Fast source of information from Sunday to Sunday! ➮ Home hot news ➮ All African information ➮ Full information of Europe's major leagues ➮ Quantitative data and surveys ➮ Games live from each stadium ⓸-⓷-⓷Sports in Ethiopia | 2017Also:@ethio_433sportFor promotion or any contact:@taye2016
This channel is part of the discussion
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ appears in 8 event pages on TGScopeፈረንሳያዊው ተከላካይ ጁልስ ኩንዴ ከተለያዩ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የቀረቡ የዝውውር ጥያቄዎች አሉት። አሁን እሱ መወሰን አለበት። - Gerard Romero
የዝላታን ሙሉ አስተያየት (ስለ ቪኒሲውስ እና አርሰናል) "ቪኒሲውስ ጁኒየር የባሎን ዶር ሽልማትን በእውነት ማሸነፍ ከፈለገ ሪል ማድሪድን ለቆ ወደ አርሰናል (Arsenal) መሄድ አለበት ብዬ አስባለሁ። ምክንያቱም ሪል ማድሪድ ውስጥ እስካለ ድረስ ሁልጊዜም ከኪሊያን ምባፔ (Kylian Mbappé) ጋር በጋራ የቡድኑ ኮከብ ለመሆን ይጋፋል፤ ከምባፔ ጥላ ስር መውጣትም አይችልም። ወደ አርሰናል ቢዘዋወር ግን እሱ ብቻ የቡድኑ ዋነኛ መሪ፣…
🔰ከ 18 አመት በፊት , የ Sheikh Mansour' ( Abu Dhabi United Group) ማንቸስተር ሲቲን በ £200m ነበር የገዛው 💰 አሁን ኤንዞ እና አንደርሰንን የገዛበት ብር 😏
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። ተፈታኞች መልካም እድል ። @Ethiopia_433sport @Ethiopia_433sport
የማንችስተር ሲቲ ስኳድ ጥልቀት Share➠ @Ethiopia_433sport Share➠ @Ethiopia_433sport
ንጉሡ ሞሀመድ ሳላህ የወንድ ልጅ አባት ሆኗል! እንኳን ደስ አለህ The Egyptian king Mo🎉 @Ethiopia_433sport @Ethiopia_433sport