TGScope
Settings
Theme
eepcommuicationEE

EEP Communication

15,552 subscribers
@eepcommuication
About

EEP Communication

Information
LanguageAfrikaans
CategoryCareer
Analytics
15,552
Subscribers
Channel
Type

This channel is part of the discussion

EEP Communication appears in 3 event pages on TGScope
countryAugust 2026
Ethiopia — August 2026

ተንቀሳቃሸ ማከፋፈያ ጣቢያው በአካባቢዉ የነበረውን የኃይል አቅርቦት ችግር ፈቷል …….///…… የጉደር ባለ 132/15 ኪሎ ቮልት ተንቀሳቃሽ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በአምቦ ከተማና አካባቢዉ የነበረውን የኃይል አቅርቦት ችግር በመፍታት ለኢኮኖሚ እድገትና ለኢንቨስትመንት መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የአምቦ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደረጀ ጅፋራ እንደገለፁት ከዓመታት በፊት…

919 posts·209 channels·Aug 27, 2026
countrySeptember 2026
Ethiopia — September 2026

የተቋሙን የመካከለኛ ጋራዥ ግንባታ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ....///..... የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መስሪያ ቤት ዘመናዊ የመካከለኛ ጋራዥ ግንባታ ለማከናወን የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ጋር በስካይ ላይት ሆቴል ተፈራረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እና የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ኮሎኔል…

307 posts·103 channels·Sep 8, 2026
eventAugust 2026
Ocean anomaly — August 2026

የኤልኒኖ (El Nino) ክስተት እና የኃይል አቅርቦት .....///..... ብዙ ጊዜ የኤልኒኖ ክስተት ሲነሳ አእምሯችን ወደ ድርቅ፣ የምግብ እጥረት እና የግብርና መስተጓጎል ያደላል። ነገር ግን ኤልኒኖ ከአየር ጠባይ መዛባት ባሻገር በቀጥታ ከምንጠቀመው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እና ደህንነት ጋር እጅግ ጥብቅ የሆነ ትስስር አለው። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አብዛኛው የኤሌክትሪክ ኃይላቸውን ከውሃ (Hydropower) በሚያመነጩ…

51 posts·47 channels·Aug 14, 2026