TGScope
Settings
Theme
CountryEthiopiaSeptember 2026

Ethiopia — September 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in September 2026: 1001 posts from 240 channels, collected automatically from public Telegram channels.

1,001 posts·240 channels

More posts — page 42

1,001 posts total

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚታየውን የሪፖርት መዛባት የሚቀርፍ አዲስ ስታንዳርድ ይፋ ሆነ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚታየውን የሪፖርት መዛባት የሚቀርፍ አዲስ ስታንዳርድ ይፋ ሆነ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን፣ የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት እና የሚድሮክ ኮንሰልቲንግ አርክቴክትስና ኢንጅነርስ በመተባበር ያዘጋጁት አዲስ የግንባታ ፊዚካል አፈጻጸም መለኪያና የሪፖርት ማዕቀፍ ስታንዳርድ ይፋ ተደርጓል።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ እስካሁን በዘርፉ ወጥ የሆነ የግንባታ አፈጻጸም መለኪያ ባለመኖሩ ምክንያት ፕሮጀክቶችን በጊዜ፣ በወጪና በጥራት ለመቆጣጠር አዳጋች ሆኖ ቆይቷል።

Read More

Source: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily

A simple wait for a waiter inspired FloorRush, a platform helping restaurants connect customers, staff and managers through technology. From QR ordering to real-time requests and restaurant analytics, it aims to make service faster, clearer and easier to manage.

A simple wait for a waiter inspired FloorRush, a platform helping restaurants connect customers, staff and managers through technology.

From QR ordering to real-time requests and restaurant analytics, it aims to make service faster, clearer and easier to manage.

Read More

Source: LinkUp Premium @Ethiopianbusinessdaily

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በኢንተርፕራይዝ ልማት በኩል 2መቶ95 ቢሊየን ብር የገበያ ትስስር መፈጠሩን ገለፀ

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በኢንተርፕራይዝ ልማት በኩል 2መቶ95 ቢሊየን ብር የገበያ ትስስር መፈጠሩን ገለፀ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የዘርፉን የአምስት ዓመታት የልማትና የሪፎርም ጉዞን የሚገመግምበት እና የቀጣይ የልማት ዘመን አቅጣጫዎችን የሚያስቀጥበት ሀገር አቀፍ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል፤ 1መቶ66 ቢሊየን ብር የመንግሥት የብድር ድጋፍ ለኢንተርፕራይዞች መቅረቡን እና 6መቶ23 ሺህ 26 ሄክታር መሬት ለኢንተርፕራይዞች እንዲዘጋጅ መደረጉን አብራርተዋል።

ወ/ሮ ሙፈሪያት ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ በሀገር ውስጥ 19 ሚሊየን 40 ሺህ 6መቶ39 የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸውን ገልጸዋል።

Read More

Source: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በጋራ እያካሄደ ነው ። •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ነሀሴ 26/2018 ዓ.ል| ረቢዑል አወል 19/1448 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

አዲስ አበባ |

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከምስረታው 15ኛ ዓመት በዓል ጋር በማያያዝ 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።

​ጉባኤው በይፋ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን ተግባራትና ያመጣቸውን ስኬቶች የሚዘክረው ይህ ጉባዔ ፤ "15 ዓመታት - እምነትን በቀጣይነት፣ ሰላምን ህብረብሔራዊ ልማት በኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ በልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች እየተከናወነ ነው።

በዚሁ ታሪካዊ መርሃ ግብር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የየሃይማኖት ተቋማት መሪዎች እና የጉባኤው የበላይ ጠባቂ አባቶች ፣ሚኒስቴሮች እና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች፣የክልል ቤተ እምነት ዋና ጽሕፈት ቤቶች እና ከክልል ጉባኤዎች የተወከሉ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጥሪ ተደርጎላቸዋል እንግዶች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

የዕለቱ የክቡር እንግዳ የኢፌዲሪ ፕረዚዳንት ክቡር አቶ ታዬ አጽቀስላሴ የእምነት አባቶች የሀገራችን አያሌ ዘመናት የአብሮነትና የመተባበር ና የሰላም ዕሴትን ምዕመናን ሲያስተምሩ መቆየታቸውን ተናግረዋል።

የእምነት አባቶች በጨለማ ብርሀንን ፣በተከፋፈሉ ልቦች ውስጥ አንድነትን የሚያመጡ በመሆኑ መከፋፈልን እንደስኬት የሚቆጥሩ አካላትን እንዲያወግዙ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። ከኢትዮጵያዊነት ባህል ውጪ የሆኑ ቅጥፈት ፣ እብለትን ፣ሌብነትን ና ለሰዎች ደንታቢስነትን እንዲታረሙ ማስተማር የተቋማቱ ቀዳሚ ተግባር መሆን እንደሚኖርበት አሳስበዋል።

የኢፌዲሪ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ ሙሀመድ ኢድሪስ አባል ቤተ ዕምነቱ ተቋማቱ የሀገራችንን ሰላምና አብሮነት ላይ ላለፉት አስራ አምስት አመታት በመስራት ታሪካዊ ድል ማስመዝገቡን ተናግረዋል።

ተቋማቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ስኬት ያደረጉት አስተዋፅኦ በምሳሌነት ጠቅሰዋል።በቀጣይም በትብብርና በአንድነት በመቆም በጋራ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ውጤታማ ስራ እንዲሰሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉኅን ታጋይ ታደሰ ሁሉም ሃይማኖቶች የሚሰብኩት ሰላም በመሆኑ ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም ሁሉም የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዲያበረክት የአደራ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መስራት አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑ በመታመኑ የሃይማኖት አባቶች በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡ የሃይማኖት አባቶች ያላቸውን ተሰሚነትን ተጠቅመው በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶች እንዳይፈጠሩ በማድረግ፣ ጥያቄዎች ካሉ ደግሞ በውይይት መፍታት እንደሚቻል በማሳየት ስራዎች መስራቱን ገልጸዋል፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት የጠቅላላ ጉባዔና የሥራ አመራር ቦርድ አባል ዑስታዝ ሀሰን ዓሊ ባደረጉትን ንግግር ፣አባል የሃይማኖት ተቋማቱ ከመንፈዊ አገልግሎታቸው ጎን ለጎን በጋራ ሀገራዊ የሰላም ፣ የልማት ስራ ባሻገር በሃይማኖት ተቋማትና የሃይማኖት አባቶች መካከል የእር በእርስ ግንኙነት እንዲጠናከር ማድረጉን ተናግረዋል።

ጉባዔው በአባል ቤተ እምነቶች መካከል ለግጭት መንስዔ የሆኑ ጉዳዮችን በውይይት በመፍታት ፣ማሕበራዊ እድገትን የሚያፋጥኑ የልማት ሥራዎችን በትብብር በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

በ መርሃ ግብር ላይ ጉባኤው ባለፉት 15 ዓመታት በሀገሪቱ ሰላም፣ አብሮነት እና ህብረብሔራዊ ልማት እንዲጸና ያከናወናቸው አዎንታዊ ተግባራት የሚገመገሙ ሲሆን፣ በቀጣይ አቅጣጫዎችና በ18ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች ላይም ምክክር ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••• የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት ይከታተሉን | Follow us፡ ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council ቴሌግራም | t.me/eiasc1 ትዊተር | https://x.com/eiasc1

Sep 1, 10:32 AMMore from @eiasc1

በደቡብ ወሎ ኩታበር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሰለሞን ብርሃን በቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዘመናዊ አውቶሞቢል እድለኛ ሆነ፡፡ ወጣት ሰለሞን በግል ካፌ ተቀጥሮ የሚሠራ ሲሆን አልፎ አልፎ ከሥራው በተጓዳኝ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልማድ አለው “አዘውትሮ ሎተሪን የሞከረ፤ ከዕድል ጋር ተማከረ” እንዲሉ በቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ የመኪና ቁልፉን እና ሊብሬውን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክቧል፡፡ ዕድለኛው በደስታ ስሜት ውስጥ ሆኖ የዘመናት ህልሜ ተፈቷል በማለት ደስታውን የገለጸ ሲሆን በደረሰውም መኪና ራይድ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡

💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ethiopian_national_lottery #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ #admas_digital_lottery #ብሔራዊ_ሎተሪ #national_lottery #lottery_service #ethiotelecom #telebirr #እንቁጣጣሽ_ሎተሪ #enkutatash_lottery 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰

♨️የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ Jobs ✅ ---—----------------------------      ✅ በ0 አመት  እና በልምድ

✅  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ብዛት: ከ20,000 በላይ ደሞዝ ማራኪ

How To Apply                      👇👇👇

🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇                         👇👇👇👇          https://reportervacancy.com/job-vacancies-at-ethiopian-national-election-board-nebe-apply-now/

--------Follow Our Website--------                      👇👇👇👇👇👇          https://reportervacancy.com

--------Join Our Telegram---------                      👇👇👇👇👇     https://t.me/reporter_vacancy

Sep 1, 09:37 AMMore from @ethio_job

♨️የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ Jobs ✅ ---—----------------------------      ✅ በ0 አመት  እና በልምድ

✅  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ብዛት: ከ20,000 በላይ ደሞዝ ማራኪ

How To Apply                      👇👇👇

🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇                         👇👇👇👇          https://reportervacancy.com/job-vacancies-at-ethiopian-national-election-board-nebe-apply-now/

--------Follow Our Website--------                      👇👇👇👇👇👇          https://reportervacancy.com

--------Join Our Telegram---------                      👇👇👇👇👇     https://t.me/reporter_vacancy

Empowering Front line Service providers, Restoring Dignity: EWLA hosted Survivor-Centered Approach training in Bahir Dar

Survivor Centered approach training equips local frontline service providers with the critical skills, trauma-informed practices, and referral pathways necessary to deliver empathetic, dignified, and effective legal, psychological, and social support to survivors of gender-based violence. Following a successful session in other regions, Ethiopian Women Lawyers’ Association (EWLA), in partnership with #Embassy of France in Ethiopia has provided specialized training on Survivor-Centered Approach to frontline service providers in Amhara region, Bahir Dar from August 28-29, 2026.

Bringing together legal, health, and social service frontline providers, the workshop focused on delivering survivor-centered and trauma-informed Approach for survivors of Sexual and Gender-Based Violence (SGBV). Through collaborative discussions and practical case-sharing, participants enhanced their capacity to: Provide timely, compassionate, and dignity-affirming responses, strengthen multi-sectoral referral pathways across health, legal and social support, and ensure safety, respect and rights-based care for every survivor.

EWLA remains dedicated to advancing gender equality and reinforcing response systems through strong multi-sectoral partnerships across Ethiopia. Together, we can ensure every survivor receives the dignity, protection, and care they deserve.

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር (ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ) #ከፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ከነሐሴ 22-23 ቀን 2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ባህርዳር የሕግ፣ የጤና እና የማህበራዊ አገልግሎት ለሚሰጡ የመጀመሪያ ደረጃ/ግንባር ቀደም አገልግሎት ሰጪዎች ተጎጂዎችን ያማከለ አገልግሎት አሰጣጥ እና የስነ-ልቦና ጉዳትን ያገናዘበ እንክብካቤ ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና ሰጥቷል።

ስልጠናው ወሲባዊ እና ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ተጎጂዎች ያሉበትን የስነ ልቦና ሁኔታ ከልብ በመረዳት ፈጣን እና ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል እውቀት እና ክህሎት ለማስጨበጥ ያለመ መሆኑ ከመድረኩ ተጠቅሷል። ይህ ስልጠና ተጎጂዎችን ማዕከል ያደረገ ድጋፍ እና የምርመራ/የሪፈራል መንገዶችን ተደራሽ ለማድረግ በአገልግሎት ሰጪዎች መካከል ያለውን ዘርፈ-ብዙ ትብብር እና አቅም ለማጠናከር ከሚደረጉ ጥረቶች አንዱ ነው። ይህ ስልጠና በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ሲሆን ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ተጎጂዎችን ክብር፣ ደህንነትና መብት ባስከበረ መልኩ ተገቢውን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል እውቀትና ተግባራዊ ክህሎት እንዲጨብጡ ያግዛል ተብሏል። በሂደቱም በነበሩ አሳታፊ ውይይቶችና የልምድ ልውውጦች ተሳታፊዎች ቅንጅታዊ አሰራር እና የሪፈራል ስርዓቶችን ማጠናከር የሚችሉበትን፣ የእርስ በእርስ ትብብርን ማሻሻል የሚያስችሏቸውን እንዲሁም ለተጎጂዎች ሁለገብ እና ውስብስብ ፍላጎቶች ፈጣንና ውጤታማ ምላሽ መስጠት የሚችሉበትን አቀራረቦች/አስራሮች በስፋት መርምረዋል።

ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ የግንባር ቀደም አገልግሎት ሰጪዎችን አቅም በማሳደግ እና በመላው ኢትዮጵያ የተቀናጀ አሰራርን በማጠናከር፣ የስርዓተ-ጾታ እኩልነት እንዲረጋገጥ እንዲሁም የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች ትኩረት ያገኙበት የምላሽ አሰጣጥ ስርዓት እንዲጎለብት ያለውን ቁርጠኝነት ተጠናክሮ ይቀጥላል!

#GenderEquality #EndSGBV #AmharaRegion #BahirDar #SurvivorCenteredCare #HumanRights #EWLA #FranceEmbassyInEthiopia #CapacityBuilding

Sep 1, 09:07 AMMore from @ewla1

kaffaltii kiraa manaa keessan Koorporeeshinii Manneen Federaalaa, salphaa fi mijataa, kan ta’e Kooppeey I-birriin kaffaladhaa.

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ኪራይ ክፍያዎን፣ ቀላል እና ምቹ በሆነው ኮፔይ ኢ-ብር ይክፈሉ።

#Coopbank #CoopayEbirr #EthiopianFederalHousingCorporation #RentPayment #DigitalPayment #EasyPayments #CashlessPayment

Shop Local Ethiopia Enkutatash Market 📅 September 5 & 6 2026 📍 Friendship Park Phase II Kids playing ground (Infront of Abrehot Library) 🙏 @dae2011

🎉 Enkutatash is coming – and we're celebrating in style!

Join us at the Enkutatash Bazaar for a weekend of culture, community, and Ethiopian craftsmanship. From beautiful products to live music and family fun, there's something for everyone.

📅 September 5–6, 2026 📍 Friendship Park Phase Two – In front of Abrhot Library ⏰ 9:00 AM – 7:00 PM

🎁 Bring your family and friends – let's welcome the New Year together!

📞 For more information, contact us: 0945814444

Every purchase builds Ethiopia. 🇪🇹

@eventsethiopia https://linktr.ee/eventsethiopia

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ  (Ethiopian Trading Business Corporation Transport & Logistics Service Sector)

የትምህርት መስኮች (Education)፡ 8ኛ፣ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ እና የታወቀ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም መንጃ ፈቃድ ያላቸው (ደረጃ III/II ወይም የድሮ 5ኛ/4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ)

የሥራ መደቦች ዝርዝር (Position List)፡ የከባድ መኪና ከተሳቢው ሹፌር (ሹፌር V) – ደመወዝ፡ 18,919.00 – ብዛት፡ 8 – የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

መኪና ሹፌር – ደመወዝ፡ 13,652.00 – ብዛት፡ 2 – የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የሰርቪስ መኪና ሹፌር – ደመወዝ፡ 13,652.00 – ብዛት፡ 7 – የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/ethiopian-trading-business-corporation-vacancy-2026/

✈️ Прямые перелеты из России за границу осенью 🍂

Меньше всего рейсов — в Европу.

Осенью 2026 года прямые рейсы будут доступны из России в 42 страны. С середины сентября возобновится авиасообщение между Москвой и Кувейтом, с 1 октября Fly Jinnah начнет ежедневно отправлять самолеты в Исламабад.

На следующий день Air Algerie запустит три рейса в неделю в столицу РФ. С 4 октября откроются маршруты из Новосибирска в Мьянму, а в ноябре Azur Air соединит восемь российских городов со Шри-Ланкой.

Больше всего прямых направлений приходится на Западную и Центральную Азию. Без пересадок можно добраться до Индии, Ирана, Мальдив, Вьетнама, Индонезии, Таиланда, Китая, КНДР и Монголии.

В Африке воздушное сообщение охватит семь государств, среди которых Египет, Марокко, Тунис, Эфиопия, Танзания и Сейшелы.

Sep 1, 08:01 AMMore from @traveldis

⌚ ጥራትና ዋስትና

የግዕዝ ሰዓቶች የውሃ መቋቋም አቅም ያላቸው ሲሆን፣ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ Stainless Steel ቁሳቁስ የተሠሩ ናቸው።

ድርጅቱ የራሱን የጥገና አገልግሎት ከመስጠቱም በተጨማሪ፣ ለሁሉም ሰዓቶች የ2 ዓመት ሙሉ ዋስትና ይሰጣል።

🛍️ የት ይገኛሉ?

በኢትዮጵያ 🇪🇹 📍 መገናኛ፣ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል፣ 2ኛ ፎቅ፣ ሱቅ ቁጥር 239 📞 092 915 7545 | 094 666 3939

በዱባይ 🇦🇪 📍 Dera City Road, Time House 0021

በአሜሪካ 🇺🇸 📍 Mercato Ethiopian Grocery & Café 117 South Murphy Rd, Murphy, TX

🌐 Online: [www.geezwatches.com](https://www.geezwatches.com?utm_source=chatgpt.com)

Sep 1, 06:38 AMMore from @geezwatches

⌚ ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ግርማ የግዕዝ ሰዓት ዋና የብራንድ አምባሳደር ሆነች

#Ethiopia | ተወዳጇ የቀድሞ የEBS ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ጋዜጠኛ ቃልኪዳን ግርማ ከግዕዝ ሰዓት (Geez Watch) ጋር የአንድ ዓመት የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነት ተፈራረመች።

በዚህ ስምምነት መሠረት ጋዜጠኛዋ የግዕዝ ሰዓት ዋና የብራንድ አምባሳደር በመሆን ከድርጅቱ ጋር በተለያዩ የማስተዋወቂያና የብራንድ ሥራዎች ትተባበራለች።

🇪🇹 ግዕዝ ሰዓት — ባህልን ከዘመናዊ ዲዛይን ጋር

ከ10 ዓመታት በፊት የተመሠረተው ግዕዝ ሰዓት (Geez Watch) በግዕዝ ቁጥሮችና በኢትዮጵያዊ ባህል መሠረት የተነደፉ ሰዓቶችን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል።

ከተለያዩ የዲዛይን ምርጫዎቹ መካከል፦

☕ Geez Coffee – የኢትዮጵያን የቡና ሥነ-ሥርዓት የሚያሳይ ልዩ ዲዛይን።

🙏 አቡነ ዘበሰማያት – የጸሎት ጽሑፎችን ያካተተ ልዩ የሰዓት ዲዛይን።

🔤 ሀሁ ፊደላት – ከ«ሀ» እስከ «ፐ» ያሉትን የኢትዮጵያ ፊደላት የያዘ፣ በተለይም ለአዲስ ዓመት በጉጉት የሚጠበቅ ዲዛይን።

✨ Customized Watches – ደንበኞች በሚፈልጉት ስም ወይም በሚወዱት ሰው ስም ማስዋብ የሚችሉበት አማራጭ።

Sep 1, 06:37 AMMore from @geezwatches

Ethiopia በቤንዚን እና በናፍጣ የሚሰሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክሏል።

በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ የጭነትና የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡ መመሪያ ወጥቷል።

Read More

Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily

ECMA Grants Investment Bank License to Deloitte

ADDIS ABABA – Deloitte has been licensed to operate as an investment banking service provider in Ethiopia’s capital market, making it the second foreign entity to secure the permit.

The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) announced the granting of the investment bank license to D and T Ethiopia Management Consulting Plc or D and T Ethiopia, a subsidiary of Deloitte, on Friday.

Read More

Source: Ethiopian Monitor @Ethiopianbusinessdaily

🌼 በአዲሱ ዓመት ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት የዕድል በር! 🌟💰 የ2018 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬት ሽያጭ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት! ትኬትዎን አሁኑኑ በመቁረጥ የአዲሱ ዓመት ታላቅ ባለዕድል ይሁኑ! 🎁✨ 🏆 የታላላቅ ሽልማቶች ዝርዝር፦ 🥇 1ኛ ዕጣ፦ 20,000,000 (ሃያ ሚሊየን) ብር 🥈 2ኛ ዕጣ፦ 10,000,000 (አስር ሚሊየን) ብር 🥉 3ኛ ዕጣ፦ 5,000,000 (አምስት ሚሊየን) ብር 🔹 4ኛ ዕጣ፦ 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን) ብር 🔹 5ኛ ዕጣ፦ 1,000,000 (አንድ ሚሊየን) ብር እና ሌሎችም በርካታ አጋዥ ሽልማቶች! ⚡️ 📅 የዕጣ መውጫ ቀን፦ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው። የቀሩትን ጥቂት ቀናት በመጠቀም ትኬትዎን ቀድመው ይቁረጡ፤ ዕድልዎን ይሞክሩ! 🎉 ✨ መልካም ዕድል! ✨ #የእንቁጣጣሽ_ሎተሪ #የዕድል_በር_ቀያሪ #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ethiopian_national_lottery