TGScope
Settings
Theme
CountryEthiopiaJuly 2026

Ethiopia — July 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in July 2026: 426 posts from 158 channels, collected automatically from public Telegram channels.

426 posts·158 channels

More posts — page 6

426 posts total

🚢 የአስመጪ አድራሻ!

🏬 ድርጅት:-Haya Amist Trading PLC

🍽️ እቃ:- Pvc gypsum ceiling tiles

📦 አነስተኛ የትዕዛዝ መጠን (MOQ): 1000+ m2

📍አድራሻ:- Addis Ababa, Ethiopia

📞 ስልክ:- +251959140222

😊 ስታስመጡ ብቻ ሳይሆን እንዲሸጥላችሁም አግዛችኋለሁ።

➢ ሁሌም በምችለው ለማገዝ ዝግጁ ነኝ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the positions.

Position 1: Financial Controller

Position 2: Mgr. Finance-EH

Position 3: Manager Procurement & Warehouse Management -EH.

Position 4: Manager ICT -EH

Position 5: Head Human Resources

Position 6: Chief Security -EH

ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለማመልከት               👇👇👇 https://abayjobs.com/ethiopian-airlines-jobs-vacancy-6125

🔴 Deadline: July 31, 2026

▫️ Share & Forward For Your Beloved ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ               👇👇👇👇👇👇       https://t.me/+S7N870Nc3hUxhIps https://t.me/+VkMfRkfah72HjeSS https://t.me/+T3CdkCjJo6f7VTry

Jul 29, 10:31 AMMore from @vacancy3

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the positions.

Position 1: Financial Controller

Position 2: Mgr. Finance-EH

Position 3: Manager Procurement & Warehouse Management -EH.

Position 4: Manager ICT -EH

Position 5: Head Human Resources

Position 6: Chief Security -EH

ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለማመልከት               👇👇👇 https://abayjobs.com/ethiopian-airlines-jobs-vacancy-6125

🔴 Deadline: July 31, 2026

▫️ Share & Forward For Your Beloved ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ               👇👇👇👇👇👇       https://t.me/+S7N870Nc3hUxhIps https://t.me/+VkMfRkfah72HjeSS https://t.me/+T3CdkCjJo6f7VTry

Jul 29, 10:31 AMMore from @ethiogat

Vacancy at Ethiopian conformity Assessment Enterprise( For Fresh Graduate)

♻️Ethiopian conformity Assessment Enterprise invites qualified applicants for the various positions.

1: Junior Customer Service Officer

2: Conformity Assessor I

3: Domestic Purchase Officer

4: Payment and budget management specialist

5: Senior Asset Management Officer

6: CT specialist

7: Conformity Assessment Expert VI

8: Senior human resources management and development expert

9 : Director of Policy and Strategic Affairs

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://harmeejobs.com/company/ethiopian-conformity-assessment-enterprise/

👁ዛሬ የወጡ ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች ሁሉም በአንድ ቦታ👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com

👉Telegram:- https://t.me/harmeejobs

🔰Please Don't forget to share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ

Jul 29, 10:03 AMMore from @harmeenews

Vacancy at Ethiopian conformity Assessment Enterprise( For Fresh Graduate)

♻️Ethiopian conformity Assessment Enterprise invites qualified applicants for the various positions.

1: Junior Customer Service Officer

2: Conformity Assessor I

3: Domestic Purchase Officer

4: Payment and budget management specialist

5: Senior Asset Management Officer

6: CT specialist

7: Conformity Assessment Expert VI

8: Senior human resources management and development expert

9 : Director of Policy and Strategic Affairs

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://harmeejobs.com/company/ethiopian-conformity-assessment-enterprise/

👁ዛሬ የወጡ ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች ሁሉም በአንድ ቦታ👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com

👉Telegram:- https://t.me/harmeejobs

🔰Please Don't forget to share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ

Jul 29, 10:02 AMMore from @ethioworks1

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the positions.

Position 1: Financial Controller

Position 2: Mgr. Finance-EH

Position 3: Manager Procurement & Warehouse Management -EH.

Position 4: Manager ICT -EH

Position 5: Head Human Resources

Position 6: Chief Security -EH

ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለማመልከት               👇👇👇 https://abayjobs.com/ethiopian-airlines-jobs-vacancy-6125

🔴 Deadline: July 31, 2026

▫️ Share & Forward For Your Beloved ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ               👇👇👇👇👇👇       https://t.me/+S7N870Nc3hUxhIps https://t.me/+VkMfRkfah72HjeSS https://t.me/+T3CdkCjJo6f7VTry

Jul 29, 09:30 AMMore from @abayjobscom

📕Ethiopian HIV AIDS Guidelines 👇👇

National Guidelines and training manuals

1. National Guideline for Prevention of MTCT of HIV.pdf

2. Management of Common Mental, Seizure and Substance Use Disorders among People Living with HIV

3. 2025 National Comprehensive HIV Prevention, Care & Treatment Final

4. National comprehensive HIV Testing Service (HTS)  Ministry of Health Ethiopia

5. Pocket guide for national guidelines for comprehensive HIV prevention and treatment.pdf

6. 2022 draft National HIV Testing algorithm participants Manual

7. Revised HIV Testing Service (HTS) participant manual Sept -2024

8. Implementation Guidelines for LF-LAM in the Detection of Active Tuberculosis in People Living With HIV

HIV reports and strategic plan

1. Ethiopian HIV National Strategic Plan 2023/24 – 2026/27

2. Ethiopian HIV Estimates and projection for the year 2023 and 2024 EPHI

BGI Ethiopia -Vacancy Announcement BGI Ethiopia would like to invites competent and interested candidates for the following position. Position 1: Forklift Operator Position 2: Packaging Manager How to Apply: (ይመልከቱ፤ ፈጥነው ያመልክቱ!) For details use the link below and apply: 👇👇👇 https://sewaseweth.com/bgi-ethiopia-job-22/ Deadline: August 7, 2026 🔗መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ እባክዎ ለወዳጅ-ጓደኛዎ ያጋሩት Don’t forget to share for your friends

We’re Hiring|ASA

On behalf of our client ASA, we are looking for a HR Manager to join the team!

Requirements: - BA/MA in Human Resource Management, Management, Business Administration, or related field. - 5–10+ years of HR experience, with at least 3 years as HR Manager or HR Business Partner. – Demonstrated experience in performance management, KPI implementation, and workflow design. – Experience working with technical, engineering, IT, project, or field service teams. – Strong command of Ethiopian labor law and HR best practices. – Ability to manage multi-division HR operations. – Excellent leadership, communication, and reporting skills.

Apply now through the link below! https://thetalentfirm.com/latest-jobs/hr-manager-3/

@TheTalentfirm

Jul 29, 09:02 AMMore from @thetalentfirm

ተስፋን ለሰነቁ ወጣቶች!

ተስፋ ለሰነቁለት የወደፊት ህልምዎ እና እቅድዎ መሳካት ቁጠባ ጠንካራ መሰረት ነው። ቁጠባዎን ከዛሬ እንዲጀምሩ ሕብረት ባንክ ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብን ከተለያዩ ጥቅሞች ጋር አቅርቦልዎታል።

ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ ከሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ሙሉ መረጃዎን ያግኙ፡፡

ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!

🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡

Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website

#HibretBank #HibirYouthSaving #YouthSavings #SavingsAccount #Banking #Ethiopia

Jul 29, 08:32 AMMore from @hibretbanket

Quality Assurance Engineer Company: Ablaze Labs 🔥 Role Description The Quality Assurance Engineer is a full-time, on-site role based in Addis Ababa, Ethiopia. In this role, the engineer designs, reviews, and executes test cases to validate software functionality, performance, and reliability. Daily responsibilities include performing manual testing, documenting defects, collaborating closely with developers and product teams to clarify requirements, and ensuring issues are resolved before release. The engineer will maintain test documentation, ...view detail

#Linkedin #quality #assurance #engineer #josad #tech_jobs

View on source

@josad_software

Facebook pc colon #Method Ethiopia

Region / TimeZone ➔  BD

Proxy ➔  All, Server-ET VPN ➔  I DON'T KNOW

Language ➔ English

App ➔ via browser

★ প্রথমের আইডি সার্চ করে নিবে। তারপর এসএমএস পাঠানোর আগে proxy  on করে নিবে। এসএমএস পাঠানো হয়ে গেলে proxy  of করে দিবে।

Jul 29, 07:27 AMMore from @sxmethod

Россия в Африке: новые рынки и союзы

▪️Торговля растёт рекордными темпами — товарооборот достиг $27,7 млрд в 2025 году, а агроэкспорт (пшеница, ячмень, соевое масло) за январь–май 2026 года подскочил на 35–40% год к году. ▪️Атомная энергетика — флагманское направление: «Росатом» строит АЭС «Эль-Дабаа» в Египте и ведёт переговоры о новых станциях с Нигером, Эфиопией, Нигерией, Угандой, Буркина-Фасо, плюс урановые и литиевые проекты в Танзании, Намибии и Мали. ▪️Военно-техническое сотрудничество — с 2023 года подписано ~150 контрактов на $20+ млрд, Россия удерживает 21% доли африканского оружейного рынка; «Африканский корпус» активно защищает интересы РФ в Сахеле (Мали). ▪️Главное событие 2026 года — третий саммит Россия–Африка 28–29 октября в Москве, впервые сфокусированный на экономике и инвестициях (ИИ, цифровые технологии, платёжные системы), с принятием дорожной карты на 2027–2029 годы.

Развитие и укрепление африканских государств совпадает с интересами России. Китай не нацелен на развитие африканских государств, Запад исторически насчитывает на управляемый хаос в этом регионе.

Только России нужна стабильность и развитие африканских государств и рынков, где Россия может продавать тысячи наименований своей продукции, а также нарождающиеся продукты в области ИИ и спутниковой связи. Для чего нужен рост образования, благосостояния и внутреннего потребления жителей африканского континента.

@Sib_army \ МАХ

Jul 29, 06:58 AMMore from @urga_74

👉ዛሬ በዓለም አቀፍ የሪል እስቴት ገበያ እየታዩ ያሉ አዳዲስ አዝማሚያዎችን፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሞች እና የኢንቨስትመንት አቅጣጫዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡

​🌍 1. ዘላቂነት እና "ግሪን ሕንፃዎች" (Green Buildings)

​በአሁኑ ወቅት የዓለም ትልልቅ ሪል እስቴት አልሚዎች ትኩረት ሙሉ በሙሉ ወደ አካባቢ ጥበቃ እና ዘላቂ ልማት ላይ አተኩሯል። ​የኢነርጂ ቅልጥፍና፡ አዳዲስ ሕንፃዎች ፀሐይን በኃይልነት የሚጠቀሙ (Solar-powered)፣ የ rainwater harvesting (የዝናብ ውሃ መሰብሰቢያ) ሲስተም ያላቸው እና ካርቦን አመንጪነታቸው እጅግ ዝቅተኛ በሆኑ ቁሳቁሶች እየተገነቡ ይገኛሉ። ​የገበያ ፍላጎት፡ ዓለም አቀፍ ገዢዎች እና ተከራዮች ለአካባቢ ተስማሚ የሆኑ ቤቶችን ቅድሚያ እየሰጡ በመሆናቸው፣ አልሚዎች "Green Certification" ያላቸውን ፕሮጀክቶች በመገንባት ላይ ይገኛሉ።

​🤖 2. የPropTech (የሪል እስቴት ቴክኖሎጂ) አብዮት

​ቴክኖሎጂ የሪል እስቴት ንግድን እና ግንባታን ሙሉ በሙሉ እየቀየረው ይገኛል።

​ምናባዊ ጉብኝቶች (Virtual Tours & AR/VR): ገዢዎች ከአገር ሳይወጡ ወይም በአካል ሳይገኙ ቤቶችን በ3D እና በምናባዊ እውነታ (VR) የመጎብኘት ልምድ ተስፋፍቷል።

​አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በግንባታ፡ አልሚዎች የፕሮጀክት ወጪን ለመቀነስ፣ የግንባታ ጊዜን ለማሳጠር እና የገበያ ትንበያዎችን በትክክል ለማስቀመጥ AIን በስፋት እየተጠቀሙበት ናቸው።

​🏙️ 3. የተቀናጁ ከተሞች (Mixed-Use Developments & 15-Minute Cities)

​የሰዎች የአኗኗር ዘይቤ እየተቀየረ መጣ ቁጥር አልሚዎች በአንድ ስፍራ ሁሉን ነገር ማሟላት የሚችሉበትን ንድፍ እየተከተሉ ነው፡ ​የ15 ደቂቃ ከተሞች ጽንሰ-ሀሳብ፡ መኖሪያ ቤት፣ ቢሮዎች፣ ሆስፒታሎች፣ ትምህርት ቤቶች እና የመዝናኛ ስፍራዎች በእግር ወይም በ15 ደቂቃ ውስጥ ሊደረስባቸው በሚችሉበት መልኩ የታቀዱ ዘመናዊ ማህበረሰቦች በአውሮፓ እና እስያ በስፋት እየተገነቡ ይገኛሉ።

​💰 4. የዋጋ ግሽበት እና የፋይናንስ አማራጮች

​በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሉ የኢኮኖሚ ጫናዎች የተነሳ የወለድ መጠን መጨመር በሪል እስቴት ገበያ ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል።

​አዳዲስ የክፍያ ስልቶች፡ አልሚዎች ደንበኞችን ለመሳብ ከተለምዷዊ የባንክ ብድር ውጪ ተጣጣፊ የውስጥ ክፍያ ስርአቶችን (Flexible Payment Plans) እና የሽርክና (Crowdfunding) የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።

​💡 ማጠቃለያ

ለኢትዮጵያ ሪል እስቴት አልሚዎች፡ ዓለም አቀፍ አዝማሚያዎች እንደሚያሳዩት የወደፊቱ የሪል እስቴት ስኬት የተመሰረተው በቴክኖሎጂ አጠቃቀም፣ በአረንጓዴ ልማት እና የደንበኞችን ፍላጎት ባማከለ ንድፍ ላይ ነው። የሀገራችን አልሚዎችም ከዚህ ዓለም አቀፍ እውቀት በመቅሰም ዘመናዊ እና አስተማማኝ ግንባታዎችን ማጠናከር ይኖርባቸዋል።

​🌐 ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG ‎ ‎@etconp

Jul 29, 06:25 AMMore from @etconp

‹‹ዑራኤል የተባለ መላእክ ሊረዳኝ መጣ›› (ዕዝ.ሱቱ ፪፥፩)

በነገደ መላእክት ከተሾሙት ሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ቅዱስ ዑራኤል የቅዳሴ ቤቱ የሚከበርበትና ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዕለት ሐምሌ ፳፪ በቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት ይከበራል፡፡ በመከራ ጊዜ ረዳት የሆነው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤል በዘመናት ለነገሡ የሀገራችን ነገሥታት ያደረገውም ውለታ እጅግ ብዙ ነው፡፡ ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ የተባለ ንዋየ ማርያም በነገሠበት ዘመነ መንግሥት ቅዱስ ዑራኤል በጸሎቱ በመራዳትና እስከ ግዛቱ ፍጻሜ ባለመለየት ሀገሩን እንዲመራ አድርጓል፡፡ ንጉሡም ሃይማኖቱ የቀና እና የአምላክን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሚወድ ስለነበር ኢትዮጵያን በቀናች ሃይማኖት ሊመራት ችሏል፡፡ ይህም ንጉሥ አስቀድሞ በወንጌላዊው ሉቃስ እጅ የተሳሉትን የእመቤታችን ስዕሎች ከኢየሩሳሌም በማስመጣት አንዲቱን ስዕል ቅዱስ ዑራኤል በአምላካችን ደም በቀደሳት ጎጃም ውስጥ በምትገኘው ጀብላ ተብላ በምትጠራ ስፍራ አስቀምጦ ነበር፡፡ ሁለተኛውን ስዕል በደብረ ወርቅ ካስቀመጠ በኋላ ሦስተኛውን ደግሞ በሐይቅ ውስጥ አኑሯታል፡፡ ወንጌላዊው ዮሐንስ የሳለውን የቅዱስ ዑራኤልን ስዕል ግን በከተማው ውስጥ በወርቅ ግምጃ በተሠራ ድንኳን ውስጥ ከእርሱ ጋር አኑሮታል፡፡ የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቀይ ግምጃ ልብሱን ደግሞ ቅዱስ ዑራኤል በጌታችን ደም በቀደሳት በአምባሳል ሀገር በክብረ ነገሥት ደብር ውስጥ አስቀምጦታል፡፡ ደብሩም ከከበሩት አድባራት ሁሉ ይልቅ ክብሩ ከፍ ያለ ስለነበር ‹ደብረ ከርቤ› ተብሎ ተሰይሟል፡፡ ንጉሥ ዘርዐ ያዕቆብ ደግሞ በዘመነ መንግሥቱ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ከሠራቸው ቤተ ክርስቲያናት በተጨማሪ በቅዱስ ዑራኤል ስም ቤተ ክርስቲያን በደብረ ብርሃን በማሠራት የመልእኩ ስም እንዲጠራና ክብረ በዓላቶቹ እንዲከበሩ አድርጓል፡፡ ይህም ንጉሥ እስላሞች የከበረ ወርቆችን ለመውሰድ ፈልገው ሳይሳካላቸው ሲቀር የእስክንድርያውን ሊቀ ጳጳ አባ ሚካኤልን አስረው በግብጽ የሚገኙ አብያተ ቤተ ክርስቲያናትን በእሳት ባቃጠሏቸው ጊዜ ሰምቶ ወደ ግብጽ በመሄድ ተዋጋቸው፡፡ በእመቤታችን ድንግል ማርያም ረዳትነትና በቅዱስ ዑራኤልም አማላጅነት የእስላሞቹን ንጉሥ አሕመድን እንዲሁም የአዳልንና የጥልጣል ባላባት በድላይንንም ገደላቸው፡፡ አባ ሚካኤልን ደግሞ ከእስራቱ ፈትቶ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ይዞት መጥቷል፡፡ መስቀሉንም አባቱ ዳግማዊ ዳዊት ባሳነጸው ሕንጻ ውስጥ በድብረ ከርቤ እንዲቀመጥ አድርጓል፡፡ ንጉሥ ዘርዐ ያዕቆብ ንግሥት ዕሌኒ በእመቤታችን ስም ቤተ ክርስቲያናን እንድትሠራ ካደረገ እና ሥርዓተ ቅዳሴው ከተፈጸመ በኋላ ጌታችን ተገልጾላቸው በቀራንዮ በተሰቀለ ጊዜ ከጐኑ በፈሰሰው ደሙ ቅዱስ ዑራኤል ደብሯን ቀድሷታል፡፡ ከዚህም በመቀጠል ንጉሡ በደብረ ብሥራት ሁለት ቤተ ክርስቲያን ሠራ፡፡ እንዲሁም በቀኝዋ ሁለት ቤተ ክርስቲያናት በመሥራት አንደኛዋን ‹ሰይፍ አጥራ› ብሎ ሰይሟታል፡፡ የዚህም ምክንያት ሕንጻ ቤተ ክርስቲያኗ በተጀመረ ጊዜ ቅዱስ ዑራኤል ከእሳታውያን መላእክት እና ከእመቤታችን ጋር የእሳት ሰይፎችን ይዘው በክንፎቻቸው አጥረዋት ስለተመለከተ ነበር፡፡ ሁለተኛዋን ቤተ ክርስቲያን ደግሞ ‹እድ አጥራ› ብሎ ሰይሟታል፡፡ ንጉሡም ከዚህ በኋላ ሌሎች ቤተ ክርስቲያናትን ሠርቷል፡፡ የዚህም ንጉሥ ዘርዐ ያዕቆብ ልጅ እደ ማርያም በነገሠ ጊዜ በቅዱስ ዑራኤል ስም ቤተ ክርስቲያንን አሠርቷል፡፡ ለበዓሉ መታሰቢያም ይሆን ዘንድ ለደብሩ ዐርባ ዐራት ርስተ ጉልትን ሰጥቷል፡፡ የደብሯንም ስም ‹ምስዓለ ማርያም› ብሎ ሰይሟታል፡፡ ይህም ንጉሥ የአባቱን ፈለግ ተከትሎ ሌሎችን ቤተ ክርስቲያናትን ሠርቷል፡፡ ከንጉሥ ይኩኖ አምላክ ጀምሮ እስከ ንጉሥ ናዖድ ድረስ ያሉትን ዘጠኙ ቅዱሳን አባቶችና ነገሥታት የሥራቸውን ዜናና የቀናች ሃይማኖታቸውን ጽንዓት በድርሳነ ዑራኤል ተጽፏል፡፡ የክርስቲያን ወገኖች የሆንን በሙሉ የዚህን ተረዳኢ መልእክ ቅዱስ ዑራኤል በዓል ልንዘክር ይገባል፤ እርሱ እኛን በግልጥና በስውር ከሚመጣ ጠላት ከክፉ ነገር ሁሉ የሚጠብቀን ነውና፤ እንደ ጥላና እንደ በረሃ አበባ ከሚጠፉው ከዚህ ኃላፊው ዓለምና ከጽኑ ጠላት ያድነናል፡፡ አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ በአባቱ ምስጋና በሚመጣበት ጊዜ በቅዱስ ዑራኤል አማካኝነት ከዘለዓለማዊ ሞት ይታደገናል፡፡ ዓለማችን በኃጢአት ማዕበል ተውጣ እንዲህ በጭንቅና ጣር ላይ ባለችበት በዚህ ጊዜ በውስጧ የምንኖር ሰዎች ይህን መከራና ሥቃይ ተቋቁመን ለማለፍ የሚቻለን በቅዱሳን አማላጅነት ተራዳኢነት ነው፡፡ በሰላም ወጥቶ መግባት፣ ውሎ ማደር እንዲሁም መኖር ያቃተን እጅግ በርካታ ሰዎች ልንኖር እንችላለን፡፡ በዚህም ሳቢያ ተስፋ ቆርጠንና ከያዝነው እውነተኛ መንገድ ወጥተን ወደ ጨላማው ሕይወት እንዳንገባ ምርኩዝ ድጋፍ የሚሆነን የእነርሱ ጸሎት ነው፡፡ ምንም ቢሆን ከክፋት ለመራቅና በኃጢአት ከመውደቅም ሊጥለን የሚፈታተነን ጠላት መዋጋት ያስፈልጋል፡፡ መሣሪያችንም ጸሎት፣ ጾምና ስግደት በመሆኑ በእነዚህ ሁሉ ምግባራችንም የቅዱሳኑ አምላጅነት ስለሚያስፈልገን ተግተን እነርሱን ልንማጸናቸው ይገባል፡፡ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤል የጸሎቱና የረዳትነቱ ኃይል አይለየን፤ አሜን! ምንጭ፡- ድርሳነ ዑራኤል ዘሐምሌ

@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox

የዚህ ጽሁፍ አዘጋጅም በዚህ በጨረሻው ሀሳብ ይስማማል፡፡ ሰማያዊ ክብርን የሚያስገኝ አኩሪ ገድል በመፈጸም የቤተክርስቲያን ታላቅ አለኝታ አባትና መሪ የሆኑት የዘመናችንን ታላቅ ሰማዕት አቡነ ጴጥሮስን ትውልዱ የግድ ሊያስባቸውና ሊዘክራቸው ይገባል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (united nations) አቡነ ዼጥሮስን "የሺህ ዓመቱ ምርጥ ሰማዕት" ወይም በፈረንጅኛው አፍ (MARTYR OF THE MILLENIUM) በሚል መጠሪያ ሰይሟቸዋል፡፡ ላልተነገረላቸውና ላልተዘመረላቸው ለእኚህ ብርቅዬ የቤተ ክርስቲያናችን ድንቅ አባት ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት ‹‹አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል፡፡ በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56፡4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች፡፡ ግንቦት 1 ቀን 2001 ዓ.ም በስማቸው የተሰየመው ሕንጻ ቤተ ክርስቲያንና መታሰቢያ ሐውልታቸው ሲሠራ የፍቼ ከተማ ነዋሪዎች የሆኑ የእስልምና እምነት ተከታዮችም ጭምር ለግንባታ የሚሆን አሸዋ ከመርዳት አንስቶ በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ድንኳን እስከመትከል ተሳትፈዋል፡፡ በገንዘብም በጉልበትም ተባብረዋል፡፡ ጠላት ድል ተደርጎ ሀገራችን ነፃነቷን ከተቀዳጀች በኋላ የአባታችንን እጅግ አኩሪ ታሪክ ሲያዘክራቸው እንዲኖር መታሰቢያ ይሆናቸው ዘንድ በግርማዊ ቀዳማዊ ንጉሠ ነገሥት አሳሳቢነት ሐምሌ 16 ቀን 1938 ዓ.ም በአ.አ መሐል ከተማ ላይ ሐውልት ቆሞላቸዋል፡፡ የሰማዕት አባታችን በረከታቸው ትደርብን!

@Ethiopian_Orthodox

ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ሊቀጳጳስ /1932 - 1982 ዓ.ም/

ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በ1933 ዓ.ም በያኔው የወሎ ጠቅላይ ግዛት ደሴ ከተማ ከአባታቸው አቶ ገበየሁ እና ከእናታቸው ወ/ሮ አሰለፈች ተወለዱ። ብፁዕነታቸው መዓርገ ጵጵስናን ከመቀበላቸው በፊት አባ መዝገበሥላሴ ይባሉ ነበር።

ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰም በደሴ መድኃኔአለም ቤተክርስቲያን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ መንፈሳዊ ትምህርታቸውን አጠናቀቁ። ከዚያም ትምህርታቸውን ለማስፋፋት ወደ ወሎ ላስታ ነአኩቶለአብ በመሔድ ከአባ ክፍሌ ዘንድ የውዳሴ ማርያም እና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ አዕማደ ምሥጢርና ባሕረ ሐሳብ ተማሩ።

ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በወቅቱ የወሎ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ከነበሩት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ መዓርገ ዲቁናን ተቀበሉ። ከዚያም ወደ አዲስ አበባ መጥተው በመታሰቢያ ቤት ታዕካ ነገስት በኣታ ለማርያም ገዳም ገብተው ሐዲሳትን ተማሩ። ከዚያም ወደ ደብረሊባኖስ በመውረድ ምንኩስናን ተቀበሉ። በመቀጠል ወደአዲስዓለም በመሔድ አፈወርቅ መንገሻ ከተባሉ ሊቅ ቅኔን ከነአገባቡ ተማሩ።እንደገና ወደ ደብረሊባኖስ ተመልሰው መምህር ፍሥሐ ከተባሉ ሊቅ የሐዲሳት ትርጓሜ እና ትምህርተ ሃይማኖትን፣ መምህር ቢረሳው ከተባሉ ሊቅ ደግሞ መጽሐፈ ሊቃውንትን እንዲሁም ከመምህር ገብረ ሕይወት የሐዲሳት ትርጓሜን አደላድለው ተመረቁ።በዚሁ ደብርም ቅዳሴን ከነሥርዓቱ አጠናቀው ተመርቀዋል። ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ መዓርገ ቅስናን ተቀበሉ።

ከዚህ በኋላ ብፁዕነታቸው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን ለሁለት ዓመታት ካስተዳደሩ በኋላ በ1963ዓ.ም ወደ ግሪክ ተላኩ።በዚያም ፍጥሞ በተባለችው ደሴት ከሚገኘው ነገረሃይማኖት ትምህርት ቤት ተምረው በዲፕሎማ ተመረቁ ትምህርቱን በመቀጠልም ወደ አቴና ዩኒቨርሲቲ በማቅናት ለአራት ዓመታት የነገረ መለኮት ትምህርታቸውን በመከታተል በማስተርስ ተመርቀዋል። ወደ ስዊዘርላንድ በማቅናትም የፈረንሰኛ ቋንቋ አጥንተዋል።

ብፁዕነታቸው ወደኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ ጥር ወር 1971 ዓ.ም በብፁዕ አቡነ ተክለሃይማኖት አንብሮተ ዕድ ከተሾሙት አባቶች አንዱ በመሆን መዓርገ ጵጵስና ተቀበሉ። የቅዱስ ፓትርያሪኩና የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ ሆነው አገልግለዋል።በነበራቸው ኃላፊነትም ምቅዋመ ሕግ/ሕገ ቤተክርስቲያን/ አርቅቀዋል። ዘመን የማይሽራቸው "የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክና የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ" የሚሉት መጻሕፍቶቻቸው ግሩም ሥራዎቻቸው ናቸው።

ከዚያም ሙሉ ትኩረታቸውን ብዙ ሥራ ወደሠሩበት የዝዋይ ገዳም አድርገዋል። ብፁዕነታቸው በዚያም ገዳሙንና መንፈሳዊ ትምህርት ቤቱን በማስፋፋት ታላቅ ሥራ ሰርተዋል። በነበራቸው ወጣቱን ትውልድ የመያዝ ፍላጎትና ችሎታ በወቅቱ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይማሩ የነበሩ ተማሪዎችን በክረምት ወደ ገዳሙ እንዲገቡ በማድረግ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትምህርት በመማር ዘመኑን እንዲዋጁ አድርገዋል ። እርሳቸው ለሁለት ለሦስት ክረምቶች ሰብስበው ያስተማሯቸውና የመከሯቸው ተማሪዎች ዛሬ ቊጥራቸውን አበራክተው በማኅበረ ቅዱሳን ደረጃ በመሰባሰብ በዕውቀታቸውና በገንዘባቸው ቤተ ክርስቲያንን እና አባቶችን እያገለገሉ ይገኛሉ።

ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ለዐሥራ አንድ ዓመታት በዚህ ዓይነት ከፍተኛ እና አርአያነት ያለው አገልግሎት ካበረከቱ በኋላ ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በመቂ ቅዱስ ሚካኤል ለሚገኙ ምእመናን አባታዊ ትምህርታቸውን ለመሠጠት ሲገሰግሱ በድንገት በደረሰባቸው የመኪና አደጋ በተወለዱ በኀምሳ ዓመታቸው ዐርፈዋል። የብፁዕነታቸው በረከት አይለየን።

©- ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ -ዜና ጳጳሳት ኢትዮጵያውያን

@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox

#ADVERTISEMENT

🏗 Still preparing Bill of Quantities (BOQ) manually? የስራ ዝርዝር ለማዘጋጀት ምን ያህል ጊዜ ይወስድቦታል?

AddisBOQ prepares your BOQ and cost estimate in minutes. ✔ BOQ & cost estimation for Ethiopian rates, for multiple cities ✔ Rebar wastage optimizer (የብረት ብክነት መቆጣጠሪያ) ✔ Daily site log for project records 📱 Website & Android app 👉 AddisBOQ.com ✈️ Join our Telegram channel: @AddisBOQ

Jul 29, 05:59 AMMore from @etconp

ሳንሻይን ኮንስትራክሽን 22+  ክፍት የሥራ ቦታዎችን አውጥቷል

የስራ መደቦች ዝርዝር

1. ረዳት ቴክኒካል ኢንስፔክተር 2. ረዳት ወርክሾፕ ሱፐርቫይዘር 3. የኣይቲ ሲስተምና ኔትወርክ አስተዳደር 4. ፕሮጀክት ኦዲት ኃላፊ 5. ኦዲተር 6. የሪጊንግ ሠራተኛ 7. ማሽነሪ መካኒክ 8. የከባድ/ቀላል መኪና መካኒክ 9. አውቶ ኤሌክትሪሺያን 10. ሪግ ማን 11. ኢንቨንቶሪ ኮንትሮለር 12. የስፔር ፓርት ስቶር ኪፐር 13. የማቴሪያል ሪፖርተር እና የቴክኒክ ስቶር ኪፐር 14. ስቶር ኪፐር 15. የግራደር ኦፕሬተር 16. የኤክስካቫተር ኦፕሬተር 17. የዶዘር ኦፕሬተር 18. ሎደር ኦፕሬተር 19. ሮለር ኦፕሬተር 20. የገልባጭ መኪና ሹፌር 21. የአይሱዙ መኪና ሹፌር 22. የቀላል መኪና ሹፌር

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.net/sunshine-construction-job-vacancy-2026-22-open-roles/

📌 Vacancy Announcement:-

Organization: Last Mile Health

Position: Advisor, Health Financing (Ethiopia)

Education: Bachelor’s degree in #Public_Health, Economics, International Development, Political Science, or a related field; with relevant skills and experience

Location: Addis Ababa, Ethiopia

Minimum Experience: Not specified

Salary: $22,260– $42,046 USD per annum

Deadline: Applications are reviewed on rolling bases   🔗 Vacancy Details https://doctorsonlinee.com/tag/last-mile-health/

repost

➡️ Share

@Thequorachannel

#Share_live_location 📍

🫴Your safety matters every step of the way.

📱Share your live trip location with family and friends in real time, so they can follow your journey and know you're safe until you reach your destination.📍

🚘 Travel smarter. 🛡 Travel safer. 📍 Share your live location with Feres.

📲 Download the app now!✨ 👉 https://zurl.co/WXK77

#Feresapp #feresmiles #taxi #cab #nearby #addisababa #ETHIOPIA

Jul 29, 04:59 AMMore from @feresappuser

ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል

Jul 28, 08:49 PMMore from @dailysport_et