾሙት ሰባት ሚኒስትሮች መካከል አንዱ የእርሻና የመስሪያ ሚኒስትር የነበሩ ፣ የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ከንቲባ በመሆን ከ 1901 እስከ 1909 ዓ.ም ድረስ ከተማዋን ያስተዳድሩ ናቸው፡፡

#ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia

youtube.com/@tariknwedehuala11

Happy Ethiopian New Year 🌼 As we step into 2019, the entire Geez Watch family wishes you a year filled with success, joy, and timeless memories!

DM To Order @alulageezw or @alulageez

Call on +251929157545 / +251946663939

Visit our store located at Zefmesh Grand Mall 2nd Floor shop #239

Delivery is available both local and international via DHL

www.geezwatches.com

Sep 9, 02:06 PMMore from @geezwatches

Your favorite fashion pieces are here! 🛍️

👗 Dresses 👜 Bags 👠 Shoes 💍 Jewelry 🧕 Hijabs 👖 Trousers 👔 Shirts

Discover elegant, trendy, and modest styles for every occasion. Step into confidence and beauty with the latest arrivals at RiaTrend. ✨

📍 Our Locations: • Bethel Square – In front of Commercial Bank of Ethiopia, 1st Floor • Bole Medhanialem – Alemnesh Plaza, 2nd Floor • Bisrate Gebriel – Africa Insurance Building, 2nd Floor, Shop No. 220

📞 +251 905 059 696 📩 @riatrend2 | @riatrends

━━━━━━━━━━━━━━━

✨🤍 አዲስ ገቢ በ RiaTrend 🤍✨

የምትወዷቸው ዘመናዊ ፋሽኖች ደርሰዋል! 🛍️

👗 ቀሚሶች 👜 ቦርሳዎች 👠 ጫማዎች 💍 ጌጣጌጦች 🧕 ሂጃቦች 👖 ሱሪዎች 👔 ሸሚዞች

ለዕለታዊም ሆነ ለልዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ ውብ፣ ዘመናዊ እና ምቹ አልባሳትን በRiaTrend ያግኙ። ✨

📍 አድራሻዎቻችን • ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት፣ 1ኛ ፎቅ • ቦሌ መዳንያለም አለምነሽ ፕላዛ፣ 2ኛ ፎቅ • ብስራተ ገብርኤል አፍሪካ ኢንሹራንስ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ሱቅ ቁጥር 220

📞 +251 905 059 696 📞 +251950501414 📩 telegram @riatrend2 | @riatrends

#RiaTrend #NewArrival #Dress #Bags #Shoes #Jewelry #Hijab #Trousers #Shirts

Sep 9, 11:10 AMMore from @riatrend

Sep 9, 11:09 AMMore from @riatrend

Sep 9, 09:41 AMMore from @riatrend

☕️ Кофе молотый в дрип-пакетах Delonghi ETHIOPIA Selection BLEND (10 штук)

Cтарая цена — 1.399₽ Новая цена — 583₽ (с кодом DRIPDELONGHI)

Товар по ссылке

Цена товара может отличаться, размер скидки зависит от вашего аккаунта

👉 Маркет. Подписаться

Happy Ethiopian New Year! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Your choice, our promise of excellence in every single corner. 🏠✨ Experience superior craftsmanship built to elevate your everyday living. 🛠️💎 Artisan says: Quality in every detail makes all the difference! 👍💯 . . . #Artisan #YourChoiceOurPromise #QualityInEveryDetail #ArtisanHardware #InteriorDesign #HomeImprovement #PerfectionRedefined #ArchitectureHardware #SmartLiving #DesignInspiration #QualityMatters #ModernInteriors #HardwareSolutions #BuildBetter

ጳጉሜ 3 ቀን 1911 ዓ.ም

#በዛሬዋ_ዕለት

ከዛሬ 107 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በልጅነታቸው መሐመድ በወጣትነታቸው ወረሂመኖን ሲያስተዳደሩ ይማሙ መሐመድ አሊ በጎልማሳነት ዕድሜያቸው ደግሞ ክርስትና ከተነሱ በኋላ ሚካኤል በመባል የሚጠሩት ንጉሥ ሚካኤል (አባ ሻንቆ) በተወለዱ በ 78 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ዕለት ነበር።

ንጉሥ ሚካኤል በአጼ ዮውሃንስ ፬ኛ ዘመን ወሎን በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመን ደግሞ ቀድሞ ከነበረው የሰፋ ግዛት በልጃቸው በአቤቶ ልጅ ኢያሱ ዘመን ደግሞ በንጉሥነት ማዕረግ ከፍ ብለው የሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል በእርሳቸው አስተዳደር ሥር ሆኖ ነበር፡፡

#ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia

youtube.com/@tariknwedehuala11

ጳጉሜ 3 ቀን 1920 ዓ.ም

#በዛሬዋ_ዕለት

ከ 98 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፣ በለንደን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ፣ በተ.መ.ድ ቋሚ ተወካይ ፣ የፖስታና ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር በመጨረሻ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስቴር በመሆን ሀገራቸውን በትጋት ያገለገሉት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን በመዲናዋ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተወለዱበት ዕለት ነበር።

የልጅ እንዳልካቸው መኮንን የህይወት ታሪክ 👇 facebook.com/share/p/1C1MUmDJbD/

#ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia

youtube.com/@tariknwedehuala11

Zero Year & Experience- Heineken Ethiopia External Job Vacancy Announcement‼️

✅Position Title: Packaging Operator

☑️Job Purpose:

The Packaging Operator will ensure the safety agenda in the daily job. Operate and execute in a qualitative way the process and product-related tasks while improving the key performance indicators and production losses, leading to a safe working environment on machine/area.

Job Requirements:

Experience and Skills 0 - 2 years’ of experience, preferably in beverage/logistic operation shop floor experience

Education: Bachelor’s degree in Mechanical, Industrial, Electrical, or related fields

Location: Harar

Number of Positions: 3

Application Deadline: September 15, 2026

How To Apply?

Interested applicants can apply through: https://forms.gle/5REi53GZqtL7bkei8

📆Deadline: Sept 15, 2026

☑️ በርካታ የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኝት                                 👇👇👇 💎Telegram: https://t.me/arifisira

💎Facebook: https://www.facebook.com/your.arifisira

Sep 8, 05:07 PMMore from @arifisira

Plan International Ethiopia Job Vacancy Announcement

✅Position: 1. Health Officer

Education: HO/Public health, BSc Nursing Degree/diploma from a recognized University/health college Minimum of 3(three) years of experience in emergency health/nutrition programs, MHNT, and community-based services

Languages required: Excellent English verbal and written skills. Knowledge of local language (Afaan Oromoo) -mandatory

Required Number:5 Location: Jimma

How To Apply The closing date for the application is September 12, 2026. Qualified candidates should submit their application with the links provided below. For internal applicants: - Link For External applicants: - Link

✅Position: 2. Project Coordinator - Multi-Sectoral Rapid Response (WASH, Health, Nutrition, Protection & MPCA

Bachelor's Degree or above in Public Health, Development Studies, Social Sciences, Disaster Risk Management, Nutrition, WASH, or related disciplines. At least 5 years' relevant experience coordinating multi-sectoral humanitarian programs, of which a minimum of 2 years must be with an NGO. Demonstrated experience managing integrated projects spanning at least two of the following: WASH, Health, Nutrition, Protection, or Cash-based programming. Prior experience in rapid response, emergency, or Tier 2/ humanitarian response mechanisms (e.g., ET-RRM).

Languages required: Excellent English verbal and written skills. Knowledge of the local language (e.g., Afaan Oromoo) is Mandatory

Location: Jimma

How To Apply The closing date for the application is September 12, 2026. Qualified candidates should submit their application with the links provided below. For internal applicants: - Link For External applicants: - Link

✅Position: 3. Mobile Health and Nutrition Midwife Assistant

Education: BSc Degree in Midwifery from a recognized University/health college Minimum of one year of experience in Maternal and child health service delivery at a public health facility, reproductive health clinics, or MHNT as a midwife Skilled in BEMONC, ANC, PNC and reproductive health service provision. Experience working in remote or humanitarian settings preferred

Languages required: Excellent English verbal and written skills. Knowledge of local language (Afaan Oromoo) -mandatory

Required Number:5 Location: Jimma

How To Apply The closing date for the application is September 12, 2026. Qualified candidates should submit their application with the links provided below.   For internal applicants: - Link For External applicants: - Link

✅Position: 4. Mobile Health and Nutrition Nurse Assistant

Education: BSc Nursing Degree/diploma, or HO from a recognized University/health college Minimum of one year of experience in clinical management, emergency health/nutrition programs, MHNT, and community-based services Training in IMNCI, EPI, CMAM and emergency health is an advantage.

Languages required: Excellent English verbal and written skills. Knowledge of local language (Afaan Oromoo) -mandatory

Required Number:5 Location: Jimma

How To Apply The closing date for the application is September 12, 2026. Qualified candidates should submit their application with the links provided below. For internal applicants: - Link For External applicants: - Link

📆Deadline: Sept 12, 2026

☑️ በርካታ የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኝት                                 👇👇👇 💎Telegram: https://t.me/arifisira

💎Facebook: https://www.facebook.com/your.arifisira

Sep 8, 04:35 PMMore from @arifisira

Your favorite fashion pieces are here! 🛍️

👗 Dresses 👜 Bags 👠 Shoes 💍 Jewelry 🧕 Hijabs 👖 Trousers 👔 Shirts

Discover elegant, trendy, and modest styles for every occasion. Step into confidence and beauty with the latest arrivals at RiaTrend. ✨

📍 Our Locations: • Bethel Square – In front of Commercial Bank of Ethiopia, 1st Floor • Bole Medhanialem – Alemnesh Plaza, 2nd Floor • Bisrate Gebriel – Africa Insurance Building, 2nd Floor, Shop No. 220

📞 +251 905 059 696 📩 @riatrend2 | @riatrends

━━━━━━━━━━━━━━━

✨🤍 አዲስ ገቢ በ RiaTrend 🤍✨

የምትወዷቸው ዘመናዊ ፋሽኖች ደርሰዋል! 🛍️

👗 ቀሚሶች 👜 ቦርሳዎች 👠 ጫማዎች 💍 ጌጣጌጦች 🧕 ሂጃቦች 👖 ሱሪዎች 👔 ሸሚዞች

ለዕለታዊም ሆነ ለልዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ ውብ፣ ዘመናዊ እና ምቹ አልባሳትን በRiaTrend ያግኙ። ✨

📍 አድራሻዎቻችን • ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት፣ 1ኛ ፎቅ • ቦሌ መዳንያለም አለምነሽ ፕላዛ፣ 2ኛ ፎቅ • ብስራተ ገብርኤል አፍሪካ ኢንሹራንስ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ሱቅ ቁጥር 220

📞 +251 905 059 696 📞 +251950501414 📩 telegram @riatrend2 | @riatrends

#RiaTrend #NewArrival #Dress #Bags #Shoes #Jewelry #Hijab #Trousers #Shirts

Sep 8, 03:20 PMMore from @riatrend

🔴የት እናምጣላችሁ ?

እርሶ የፊታችን ጥቅምት 8 /2019 ለሚከናወነው ታላቅ የእግር ጉዞ ዝግጁ ከሆኑ ይንገሩን !

በዚህ ታሪካዊ እና አዝናኝ ጉዞ ላይ ለመሳተፍ የሚጠበቅብዎ ቲሸርቶችን መጋዛት ብቻ ሲሆን የአንድ ቲሸርት ዋጋ 700 ብር (ሰባት መቶ ብር ) ብቻ ነው !

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ፦ 1000587657108 👈 ይህ ደግሞ ለቲሸርት ሽያጩ የተዘጋጀ የድርጅታችን ህጋዊ አካውንት ነው !

"ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!"

ለበለጠ መረጃ Mobile፦+251 906200020 Mobile፦ +251907404111 Safaricom ፦ +2517688650 office ፦ +251 118126811

እዝነት የእናትነት ተምሳሌት !

#Eznet_cerebral_palsy_care_Center_in_Ethiopia🇪🇹 #First_cerebral_palsy_center_in_Ethiopia #Eznet #CerebralPalsyAwareness #Ethiopia #እዝነት #ሰረብራልፓልሲ

Data and Reporting Manager Company: EthioChicken Deadline: Sep 15, 2026 BACKGROUND

About Hatch Africa

Founded in 2010, Hatch Africa is the leading dual-purpose poultry (DPP) company in sub-Saharan Africa and one of the highest impact businesses on the continent. In 2022, the group distributed over 70m dual-purpose day-old chicks (DOCs) to smallholder farmers in Ethiopia, Rwanda, Uganda, Ghana, Kenya, and Ivor...

#Ethiojobs #data #and #reporting #manager #josad #tech_jobs

@josad_software | josad.net

#VW_ID6_Crozz_2023 Transmission: Automatic Generation: 1st Trim: Pro Engine: 150KW Horse Power: 201HP Battery Capacity: 84.8 KWh Top Speed: 160 km/hr Power: Electric Range: 601km Battery Health(SOH): 98.5% Mileage: 45,000km Steering wheel alignment: Original LHD Plate no: 2 - C48 Color: White Status: Used in Ethiopia

የአቋም መግለጫ፡

In an excellent condition.

Price: 7,000,000ETB (Negotiable) Commission will be asked(2%)

Contact: 0991161716/ 0939872129 or @kaltwopointoh

ተጨማሪ መኪናዎች ለማግኘት ከታች ያለውን Link ይጫኑ!

https://t.me/electriccarsinethiopia

Electric Cars‘ን ስለመረጡ እናመሰግናለን

#Hyundai_Tucson_2017 Transmission: Automatic Fuel type: Benzene Engine Size: 1600cc Mileage: 87,000km Plate no: 2 B38 Steering wheel alignment: Original Left Hand Color: Status: used in Ethiopia

የአቋም መግለጫ፡

In excellent condition.

Price: 4,400,000 ETB Commission will be asked(2%)

Contact:0991161716/ 0939872129 or @kaltwopointoh

ተጨማሪ መኪናዎች ለማግኘት ከታች ያለውን Link ይጫኑ!

https://t.me/usedcarsinethiopia

UZD cars‘ን   ስለመረጡ እናመሰገናለን::

Senior Reporting Analyst Company: EthioChicken Deadline: Sep 15, 2026 BACKGROUND

About Hatch Africa

Founded in 2010, Hatch Africa is the leading dual-purpose poultry (DPP) company in sub-Saharan Africa and one of the highest impact businesses on the continent. In 2022, the group distributed over 70m dual-purpose day-old chicks (DOCs) to smallholder farmers in Ethiopia, Rwanda, Uganda, Ghana, Kenya, and Ivor...

#Ethiojobs #senior #reporting #analyst #josad #tech_jobs

@josad_software | josad.net