TGScope
Settings
Theme
CountryEthiopiaJuly 2026

Ethiopia — July 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in July 2026: 426 posts from 158 channels, collected automatically from public Telegram channels.

426 posts·158 channels

More posts — page 14

426 posts total

በአለም ትልቁ የመርከብ ድርጅት ወደ አፍሪካ ተመለሰ

የዓለም ሁለተኛው ትልቁ የኮንቴይነር መርከብ ድርጅት የሆነው ኤ.ፒ. ሞለር-ማርስክ በቀይ ባህር ውስጥ በንግድ መርከቦች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ ለሦስት ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረውን የሱዌዝ ካናል አገልግሎት በከፊል እያስጀመረ መሆኑ ተገልጿል።

የዴንማርኩ ግዙፍ የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ፣ ከጀርመኑ ሃፓግ-ሎይድ ጋር በጋራ የሚያከናውነውን የኤኤ15 (AE15) የእስያ-አውሮፓ መስመር አገልግሎት እንደሚያድስ ካስታወቀ ቀናት ባልሞሉ ጊዜ ውስጥ፣ የመካከለኛው ምስራቅ-ዩኤስ ምስራቅ ጠረፍ አገልግሎቱን በሱዌዝ ካናል በኩል እንደሚመልስ አስታውቋል።

ይህ የቅርብ ጊዜ ውሳኔ፣ በየመን የሁቲ አማጽያን ጥቃት አብዛኛዎቹን ዓለም አቀፍ የመርከብ መስመሮች መርከቦቻቸውን በአፍሪካ የኬፕ ኦፍ ጉድ ሆፕ ዙሪያ እንዲያዞሩ ካስገደዳቸው ከ2023 መጨረሻ ወዲህ ተትቶ የነበረውን መስመር ቀስ በቀስ ለመክፈት የተወሰደ ሌላ እርምጃ ነው።

ኩባንያው ወደ አጭሩ የሱዌዝ መስመር መመለሱ በኤምኢሲኤል አገልግሎት በምዕራብ አቅጣጫ የሚደረገውን የጉዞ ጊዜ በአማካይ በሰባት ቀናት እንደሚቀንሰው፣ በምስራቅ አቅጣጫ የሚደረገው ጉዞ ደግሞ በደቡባዊ አፍሪካ ዙሪያ ከመጓዝ እስከ 14 ቀናት እንደሚፈጥን ገልጿል።

Source:kidamegebeya @Ethiopianbusinessdaily

✅Ethiopian Engineering Corporation New Vacancy

1.Senior Planning Engineer Road ➲civil engineering or related field.

2.Senior Electrical Engineer ➲electrical engineering or related field.

3.Senior Material/Pavement Engineer (Infrastructure) ➲electrical engineering or related field.

4.Project Senior Planning Engineer (Building) ➲ civil engineering or construction management

5.Quantity Surveyor (Building) ➲civil engineering, or related field.

6.Quantity Surveyor Coordinator (Road) ➲civil engineering, or related field.

7. QA & QC Engineer ➲civil engineering or related field.

For full job description visit 👉

For full job description visit 👉 https://oromiajobs.com/profile/ethengcor8

Jul 23, 02:01 PMMore from @fanajobs

Russian Nuclear Energy on the African Continent: Prospects for Mutual Cooperation for Decades

The Russian state corporation Rosatom is implementing a full nuclear cycle strategy in Africa, combining control over raw material production with technology exports.

On the one hand, the corporation guarantees resource security: projects in Tanzania (Mkuju River, with a target output of 3,000 tons by 2029) and production agreements in Niger (with a simultaneous proposal to build two 2 GW reactors) strengthen the vertically integrated model.

On the other hand, Russia is selling comprehensive technological sovereignty to countries that are dissatisfied with the Western approach.

The flagship El Dabaa Nuclear Power Plant project in Egypt is expanding to include water desalination and nuclear medicine, transforming the relationship from a buyer-seller format to a long-term partnership.

In Ethiopia, contracts have been signed for a feasibility study for a Nuclear Technology Center and the first nuclear power plant to address the baseload generation gap.

Rwanda is focusing on small modular reactors by establishing a research center.

In Burkina Faso, Rosatom is holding consultations on advanced global regulatory standards.

The success of the strategy is ensured by a package deal (technology and loans), the absence of political barriers, and a commitment to long-term commitment. While Western companies are constrained by their own sanctions and project costs, Russia is consistently offering solutions to energy shortages in African countries, laying a solid foundation for relations for decades to come.

#Rosatom #Africa #Russia

Jul 23, 10:49 AMMore from @area_eng

Российская ядерная энергетика на африканском континенте: перспективы для взаимного сотрудничества на десятилетия

Российская госкорпорация «Росатом» реализует в Африке стратегию полного ядерного цикла, объединяя контроль над добычей сырья с экспортом технологий.

На входе корпорация гарантирует себе ресурсную безопасность: проекты в Танзании («Мкуджу Ривер», выход на 3 тыс. тонн к 2029 году) и договоренности о добыче в Нигере (при одновременном предложении построить два реактора на 2 ГВт) укрепляют вертикально интегрированную модель.

На выходе Россия продает комплексный технологический суверенитет тем странам, которых не устраивает подход Запада.

Флагманский проект АЭС «Эль-Дабаа» в Египте расширяется до опреснения воды и ядерной медицины, переводя отношения из формата «продавец-покупатель» в долгосрочное партнерство.

В Эфиопии подписаны контракты на ТЭО Центра ядерных технологий и первую АЭС для закрытия дефицита базовой генерации.

Руанда делает ставку на малые модульные реакторы через создание научного центра.

В Буркина-Фасо «Росатом» проводит консультации по передовым мировым регуляторным стандартам.

Успех стратегии обеспечивают пакетное предложение (технологии и кредиты), отсутствие политических барьеров и готовность работать вдолгую. Пока западные компании ограничены собственными же санкциями и стоимостью проектов, Россия последовательно предлагает решения проблем энергодефицита в странах Африки, закладывая прочный фундамент отношений на десятилетия вперед.

#Росатом #Африка #Россия

Jul 23, 10:46 AMMore from @arearussian

ምናአልባት ልዩነት የሚኖረው በእኛ የመንፈሳዊ ሕይወት ላይ ነው።እዚህ አገር ቤት እያሉ መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ጠብቀው ሲጓዙ የነበሩ ከአገር ከወጡ በኋላ መንፈሳዊነቱን ሊተውት ይችሉ ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም። የክርስቲያን መንፈሳዊ ሕይወቱ በጊዜና በቦታ አይወስንምና። ክርስቲያን የትም ቢሔድ መከራ አለበት። የትም ቢሔድ ደግሞ ጽኑዕ ነው:: "በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ አይዟችሁ እኔ ዓለምን አሸንፌአለሁ።" የሚለው አምላካዊ ተስፋ አይለየውምና።ዮሐ.15፥33። ለዮሴፍ በእግዚአብሔር መታመንና መጽናት ግብጽም ሆነ ከነዓን ልዩነት አልነበራቸውም። ስለዚህ ቅዱስ ቍርባን ተቀብለሽ ወደ ውጭ አገር ብትሔጂ ወይም እዚያ ሔደሽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ካለ ብትቀበይ ሊያስጨንቅሽ አይገባም:: ወሳኙ የአንቺ ቁርጠኛ ውሳኔ እምነት ዐላማና ጽናት ነው፡፡ ቁርጠኛ ውሳኔ ዐላማውና እምነቱ ካለሽ ንስሐ ገብተሽ፤ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ትችያለሽ፡፡ ውጭ አገር መሔድ እያሰብሽ ቅዱስ ቍርባን በመቀበልሽ ብቻ “ድፍረት ይሆንብኝ ይሆን" ብለሽ እንደፈራሽው ድፍረት አይሆንብሽም፡፡ ድፍረት የሚሆንብሽ ንስሐ ሳትገቢ ብትቀበይ ወይም የፈለገው ይሁን ብለሽ የእግዚአብሔርን ጥበቃ ዘንግተሽ ያለ ትሕትና በትዕቢት ብትቀበይ፤ አሊያም እዚያ ሔደሽ እያወቅሽ የድፍረት ኃጢአት ብትሠሪ ነው፡፡ አለበለዚያ ኢትዮጵያ ውስጥም ይሁን ውጭ አገር ቢኖሩ ከበደል ነጻ ሆኖ መኖር አይቻልም።ቅዱስ ቍርባን ደግሞ የሚገባውና መድኃኒትነቱም እንደዚህ ያሉት በደለኞች ንስሓ ገብተው ሲቀበሉት ነው፡፡ ይህም ድፍረት ሳይሆን ትሕትና ነው። ነገር ግን ዓረብ አገር ሔደሽ ምን ዐይነት ሥራ ሠርተሽ ለመኖር እንደተነሣሽ ራስሽን ልትጠይቂ ይገባል። ከዚህ በፊት ሔደው የተመለሱትን ወይም እዚያ ያሉትን እኅቶቻችንን የኑሮ ሁኔታንስ አጥንተሻል? ዓረብ አገር መሔድ ብቻውን ለክርስትና ሕይወት አይመችም ሊያሰኝ አይችልም።ወሳኙ እዚያ አገር ከተሔደ በኋላ የሚሠራው ሥራ፣ የሚኖረው ኑሮ ነው፡፡ እዚያ ሔደሽ ልትሠሪ ያሰብሽው ሥራስ ከኃጢአት ጋር የተገናኘ ከሆነ ቅዱስ ቍርባን መቀበል ብቻ ሳይሆን መሔድም ያለብሽ አይመስለንም፡፡ በተጨማሪም ከመሔድሽ በፊት የትም ይሁን የት የስደት ኑሮ እጅግ አስቸጋሪ መሆኑን መገንዘብ ይኖርብሻል። ይህ ደግሞ ለመንፈሳዊ ሕይወት ብቻ ሳይሆን በሥጋዊውም ሕይወትሽ ችግር ሊገጥምሽ እንደሚችል አስቀድመሽ ልታስቢ ያስፈልጋል። በመንፈሳዊ ሕይወትን ጸንተሽ ለመጓዝም ሆነ በሕይወት ቆይቶ ለመመለስ ከላይ የተነሡት ጥያቄዎች በቂ መልስ ሊያገኙ ያስፈልጋል፡፡ አንቺ እንደሰማሽውና እንደገለጽሽው እዚያ ለመንፈሳዊ ሕይወት አይመችም ብቻ ሳይሆን በሕይወትና በጤና መመለስም አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡ እንዳሰብሽው በመንፈሳዊ ሕይወት ጸንቶ ለመገኘት ደግሞ በቅድሚያ በሕይወት መኖር አስፈላጊ ነው፡፡ ስለዚህ ከመሔድሽ በፊት ለመንፈሳዊ ሕይወትሽ ብቻ ሳይሆን በሕይወትና በጤና ስለመኖርሽም ማጣራት ይኖረብሻል፡፡ ይህንን ሁሉ ስንልሽ ሁሉም ነገር አስፈሪና የማይመች ነው ማለታችን ሳይሆን በሁሉም አቅጣጫ ሊገጥምሽ የሚችለውን ችግርም ሆነ መልካም ነገር አመዛዝነሽ መጓዝ እንዳለብሽ ለማስገንዘብ ነው፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር! 24. በጣም እዋሻለሁ ጥያቄ፦ ስለሠራሁት ኃጢአት ሁሉ እስከአሁን ንስሓ ባልገባም ወደ ቤተ ክርስቲያን ከተመለስኩ ጥቂት ዓመታት አልፈዋል፡፡ ንስሓ አንዳልገባ ወደ ኋላ የሚጐትተኝ ዋናው ችግር ብዙ ጊዜም ወስኜ መተው ያልቻልኩት ውሸታምነት ነው፡፡ በጣም እዋሻለሁ። ሳይወድቅ ተሰበረ የምል ዐይነት ነኝ፡፡ ከዋሸሁ በኋላ ግን ይጸጽተኛል፡፡ እባካችሁ ይህንን ውሽታምነት የምተውበትን መንገድ ጠቊሙኝ። መልስ፦ ውሸት ወይም ሐሰት ከነባራዊው እውነታ የወጣ፤ ወይም ልብ ያወቀውን፤ አእምሮ ያወጣ ያወረደውን፤ እውነታ ለውጦ መናገር ወይም በተግባር መግለጥ ማለት ሲሆን በእግዚአብሔር ዘንድም የተጠላ ኃጢአት ነው። ምሳ.12፥22። "ከእናንተ እርስ በርሳችሁ ሐሰት አትነጋገር ፥ በስሜም በሐሰት አትማሉ” በማለት እግዚአብሔር አምላክም ለሙሴ ይህንኑ አስገንዝቧል። ዘሌ.19፥11።ውሸት ከኃጢአትነቱና ከሰማያዊው መንግሥት ከመለየቱ በተጨማሪ በምድርም የሰዎችን ማኅበራዊ ኑሮ ያናጋል፡፡ በመሆኑም ጉዳቱ ምድራዊም ሰማያዊም ነው። ስለዚህ ክርስቲያን ራሱን ከዚህ ኃጢአት ሊጠብቅ ያስፈልጋል፡፡"ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነት ተነጋገሩ::" ኤፌ.4፥28:: ይሁን እንጂ እንዳንድ ሰዎች መዋሸታቸውን እንደ ኃጢአት ሳይሆን እንደ ጀብድ /ዝና/ በመቍጠራቸው ለመተው ወይም ከችግሩ ለመሳቀቅ ሲሞክሩ አይታይም:: ግን ኃጢአት መሆኑንና መወገድ እንዳለበት መረዳት በራሱ የሚያስደስት ነው፡፡ ይህ በራሱ ለችግር መፍትሔነት አንድ ርምጃ ነውና። መዋሸት በተለያዩ መንገዶች ሊጀምር ይችላል:: በቀልድ መልክ፤ ጊዜያዊ ችግር ለመውጣት ወይም ጥቅምን ለማግኘት፤ ደካማ ጐንን / ኃጢአትን/ ለመሸፈን ወይንም ጓደኛን ለመርዳት፤ ያልሆኑትን መስሎ ለመታየት፣ ወዘተ ተብሎ ሊጀመር ይችላል፡፡ በኋላ ግን እየተለመደ ሲሔድ አመል ወይም ሱስ ይሆንና፤ ካልዋሹ የተናገሩ ወይም የሠሩ የማይመስልበት ደረጃ ይደረሳል:: ስለዚህ በቅድሚያ እንዴት መዋሸት እንደተጀመረና ለምን እንደሚዋሽ ራስን መመርመር ያስፈልጋል፡፡ እንደዚህ የችግሩን መነሻ በሚገባ ከተረዱ ከምንጩ ማድረቅ የሚከብድ አይሆንም። ከዚህ ሌላ ልክ ለእኛ እንደነገርሽን ግልጽ አድርገሽ ለንስሓ አባትሽ ንገሪያቸው፡፡ ኃጢአት ከነ ሥሩ ንቅል ብሎ ከልባችን እንዲወጣ ኑዛዜ ዋንኛው መፍትሔ ነው፡፡ ስለዚህ ዘወትር ንስሓ እየገባሽ፣ በጸሎት ከበረታሽ የማይለቅበት ምንም ምክንያት አይኖርም፡፡ ክርስቲያን በኃይለ እግዚአብሔር አጋዥነት ማሸነፍ የማይችለው ኃጢአት የለም። በዚያ ላይ መታወቅ ያለበት ነገር የሐሰት አባት ዲያቢሎስ መሆኑን ነው። ዮሐ.8፥44 ዲያቢሎስ ደግሞ በመስቀል ላይ አንድ ጊዜ ድል ሆኗል፤ ተሸንፏል፡፡ ታዲያ እንዴት የተሸነፈን ጠላት ማሸነፍ ያቅተናል? ለዚሁ ነው ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ "በርሱ በወደደን ከአሸናፊዎች እንበልጣለን” ያለው:: ሮሜ.8፥37:: ስለዚህ "በቃ! መላቀቅ እልቻልኩም ተሸንፌአለው" የሚለውን የፍርሃት አሳብ ከራስሽ አስወግጂ፣ በእግዚአብሔር ከታመንሽ ሁሉን ማሸነፍ ትችያለሽና አትፍሪ በመሆኑም ያለው እውነታ በመቀበልና የበለጠ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ፤ በጸሎት ከተጋሽ እንደምትላቀቂ እርግጠኛ ልትሆኚ ያስፈልጋል፡፡ ለሁሉም የእግዚአብሔር ረድኤት የቅዱሳን አማላጅነት አይለይሽ፡፡ ~~~ ተፈጸመ ~~~ አነሣሥቶ ላስጀመረን  አስጀምሮ ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር  ምስጋና ይገባል አሜን!

➯ለጥያቄና አስተያየት @Ethiopian_Orthodox_bot ተጠቀሙ።

@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox

💖 💖ስለ ፍቅር አንዳንድ እውነታዎች💖💖

የጭንቅላት ኬሚስትሪ፡- ፍቅር በጭንቅላት ኬሚስትሪ ተጽእኖ ስር ነው፣ እና የተለያዩ የፍቅር ምድቦች በተለያዩ ሆርሞኖች ይቃጠላሉ። ለምሳሌ, መሳም ኦክሲቶሲንን ያስወጣል, ይህም በሁለት ሰዎች መካከል አዎንታዊ ስሜት እና ግንኙነት ይፈጥራል.

የልብ ምቶች፡- ሁለት ሰዎች በፍቅር ሲወድቁ የልብ ምታቸው ይመሳሰላል።

የህመም ማስታገሻ፡ የሚወዱትን ሰው ምስል መመልከት ህመምን ለማስታገስ ይረዳል።

ዶፓሚን፡- ዶፓሚን የሚለቀቀው በፍቅር ጊዜ ሲሆን ይህም የአንጎል ስርዓተን በማንቀሳቀስ ፍቅርን አስደሳች ተሞክሮ ያደርገዋል።

በእጅ መያዝ፡ በስሜታዊነት የተገናኘዎትን ሰው እጅ መያዝ ውጥረትን ለማስታገስ ይረዳል።

ወንዶች እና ሴቶች፡ ወንዶች ከሴቶች በበለጠ ፍጥነት ሊወድቁ ይችላሉ።

Gojo ethiopian dating app 👇👇👇

www.gojodating.com www.gojodating.com

5 ቀን ብቻ ቀረው! ============= የታታሪዎቹ/ቀጠሌዋን የሶስተኛ ዙር የአዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር በበርካቶች ጥያቄ መሠረት ምዝገባው እስከ ሐምሌ 20, 2018 ዓ.ም መራዘሙን እየገለጽን በ Online ማመልከት ለምትፈልጉ 👇 https://tatariwochu.awashbank.com እንዲሁም በአካል ማመልከት ለምትፈልጉ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡

Guyyoota 5 qofaatu hafa! ================ Gaaffii namoota hedduu ilaalcha keessa galchuun galmee dorgommii kalaqa hojii marsaa 3ffaa Qaxaleewwan Baankii Awaash toora interneetii irratti iyyachuu kan barbaaddan galmeen hanga Adooleessa 20, 2018tti dheerachuu isaa isin beeksisaa marsariitii kana fayyadamun 👇 https://tatariwochu.awashbank.com Akkasumas namoonni qaamaan iyyachuu barbaaddan damee baankii keenya isinitti dhiyaatutti yeroo murtaa'e kana keessatti iyyachuu akka dandeessan kabajaan isin beeksifna.

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Tatariwochu #Qaxaleewwan #Empowering_The_Visionaries #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Осталось 2 часа 🔥

Друзья, если вы вдруг не закончили оформление заказа, отложили на потом либо не оплатили, то напоминаю вам, что до окончания приема заказов на розыгрыш осталось 2 часа!

Все заказы, оформленные и оплаченные до этого времени (14:00 по Москве), участвуют в розыгрыше призов:

☕ 2 сертификата по 10 000 ₽ на покупки в Terra Coffee. ☕ Годовой запас кофе — 3 килограмма ваших любимых сортов. (Сертификат и запас можно использовать постепенно или разом) ☕️ 5 упаковок кофе на ваш выбор ☕️ по 5 упаковок дрип-пакетов из Коста-Рики, Эфиопии и Кении.

КАЖДЫЙ заказ также получает подарок: 100 г кофе одного из популярных сортов: Бразилия, Китай, Ангола, Гондурас.

Выбрать кофе и оформить заказ: https://terra-coffee.ru/collection/kofe По любым вопросам пишите менеджеру: @terra_coffee_bot — поможем выбрать и создать заказ)

Удачи вам!

Jul 23, 08:58 AMMore from @terra_coffee

We’re Hiring|ASA

On behalf of our client ASA, we are looking for a HR Manager to join the team!

Requirements: - BA/MA in Human Resource Management, Management, Business Administration, or related field. - 5–10+ years of HR experience, with at least 3 years as HR Manager or HR Business Partner. – Demonstrated experience in performance management, KPI implementation, and workflow design. – Experience working with technical, engineering, IT, project, or field service teams. – Strong command of Ethiopian labor law and HR best practices. – Ability to manage multi-division HR operations. – Excellent leadership, communication, and reporting skills.

Apply now through the link below! https://thetalentfirm.com/latest-jobs/hr-manager-3/

@TheTalentfirm

Jul 23, 08:33 AMMore from @thetalentfirm

"Cash flow is more important than profit." Mukemil Bedru is Founder & Managing Partner of Valcrest Capital and Co-Founder of Hijra Bank. We explore investment banking, capital markets, entrepreneurship, and the policies reshaping Ethiopia's economy. Enjoy it: https://youtu.be/NjgOGLVs_H8

Jul 23, 07:02 AMMore from @meri_podcast

В этот день, в разные годы…   В 1941 году проведены успешные испытания первой серийной пусковой установки БМ-13 «Катюши», изготовленной заводом «Компрессор» по документации СКБ В. П. Бармина.

В 1968 году впервые в истории террористами захвачен гражданский самолёт с заложниками. Боевики Народного фронта освобождения Палестины совершили первый (и единственный) успешный угон самолёта израильской авиакомпании «Эль-Аль».

В 2002 году учёные получили подтверждение одной из самых загадочных легенд - о существовании морских чудовищ. На острове Тасмания на берег выбросило гигантского кальмара. Весил он четверть тонны, а длина его щупальцев превышала 15 метров.

В этот день родились:

Князь Пётр Андреевич Вяземский - русский писатель, сторонник романтизма, авторитетная литературная личность александровской и николаевской эпох, историк, государственный и общественный деятель.   Рэймонд Торнтон Чандлер - американский писатель-реалист и критик, автор детективных романов, повестей и рассказов. Один из основателей, наряду с Д. Хэмметом и Д. М. Кейном, жанра «крутого детектива». На его сюжеты или по его сценарию снято несколько эталонных фильмов в стиле нуар («Глубокий сон», «Двойная страховка»). Главный герой многих романов Чандлера - калифорнийский частный детектив Филип Марлоу.   Хайле Селассие I (до коронации - рас Тэфэри Мэконнын), последний император Эфиопии, происходивший из легендарной династии потомков царя Соломона. Возглавлял борьбу против итальянских захватчиков во время итало-эфиопской войны 1935—1936 годов. Один из инициаторов создания в 1963 году Организации африканского единства. В сентябре 1974 года свергнут военными в результате государственного переворота. Умер в августе 1975 года (по наиболее распространённой версии, задушен военными Менгисту Хайле Мариама). В растафарианстве считается одним из воплощений Джа на земле.   Юрий Васильевич Катин-Ярцев - советский и российский актёр театра и кино, театральный педагог, участник Великой Отечественной войны. Заслуженный деятель искусств РСФСР. Народный артист РСФСР. Среди его учеников - Наталья Гундарева, Константин Райкин, Юрий Богатырёв, Наталья Варлей, Вениамин Смехов, Леонид Ярмольник, Яна Поплавская и многие другие

От Красноярск до Аддис-Абебы

🇪🇹 Международная олимпиада по финансовой безопасности расширяет географию. Впервые национальный этап проходит в Эфиопии.

Центр межолимпиадной подготовки школьников и студентов ФИАН выступает соорганизатором олимпиады и обеспечивает её методическую поддержку. Для Центра это ещё один шаг к тому, чтобы культура финансовой безопасности становилась по-настоящему международной.

Кто участвует? К участию приглашаются школьники Эфиопии 9-12 классов. Победители смогут представить свою страну на финале VI Международной олимпиады по финансовой безопасности в России.

Что получают участники? 🔵 Пять победителей и два сопровождающих – полностью оплачиваемую поездка в Красноярск на финал (27 сентября – 2 октября 2026 года) 🔵 Возможность поступления в российские университеты 🔵 Официальный сертификат участника 🔵 Бесплатное участие в онлайн-формате

Сроки 🔵 Регистрация с 13 по 27 июля 2026 года 🔵 Выполнение заданий с 28 по 30 июля 2026 года

Что понадобится? 🔵 Владение английским языком 🔵 Компьютер или ноутбук с доступом в интернет

Каждый новый национальный этап это не только новые участники, но и общая работа над тем, чтобы знания о финансовой безопасности были доступны школьникам разных стран. Впереди – встреча сильнейших в Красноярске.

📝 Регистрация и подробности на платформе «Содружество».

#ФинОлимп #финансоваябезопасность __ 📖 Центр в MAX / ВКонтакте

---------------Closed/Hired---------------

Job Title: Skincare Resellers

Company: Private Client View Rate:🟢 80%-100% Excellent

Salary: Commission for each sale

Deadline: 25-07-2026

Description: We’re Hiring! Join Our Team as a Skincare Reseller

Do you love skincare and want to earn extra income? We’re looking for motivated individuals across Ethiopia to join our growing reseller team!

What You’ll Do:  • Promote our premium skincare products on your social media (TikTok) • Respond to customer inquiries professionally. • Send confirmed customer orders to our team. • Build your own customer base and increase your earnings.

What We Offer:  • Commission on every successful sale. • Performance-based rewards for top-selling resellers. • Flexible working hours; you can work from anywhere in Ethiopia. • The opportunity to grow with our brand and increase your income through consistent sales.

Requirements:  • Active on at least one social media platform (TikTok). • Good communication skills. • Honest, responsible, and motivated. • Passion for skincare is a must.

How to Apply:  Send us the following information via DM:  1. Full Name 2. Age 3. City 4. Phone Number 5. Social Media Username(s) 6. Any previous sales experience 7. Why you’d like to become a reseller

Apply today; limited reseller positions are available!

Requirements:  • Previous sales experience is a plus, but not required. • Basic knowledge of social media (TikTok, Facebook, Instagram, or Telegram) is an advantage. • Interest in skincare is a bonus. • Willingness to learn and stay motivated.

Role & Responsibilities:  • Promote our skincare products through social media. • Respond to customer inquiries in a friendly and professional manner. • Submit confirmed customer orders to our team. • Maintain good communication with customers throughout the sales process. • Represent our brand positively and professionally.

Requirements: Previous sales experience is a plus, but not required. Basic knowledge of social media (TikTok, Facebook, Instagram, or Telegram) is an advantage. Interest in skincare is a bonus. Willingness to learn and stay motivated.

Role & Responsibilities: Roles & Responsibilities (Optional):

Promote our skincare products through social media Respond to customer inquiries in a friendly and professional manner. Submit confirmed customer orders to our team. Maintain good communication with customers throughout the sales process. Represent our brand positively and professionally.

Share this Job↗️ Reviewed & Approved by Maroset

Join our Socials: LinkedIn || YouTube || TikTok || Facebook || Telegram

Jul 22, 07:21 PMMore from @maroset

Мне написывают, что Ивлеева скопировала мой выпуск в Эфиопии

Как думаете, это месть за моё разоблачение? За то, что раскрыла скрытое? Старые счеты…?

Я на самом деле не против такого. Места на земле, где можно чето снять, ограничены. Туда уже и Натанзон съездил тоже. Но я думаю, что это совпадение.

Вот если они пойдут по свингер клубам - вот тут я задумаюсь. Будем наблюдать.

ከፍተኛ ደሞዝ በመክፈል የሚታወቀው  ኢትዮ-ፓረንትስ ትምህርት ቤት 50+ በላይ ክፍት የሥራ መደቦች አውጥቷል ፦

ልዩ ባለሙያ (Specialist) ለሁለተኛ እና ለ አንደኛ ደረጃመምህር መምህር በሁሉም የትምህርት አይነቶች ከ 40 በላይ ቦታዎች

ድጋፍ ሰጪ እና አስተዳደር ሠራተኞች (Support & Administration Staff) * Disbursement & Collection Team Leader * IT Officer * Guidance & Counselor * Nurse * Pedagogy center officer * Laboratory Technician * Data Analyst * Record officer * Secretary * Photocopier (ፎቶ ኮፒ ) * Librarian * Cleaner (ፅዳት) * Guard (ጥበቃ)

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/2026/07/hohete-tibebe-share-company-ethio-parents-school-vacancy-announcement/

ስለዚህም የሌሎችን በመንጠቅ በኃጢአት ከሚገኝ ሀብት ውጪ የምናገኘው ሁሉ እግዚአብሔር የሚደሰትበት ብዙ ጽድቅ ሊሠራበት የሚችል በመሆኑ ራሳችንን ማስጨነቅ አይኖርብንም።ወንድማችን ኃ/ማርያምም ይህንኑ እንዲገነዘቡ ያስፈልጋል አንላለን፡፡ 18.ክርስቲያን ካራቲስት መሆን አይችልም ? ጥያቄ፦እኔ ስፖርተኛ ነኝ።ለካራቴ ስፖርት ካለኝ ፍቅር የተነሣ በሙያው ፕሮፌሽናል ሆኛለሁ።ምንም እንኳን ከነበረኝ የሙያው ፍቅር የተነሣ እዚህ ደረጃ መድረሴን እግዚአብሔርን ባመሰግነውም፤አንድ የሚያስጨንቀኝ ነገር ተፈጥሮብኛል፡፡ይኸውም ሰንበት ተማሪዎችም ሆኑ ሌሎች መንፈሳዊያን ወንድሞቼና እኅቶቼ እኔን እንደ ዓለማዊ ማለት ሕገ እግዚአብሔርን እንደጣስኩኝ በመቍጠር ይሸሹኛል።ይህም በጣም ያስጨንቀኛል፡፡ምን አልባት የወደድኩት ወድጄም የያዝኩት ሙያ ከእግዚአብሔር የሚያርቀኝ ይሆን? መልስ፦ ራሳችንን አሸንፈን ቤተሰባችንን ረድተን ከሰው ሽክምነት ተላቀን እግዚአብሔርን እያመሰገንን እንኖር ዘንድ የተለያየ ሥራ መሥራት ይጠበቅብናል፡፡ይህን ለማድረግ በምንነሣበት ጊዜ የሚያጋጥመን ሥራ ከእግዚአብሔር የሚያጣላን፣ ለክብሩ ዐላማ የሚሆን ሊሆን ይችላል፡፡ለዚህም በማጭበርበር ሥራ መሥራት፣ ዝሙትን የገቢ ማግኛ ማድረግ፤ ወዘተ ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡አንዳንዱ ደግሞ ሥራው በራሱ ለኃጢአት የሚያጋልጥ ባይሆንም ካያያዝ አለማወቅ ሥራቸው እንቅፋት የሚሆንባቸው ሰዎች አሉ።ለአብነት ካላጭበረበሩ የነገዱ የማይመስላቸውን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ወደ ስፖርቱ እንመለስ፤ ስፖርት በራሱ ኃጢአት አደለም፡፡ስፖርተኛ መሆንም ከመንፈሳዊነት ያርቃል የሚል አስተያየትም የተሳሳተ ነው፡፡የአንተም ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡ምናአልባት ጓደኞችህ ከእውቀት ማነስ አስተያየታቸው ተለውጦ ቢሆን እንኳን ነገሩን እስኪረዱ በትዕግሥት መጠበቅ ይኖርብሃል።ለዚህ ደግሞ ሥራህ ነውና ሳታፍርና ሳትፈራ ልትገልጥላቸው ይገባል፡፡ምናልባትም ይህንን አመለካከት በአንተም ላይ እንዲያሳድሩ ያስገደዳቸው ስፖርተኛ ነን የሚሉ አንዳንድ ስዎች ያላቸው አጉል ሕይወት ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንድ ስፖርተኞች ለስፖርታቸው ቅድሚያ በመስጠት ወይም ለስፖርቱ የማይስማማ በማድረግ ቤተ ክርስቲያን መሔድ ያቆማሉ፤መንፈሳዊ ምግባራታን ሁሉ አርግፍ ያደርጋሉ፡፡በዚህ ምክንያት ከመንፈሳዊነት ወጥተው ይቀራሉ፡፡ ይህን ግን የጌታን ቃል መዘንጋት ነው፡፡ “ሰው ዓለሙን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል" ማቴ.6፥26 በአጠቃላይ የምትሠራው ሆነ የምታሠራው ስፖርት ሌላውን ለመጉዳት፤ ኃጢአት ለመሥራት የሚውል እስካልሆነ ድረስ ስፖርተኛ መሆንህ ሊያስጨንቅህ አይገባም።ይህ ሰውን የሚያሰናክል አይደለም። 19.እቅዴ ሁሉ እየከሸፈ አስጨንቀኛል ጥያቄ፦ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ።የምኖረውም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው።እግዚአብሔር እንደፈቀደልኝ በቤተ ክርስቲያን እየኖርኩ ቢሆንም የማቅደው እቅድ ሁሉ ተፈጻሚነት እያጣ ተቸግሬአለሁ፤ የማስበው ሁሉ ያለ መፈጸሙ ደግሞ ያስጨንቀኛል፡፡በጣም ትንሽ ከሚባለው ትልቅ እስከሚባለው የማቅደው ስለማይዘልቅልኝ አንድም ቀን ደስተኛ ሆኜ አላውቅም፡፡ይህንን ችግሬን ቤተሰቦቼ ሊረዱኝ አልቻሉም፡፡በተለይ በጀመርነው በ1991 ዓ.ም ያቀድኩት ሁሉ ገና ከጅማሬው በጭንቀት እየተበላሽብኝ ነው።መጽሐፍ ቅዱስ “ስለምንም ነገር አትጨነቁ" ማለቱ ደግሞ ከእኔ ሁኔታ ጋር እየተጋጨ የባሰ ያስጨንቀኛል። እባካችሁ ልጠፋ ያልኩ በግ ነኝና ከበረቱ ሳልወጣ መፍትሔውን ጠቁሙኝ። መልስ፡- ሁላችንም እናቅዳለን።የነገ ሕይወታችንን የተሳካ ለማድረግ እናወጣለን እናወርዳለን፡፡ያ ያቀድነው ሁሉ ነገ ግቡን ይመታል ማለት አይደለም። እንዲያውም አንዳንዱ አሳብ ከእቅድነት ይልቅ ወደ ምኞት ስለሚያደላ ላይሳካ ይችላል። የጠያቂያችንንም መነሻ የምንመለከተው ከዚህ አንፃር ነው። እቅዶችሽ ትክክል መሆን አለመሆናቸውን ትመዝኝበት ዘንድ የሚከተሉትን ነጥቦች ተመልከቺ። 1.ዐቅምን ዐውቆ ማቀድ የምታቅጂው ማንኛውም እቅድ ሁሉ አሳቡን ካለሽ ዐቅም ጋር የተገናዝበ መሆን አለበት።በቤተሰብ ትክሻ ላይ ሆነሽ የራስሽ ቤት፣ መኪና፣ የቤት ዕቃ ይኑረኝ ብለሽ ብታቅጂና ባይሳካ ማማረር ያለብሽ ከዐቅም በላይ የሆነው እቅድሽን ብቻ ነው፡፡ስለዚህ የምታቅጂው ሁሉ ከአቅም ጋር መሔድ አለመሔዱን አረጋግጪ። 2.ጊዜው መሆን አለመሆኑን ማረጋጥ ማንኛውም አሳብ ተፈጻሚነት የሚኖረው ጊዜው የጠበቀ ወቅቱን ያወቀ ሲሆን ነው፡፡እቅዱ መልካም ቢሆንም እንኳን ከጊዜው ቀድሞ የመጣ ከሆነ ላይሳካ ይችላል። የ15 ዓመት ወጣት ልጅ አግብቼ ቤት ገዝቼ እኖራለሁ ብሎ ያለዕድሜው እና ምንም ነገር ሳይኖረው ቢነሣ አለመሳካቱ ይታወቃል። ምክንያቱም ልጁ ለትዳር አልደረሰምና፡፡ ማግባት በራሱ ግን ስሕተት የለበትም። ይህንን አሳቡን ከ10 ዓመት በኋላ ቢያነሣው ግን ሊሳካ ይችላል።አንቺም እቅዶችሽ በጊዜያቸው መሆን አለመሆናቸውን አረጋግጪ። 3. አካባቢው ለእቅድሽ መሣካት ይረዳ አይረዳ እንደሆን ማረጋገጥ በአውሮፓ ያለ ወጣትና በኢትዮጵያ ያለ ወጣት፤ በገጠር ያለውና በከተማ የሚገኘው በቦታው መለያየት የእቅዱም ተፈጻሚነት ሊለያይ ይችላል። በተጨማሪም በአካባቢው ያለው ሕዝብ አስተሳሰብ አመለካክት ኑሮ በሙሉ ለእቅዱ ተፈጸሚ መሆን አስተዋጽኦ ያደርጋል።ስለዚህ እቅድሽ ከአካባቢሽ /ቤተሰብ፣ት/ቤት መንደር፤ መሥሪያ ቤት፣ ወዘተ/ ጋር ያለውን መጣጣም አጥኚ። 4.እቅዶች ሁሉ ላይሳኩ እንደሚችሉ መጠበቅ የታቀደ ሁሉ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡ እንዳንድ ጊዜ ከታቀደው ገሚሱ ብቻ ሲፈጸም ሌላው ግን መና ይቀራል።አንድ እቅድ ተሳካ የሚባለው ራሱ /በተለምዶ/ ከግማሽ በላይ ተፈጻሚ ሲሆን ነው እንጂ መቶ በመቶ ግቡን የሚመታ እቅድ በጣም ጥቂት ነው፡፡አንድ እቅድ ዛሬ አልተሣካም ማለት መቼም አይሳካም ማለት አይደለም። ስለዚህ ያቀድሽውን ሁሉ በአንድ ጊዜ ባለመሳካቱ አትተይው።ደግመሽ ደጋማመሽ ሞክሪ፡፡ ይህ ሁሉ ሆኖ የማይሳካ ከሆነ ግን እንደጻድቁ ኢዮብ "እግዚአብሔር ስጠ፣ እግዚአብሔር ነሣ፣ የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን"/ኢዮ1፥2/። ማለት ብቻ ነው ያለብሽ። 5.ፈቃደ እግዚአብሔር መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ ስለ ፈቃደ እግዚአብሔር በስምዐ ጽድቅ ሆነ በሐመር መጽሔት ላይ ብዙ ጊዜ በሰፊው መዘርዘራችን ይታወሣል፡፡/ስምዐ ጽድቅ 2ኛ ዓመት ቊጥር 4/ ይመልከቱ። የአንቺ እቅድ መታየት ያለበት ከዚሁ አንጻር ነው።ሁሉ ነገር የተሟላ ሆኖ ፈቃደ እግዚአብሔር ካልሆነ ግን ሥራው ላይሠራ ይችላል።ንጉሥ ዳዊት ቤተ መቅደስ ለመሥራት ፈለገ፣ ገንዘብም ነበረው። ሕዝቡንም የማዘዝ ሥልጣን አለው፡፡ነገር ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ አልሆነም።ስለዚህ ለሰሎሞን ተላልፎ ተሰጠ። ማጠቃለያ የእቅድሽ አለመሣካት ተስፋ ሊያስቆርጥሽ አይገባም።ለሌላ ሥራ ያነሣሣል እንጂ ስለዚህ ስታቅጂ ምክር መጠየቅን አትዘንጊ።ረድኤተ እግዚአብሔርን ለምኚ። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

ቀጣይ ምዕራፍ ዐራት ክፍል ዐራት: 👉 "20.ደም መለገስ ይፈቀዳል?..." በሚል ይቀጥላል ..... ለጥያቄና አስተያየት @Ethiopian_Orthodox_bot ተጠቀሙ።

@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox

Job Vacancies at SNV Ethiopia

SNV is a not-for-profit international development organization working to empower communities, businesses, and organizations through sustainable development, market systems, and green growth initiatives. Current Vacancies: 1-Terms of Reference (TOR): Women-led Homebased Food Micro-Franchise Model 📅 Deadline: July 30, 2026 2-Terms of Reference (TOR): Private Business Advisory for Growth (P-BAG) for MSEs and Start-ups 📅 Deadline: July 30, 2026 3-Call for Application for Trainers on Research Design and Data Analysis (Individual Consultants only) 📅 Deadline: July 30, 2026 4-Terms of Reference (TOR): Talent-on-Demand (ToD) Pilot – Connecting MSMEs with Affordable Skilled Talent (Bid No. 025/26/SNV) 📅 Deadline: July 28, 2026 5-Terms of Reference (TOR): Green Growth Advisory Services for MSMEs (Bid No. 026/26/SNV) 📅 Deadline: July 28, 2026 6-Terms of Reference (TOR): Design, Execute, and Evaluate a Sector-Focused Virtual Job Fair (VJF) Pilot Model in Addis Ababa (Bid No. 024/26/SNV) 📅 Deadline: July 28, 2026 7-Junior Consultant – BRIDGE+ Project 📅 Deadline: July 28, 2026 8-Market Systems Development Advisor – LIWAY Project 📅 Deadline: July 26, 2026 9-Driver – Horti-LIFE GREEN GROWTH Project 📅 Deadline: July 25, 2026 10-Partnership and Market System Development Advisor – LIWAY Project (Maternity Cover) 📅 Deadline: July 25, 2026 11-Terms of Reference: Design, Deliver, and Scale a Digital Gig Readiness Bootcamp and Employment Linkage Model 📅 Deadline: July 24, 2026 To Apply Online? 👇👇👇 SNV Ethiopia Vacancies

#SNV #SNVEthiopia #NGOJobs #ConsultancyJobs #DevelopmentJobs #ResearchJobs #GreenGrowth #LIWAY #DriverJobs #EthiopiaJobs #CareerOpportunity #ApplyNow

Jul 22, 07:47 AMMore from @abilink7

ህብረት ባንክ (Hibret Bank S.C.) በርካታ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል

1, Manager, Datacenter Management Division 2, Senior Business Partnerships Officer 3, Senior Cyber Security Engineer 4, Senior Security Operation and Incident Response Officer 5, Cyber Security Engineer II 6, Security Operation and Incident Response Officer II 7, Security Assessment Officer II 8, Change Management Officer II 9, Digital Banking Officer II * 10, Digital Banking Officer I 11, Attorney I 12, Legal Officer I 13, Truck Driver(ሹፌር)

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/2026/07/hibret-bank-s-c-external-vacancy-announcement-2026/

🚨 NEW JOB ALERT!

💼 Job Title: Partnership & Placement Officer I (FetroAder) 💸 Salary: Company Scale Monthly ✅️ Applicants Needed: One (1) 🌍 Job Type: Contract / Program-based (2025–2029) - Onsite 📈 Experience: 3-5 Years 📍 Location: Addis Ababa, with periodic regional travel

📂 Job Overview: Hybrid Designs PLC is seeking a Partnership & Placement Officer I (FetroAder) for the Entrepreneurship in the Digital and Gig Economy (EDGE) program. The EDGE program is a five-year national initiative developed by the Mastercard Foundation in partnership with Hybrid Designs to unlock over 300,000 dignified employment opportunities for disadvantaged youth across Ethiopia. The officer will be essential for driving the "Youth in Work" (YiW) target by coordinating the end-to-end "Pathway to Work" through formalized gig-work linkages on the Qegnet and Fetroader platforms. This is a one-year contract with a possible extension up to four years, reporting to the Partnership & Placement Lead. Note that a practical assessment may be required after applying.We recommend clicking the link at the bottom of this text to read the full details of the job and apply.

📂 Qualifications: • Education: A Bachelor's degree in Marketing, Business Administration, Social Sciences, or a related field is required. • Experience: A minimum of 3–5 years of experience as a Project Coordinator is required, featuring a proven track record of managing timelines, resources, and stakeholder expectations. Prior experience working within non-profit organizations (NGOs) or UN organizations is mandatory. Experience with Mastercard Foundation programs or other Youth Livelihood and Women Empowerment initiatives is highly desirable. • Key Skills: Strong understanding of decentralized business models and the food delivery industry. Expertise in relationship management with local government offices, private entities, and community associations. Ability to coordinate complex logistics across multiple regional locations. Project management skills. • Soft Skills: Excellent negotiation and communication skills to secure long-term partnerships. Strong organizational skills to manage the smooth transition from training to active work. Ability to work effectively in inclusive and gender-sensitive environments, particularly with young mothers and school dropouts. • Perks & Environment: The EDGE program is deeply committed to inclusion and diversity, striving to create an environment where all young people can thrive. The program targets 80% participation from young women, and female candidates are highly encouraged to apply. • Responsibilities:Lead the coordination of the "Pathway to Work" to ensure trained youth are successfully linked to active work opportunities on the Qegnet and Fetroader platforms.Professionalize the matching process between talented gig workers and corporate brands to reduce transition times between training and employment. Develop and manage the connection of creative talent to specific client needs, including custom design work and digital asset management on Qegnet.Manage the placement of youth into roles for product activation, digital moderation, and affiliate marketing through Fetroader.Monitor and ensure that placements result in dignified work and consistent earnings for the targeted youth demographics.Work with training leads to ensure curriculum and training materials remain aligned with the specific requirements of marketplace clients and sales force partners. • Openings: 1 Vacancy available.

🏢 HYBRID DESIGNS PLC✅️ ⭐️ Status: Verified Company✅️ 🔔 Deadline: Aug 5, 2026 🔗 CLICK FOR DETAILS & APPLY

Jul 22, 06:05 AMMore from @fetroader

This high-level international session is jointly organized by the International Union of Non-Governmental Organizations "World Peoples Assembly", with the support of the United Nations Economic Commission for Africa (UNECA). The session will bring together representatives from governments, international and intergovernmental organizations, universities, research institutions, civil society organizations, and experts to discuss how scientific and educational cooperation can accelerate sustainable development through collective action. Event Details Date: Thursday, July 30, 2026 Time: 2:30 PM – 4:30 PM (EAT) Venue: United Nations Economic Commission for Africa (UNECA), Addis Ababa, Ethiopia Languages: English and French (Interpretation may be available upon request) Session Themes Cooperation in Education and the Role of Universities Cooperation in Science, Research, and Technology Application The Role of International Organizations in Promoting Cooperation Please complete this registration form. Your responses will help us prepare for the event and facilitate networking among participants.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSciu3D_iZOtYPPQl3nNjzd_36atpdU8Br0tPmhIoGx4GRcUVA/viewform?usp=dialog

Jul 21, 03:23 PMMore from @mauethiopia

🔶NBC Ethiopia ቲቪ ማስታወቂያ አውጥቷል

ናሽናል ሚዲያ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ማስታወቂያ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።ለተጨማሪው:- https://t.me/NorRadio1/292

ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

Jul 21, 12:22 PMMore from @eventaddis1

St. Luke Catholic Hospital and College of Nursing

✅ Job Position:1. Optometrist

Qualifications Optometrist: Degree in Optometry. New Graduates: Applications are welcome.

✅ Job Position:2. Ophthalmic Nurse

Qualifications Ophthalmic Nurse: Diploma or Degree in Ophthalmic Nursing. New Graduates: Applications are welcome.

Key Details:

Working Hours: 8 hours per day, up to 48 hours per Salary: According to the hospital salary scale. Other Benefits: Free medical care at St. Luke Catholic Hospital for employees and their nuclear families. Contract Duration: Permanent after successful completion of the probation period. Application Deadline: From Wednesday, July 22, 2026 until 5:00 PM, Wednesday, August 12, 2026.

Workstation: Wolisso, Oromia Region, Ethiopia

How To Apply?

Interested applicants can apply in one of the following ways: Online via email: Send your CV and credentials to [email protected] In person: Submit your application from Monday to Friday at the Hospital HR Office, Room Number 8. Note: Only shortlisted candidates will be contacted.

📆Deadline: August 12, 2026.

Jul 21, 09:44 AMMore from @shegarjob

Contested Issues in Ethiopian Historiography

contested Issues in Ethiopian Historiography (2025), edited by Prof. Bahru Zewde—one of Ethiopia’s most prominent historians—is a collaborative publication produced by the Association of Ethiopian Historians in partnership with the Life & Peace Institute. The book directly addresses how competing interpretations of Ethiopia’s past fuel contemporary political polarization, ethnic tensions, and national identity debates. Rather than claiming to offer a single, authoritative account, it serves as a scholarly attempt to promote civic dialogue, constructive disagreement, and inclusive historical inquiry. Literature Context & Core Debates To understand this volume, an intermediate reader should be familiar with the main fault lines in Ethiopian historical literature: Ethio-Nationalist (Mainstream) Narrative: Historically focused on the state formation, continuity, and political legacy of northern/highland Ethiopia, emphasizing national unity, resistance to colonial aggression (e.g., the Battle of Adwa), and shared historical ties. Ethno-Nationalist Counter-Narratives: Emerging heavily since the 1960s, these perspectives critique traditional historiography as exclusionary, arguing that state expansion during the late 19th century marginalized southern and non-Semitic populations, reducing multi-ethnic experiences into a single dominant story.

The Search for Plurality: The volume attempts to bridge this chasm by examining controversial themes—such as the role of various ethnic groups (e.g., the Oromo in national discourses), state formation under Emperor Menelik II, regional vs. central power dynamics, and minority rights under federal arrangements—with academic rigor rather than partisan rhetoric.

Accessibility: Despite handling complex historiographical theory, Bahru Zewde and the contributing scholars present arguments in a structured, analytical manner accessible to readers moving beyond introductory textbooks. Balance and Civility: It deliberately moves away from "my-nation-at-all-costs" polemical writing toward empirical, nuanced historical debate. Relevance: It provides essential background for understanding current Ethiopian politics, constitutional debates, and peacebuilding efforts. Potential Challenges Context Dependency: Readers need a foundational understanding of key Ethiopian historical figures (e.g., Tewodros II, Menelik II, Haile Selassie) and political eras (the 1974 Revolution, 1995 Constitution) to fully grasp the historiographical arguments being critiqued.

Engaged in reading always!

Jul 21, 09:08 AMMore from @pdfffb