TGScope
Settings
Theme
tmhrt_ministers1ትም

ትምህርታዊ መረጃ™

245,659 subscribers
@tmhrt_ministers1
About

📚 This unique channel is prepared by the community request.Any comment & Paid Ads@Tmhrt_Ministers_bot

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryEducation
RegionEthiopia
AudienceStudents
ToneEducational
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJun 5, 2026 · 3 mo ago
Tags
Analytics
245,659
Subscribers
4.5%
Engagement
90%
Original content
560
Avg length (chars)
Medium
Media richness
Few
Ads
Text, Photo
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

ትምህርታዊ መረጃ™ appears in 10 event pages on TGScope
countryAugust 2026
United Kingdom — August 2026

⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇

13214 posts·5546 channels·Aug 21, 2026
orgAugust 2026
Meta — August 2026

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡ የትምህርች ዘርፎች በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት…

11463 posts·2364 channels·Aug 30, 2026
eventAugust 2026
Product launch — August 2026

✅ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም!! የ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር ተያይዞ ብዙዎች ጥያቄ እየጠየቁ ስለሆነ ዉጤት እስካሁን አለመለቀቁን እናሳዉቃለን:: ‎​ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ወደ [ፖርታሉ] ገብተን ስንመለከት፣ "The 2018 result is not released" (የ2018 ውጤት አልተለቀቀም) የሚል መልእክት አለ። ‎​አዲስ መረጃ ወይም ለውጥ ካለ በቅርቡ በትክክለኛው ሰዓት እናደርሳችኋለን። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ…

8509 posts·4482 channels·Aug 24, 2026
topicSeptember 2026
Education — September 2026

#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ…

6633 posts·3977 channels·Sep 1, 2026
topicAugust 2026
Browsers & web — August 2026

✅ የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- ✅ ለ 8ኛ ክፍል የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ይመልከቱ በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን…

1606 posts·979 channels·Aug 14, 2026
topicAugust 2026
Disability & accessibility — August 2026

#NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻…

1539 posts·968 channels·Aug 2, 2026