TIKVAH-MAGAZINE
This is a gathering and information exchange platform for members of the Tikvah (Hope) Ethiopia family. Contact us at +251913134524. Ask for information at ad@tikvahmagbot.
What our data says
- This channel was created between November 2017 and June 2021.
- Bigger than 99% of the channels created in the same period.
- Ranks 8th by subscribers among Amharic-language news channels we track.
- Expect about 19,000 views on a typical post.
This channel is part of the discussion
TIKVAH-MAGAZINE appears in 5 event pages on TGScope#እንድታውቁት: የአሜሪካ ኤምባሲ እና ICS አዲስ አበባ ከ20 በላይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዚቢሽን ያዘጋጃሉ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ሥር የሚንቀሳቀሰው ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationUSA) የምክር ማዕከል ከአለም አቀፉ የህብረተሰብ ትምህርት ቤት (ICS) ጋር በመተባበር ከ20 በላይ ከፍተኛ የአሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበትን የትምህርት ኤግዚቢሽን ሊያካሂድ ነው።…
ኤል ኒኖ በአፍሪካ ሀገራት እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ። በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ እየታየ ያለውን የሙቀት መጠን መጨመር ተከትሎ የሚከሰተውና "ሱፐር" ኤል ኒኖ (Super El Niño) የተሰኘው ከባድ የአየር ጠባይ መዛባት በጉዳቱ ሰለባ በሆኑ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ከ10 ቢሊዮን እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት እንደሚያደርስ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስጠነቀቀ። በአፍሪካ ልማት…
#Somalia 🇸🇴 በሶማሊያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2026 እስከ 1.9 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ለከባድ የምግብ እጥረት እንደሚጋለጡና ከእነዚህም መካከል ግማሽ ሚሊዮን ያህሉ ለሞት በሚዳርግ አጣዳፊ የምግብ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መብቶች ተሟጋች ድርጅት (UNICEF) አስታውቋል። ለሀገሪቱ ይደረግ የነበረው የሰብአዊ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነሱ ምክንያት እስካሁን 205 የጤና እና የምግብ…