TGScope
Settings
Theme
CountryEthiopiaJuly 2026

Ethiopia — July 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in July 2026: 426 posts from 158 channels, collected automatically from public Telegram channels.

426 posts·158 channels

More posts — page 12

426 posts total

Vacancy at Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) Ministry of Justice

✅Position: Public Prosecutor (Level III)( For Fresh Graduate)

✅ Number of Vacancies: 25

✅ Experience: 0 Years

✅Professions: Bachelor’s Degree (LL.B) in Law from a recognized higher education institution.

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://harmeejobs.com/job/public-prosecutor-level-iii/

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com

🔰Telegram:- https://t.me/harmeejobs

🔴Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት

Jul 25, 10:04 AMMore from @ethioworks1

ልጆች የተሻለ ህይወት እንዲኖራቸው እንሰራለን! አዋሽ ባንክ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ! ለልጆችዎ የነገ ተስፋ ዛሬ ጠንካራ መሠረት ይጣሉ። የዛሬዋ ጠብታ የልጅዎ የነገ የህይወት ስንቅ ናት! ለበለጠ መረጃ፦ https://awashbank.com/smart-children-account ይጎብኙ። =============== Milkaa’ina egeree ijoollee keessaniif ciminaan hojjenna! Herrega Qusannaa Daa’immanii Baankii Awaash! Egeree ijoollee keessaniif hardha bu'uura cimaa kaa'aa. Cophni hardhaa galaa jireenya egeree daa’imman keessaniiti! Odeeffannoo dabalataaf: https://awashbank.com/smart-children-account daawwadhaa.

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #SavingAccount #Ethiopia

Today marks a special milestone.

Proud to announce that ThreatX has officially graduated from the AI startup center 2026 Startup Incubation Program organized by the Ethiopian Artificial Intelligence Institute.

This journey has been filled with learning, challenges, innovation, and growth. Thank you to everyone who supported us along the way.

This is not the finish line it’s the beginning of an even bigger journey.

Here’s to building technology that creates real impact.

Vacancy at Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) Ministry of Justice

✅Position: Public Prosecutor (Level III)( For Fresh Graduate)

✅ Number of Vacancies: 25

✅ Experience: 0 Years

✅Professions: Bachelor’s Degree (LL.B) in Law from a recognized higher education institution.

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail:- https://harmeejobs.com/job/public-prosecutor-level-iii/

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com

🔰Telegram:- https://t.me/harmeejobs

🔴Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት

Jul 25, 08:43 AMMore from @harmeejobs

ግብርናዎን ያዘምኑ! ****** ዘመናዊ የግብርና መገልገያ መሣሪያዎችን መጠቀም የግብርና ሥራዎ የልፋትዎን ያክል በውጤት እንዲታጀብ ኑሮዎም እንዲሻሻል ያግዝዎታል።

ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ የግብርና ብድር ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ ብድር ማግኘት ይችላሉ!   በተጨማሪም ባንካችን   • ለሰብል ምርት፣ • ለእንስሳት እርባታ፣ • ለወተት እና የወተት ተዋፅኦ ምርት፣ • ለአትክልት፣ ፍራፍሬ እና አበባ ልማት፣ እንዲሁም • ለእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ብድር አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ስለአገልግሎቱ የበለጠ ይረዱ! ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

#cbe #agriloan #ethiopia #agriculture #loan

🚀 This AI Trick Could Boost Your Chances of Winning a Scholarship! 🎓

Think ChatGPT is just for homework? Think again. Discover how you can use AI to find scholarships, write compelling personal statements, improve your CV, and submit stronger university applications—all while staying authentic.

Read the full story (2-minute read): https://ohubet.com/news/how-to-use-chatgpt-for-scholarship-and-university-applications-a-complete-guide

#Success

❓ Want to learn more❓

Contact us today using the details below!

📍 Location: Addis Ababa, Ethiopia

አድራሻችንን ለማግኘት | Google map: Find Our Office

🏠 Denbel Square, behind Aberus Building, TIGI Building, 10th floor, Office No. 1001

📞 Contact us:

+251-991-022-222

⏰ Working Hours: Monday–Friday: 08:30 AM – 12:30 PM 01:30 PM – 05:00 PM Saturday 08:30 AM – 12:30 PM

✉️ Email: [email protected]

#Success

Connect with us for updates and more:

Instagram | Telegram | LinkedIn | Facebook | TikTok | Website | OHUB Educational Consultancy Telegram | OHUB RESEARCHERS JOB

#OHUBCommunity #EmpowerTheFuture #InvestInYouth #FridayPrizes #EducationSupport #CareerBoost #OHUBGiveaway #FollowAndWin #RandomDraw #StayTuned #OHUBTestCenter #DuolingoEnglishTest #StudyAbroad2025 #TestWithEase #YourFutureStartsHere #OHUBSupport #EmpowerYourJourney #StudyAbroad #Scholarships #UniversityApplications #ChatGPT #HigherEducation #StudentSuccess

Jul 25, 08:03 AMMore from @ohub4allet

VACANCY at EMBASSY OF MALTA – ETHIOPIA Project Manager at the Embassy of Malta in Addis Ababa, Ethiopia (local employment according to Ethiopian law) , Qualifications in A Bachelor's degree in a relevant field.

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail :- https://harmeejobs.com/company/embassy-of-malta-in-ethiopia/

Applications must be submitted electronically by 05 August 2026

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com

Ⓜ️Telegram:- https://t.me/harmeejobs

Jul 25, 07:48 AMMore from @ethioworks1

ገብርኤል ስሙ

ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል አቅዲሙ ዜነዋ ለደብረ ልዑል ኢየሩሳሌም ከምኃሁ ለዘይመጽዕ ዓቢይ ኖላዊ ኖላዊ እስራኤል ይበል ይበል /2/

የፈላው ጋኑን--ገብርኤል ስሙ አቀዝቅዞት----ገብርኤል ስሙ ቂርቆስንና----ገብርኤል ስሙ እናቱን አዳነ---ገብርኤል ስሙ

ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል

ሠለስቱን ሕፃናት--ገብርኤል ስሙ ያዳናቸው እርሱ---ገብርኤል ስሙ እኛንም ያድነን----ገብርኤል ስሙ ከሚነደው እሳት---ገብርኤል ስሙ

ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል

መልአከ ራማ-----ገብርኤል ስሙ እኛን ይወደናል----ገብርኤል ስሙ ሃያሉ አባት--------ገብርኤል ስሙ ሊቀ መልአኩ------ገብርኤል ስሙ

ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል

🔴 አዲስ ዝማሬ "ገብርኤል ስሙ "ዘማሪት ቤርሲ ሰላም

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች    •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇

https://t.me/Ethiopian_Ortodoks https://t.me/Ethiopian_Ortodoks

VACANCY at EMBASSY OF MALTA – ETHIOPIA Project Manager at the Embassy of Malta in Addis Ababa, Ethiopia (local employment according to Ethiopian law) , Qualifications in A Bachelor's degree in a relevant field.

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail :- https://harmeejobs.com/company/embassy-of-malta-in-ethiopia/

Applications must be submitted electronically by 05 August 2026

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com

Ⓜ️Telegram:- https://t.me/harmeejobs

Jul 25, 07:30 AMMore from @harmeejobs

በሲቢኢ ኮኔክት ዶላርዎን በከፍተኛ ተመን ይመንዝሩ! CBE Connect ****** በሲቢኢ ኮኔክት ያስቀመጡትን ዶላር እዛው በዛው ወደ ብር ዋሌትዎ በማስገባት ሲመነዝሩ እና ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ያገኛሉ!   አሁኑኑ መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ በመጫን የዚህ ዘመናዊ ዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

• ለአንድሮይድ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en

• ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802 ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

#CBE #CBEconnect #starpay #CBE #CBEConnect #DigitalWallet #EthiopiaDiaspora

#share #ohub

✨ Take Your Duolingo English Test at OHUB Today ❕🦉

Skip the stress and test in an environment built for your success:

✔️ Calm, quiet testing room ✔️ Reliable, fast internet connection ✔️ A seamless, worry-free experience

#Success

✉️ Interested? Reach out via email using the details below and we'll guide you through the next steps!

❓Have questions or need assistance❓

The OHUB Team is ready to help!

📍 Location: Addis Ababa, Ethiopia

አድራሻችንን ለማግኘት | Google map: Find Our Office

🏠 Denbel Square, behind Aberus Building, TIGI Building, 10th floor, Office No. 1001

📞 Contact us:

+251-991-022-222

⏰ Working Hours: Monday–Friday: 08:30 AM – 12:30 PM 01:30 PM – 05:00 PM Saturday 08:30 AM – 12:30 PM

✉️ Email: [email protected]

#Success

Connect with us for updates and more:

Instagram | Telegram | LinkedIn | Facebook | TikTok | Website | OHUB Educational Consultancy Telegram | OHUB RESEARCHERS JOB

#OHUBCommunity #EmpowerTheFuture #InvestInYouth #FridayPrizes #EducationSupport #CareerBoost #OHUBGiveaway #FollowAndWin #RandomDraw #StayTuned #OHUBTestCenter #DuolingoEnglishTest #StudyAbroad2025 #TestWithEase #YourFutureStartsHere #OHUBSupport #EmpowerYourJourney #DuolingoEnglishTest #Ohub #EnglishProficiency #TestCenter

Jul 25, 06:52 AMMore from @ohub4allet

በካርድዎ ይግዙ! **** በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖችን (ፖስ) በመጠቀም በቀን

👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር 👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር 👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!

✅ ልብ ይበሉ፡

በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤ የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 ዓ.ም የክረምት ነፃ የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሏል __________

ሆስፒታሉ በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ታራሚዎች፣ በአካባቢው ለሚኖሩ ማህበረሰቦች እና ለሕፃናት ነፃ የሕክምና፣ የላብራቶሪ ምርመራ፣ የመድኃኒት እና የጤና ትምህርት አገልግሎት ሰጥቷል።

ይህ በጎ ፈቃድ አገልግሎት በቀጣይ ቀናትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

#የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት

Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

Jul 25, 05:04 AMMore from @m0h_ethiopia

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡

ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤

እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.4306 በመቶ  ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!

*** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

combanketh.et

የኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር ከ68 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ዘመናዊ የመድኃኒት ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ _________

ማህበሩ ከዓለም አቀፉ ዳይሬክት ሪሊፍ ድርጅት ጋር በመተባበር 85 ዘመናዊ የመድኃኒት ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጌታሁን ታረቀኝ ተናግረዋል፡፡

የመድኃኒት ማቀዝቀዣ ፍሪጆቹ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ መስተዳደሮች ለሚገኙ 85 የፕሮጀክቱ ደጋፊ ለሆኑ ጤና ተቋማት ይበረከታል።

ማቀዝቀዣ ፍሪጆቹ እንደ ኢንሱሊን ያሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቁ እና የቅዝቃዜ ሰንሰለት የሚሹ የስኳር ህመም መድኃኒቶችን ጥራት ባለው መልኩ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ያሉት በጤና ሚኒስቴር ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እና የአዕምሮ ጤና ዴስክ ተወካይ አቶ አዲሱ ወርቁ ናቸው።

የኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር ከዚህ ቀደም የ 37 የህክምና ግባቶች ማቀዝቀዣ( Pharmaceuticals Refrigerator with UPS) ድጋፍ ለ 35 ሆስፒታሎች ማበርከቱን በርክክቡ ወቅት ተጠቁሟል።

Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

Jul 25, 05:01 AMMore from @m0h_ethiopia

ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክረምት በጎ አገልግሎት ለ120 ሺህ ዜጎች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና መስጠት ጀመረ _________

"በበጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" መሪ ሐሳብ የጤና ሚኒስቴርና ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከተለያዩ የግልና የመንግስት የጤና ተቋማት ጋራ በመተባበር ያዘጋጁት የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤና ምክክር፣ ምርመራና ሕክምና አገልግሎት በይፋ ተጀምሯል።

የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የበጎ ፈቃድ ነፃ የሕክምና አገልግሎት የጤና አገልግሎትን ለማህበረሰቡ ይበልጥ ተደራሽ በማድረግ ብቁና ጤናማ ዜጋን ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልፀዋል...More

#የክረምት_በጎ_ፈቃድ_አገልግሎት

Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

Jul 25, 05:00 AMMore from @m0h_ethiopia

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ውይይት አካሄደች።

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ ጋር በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የጋራ ውይይት መርተዋል።

ውይይቱ የንግድ ዲፕሎማሲን ማጠናከር፣ የገበያ ተደራሽነትን ማስፋት እና በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የአሜሪካ ኩባንያዎች ፍትሃዊ የንግድ ሁኔታ መፍጠር ላይ ያተኮረ ነበር።

አምባሳደር ማሲንጋ ግልጽ፣ ተጠያቂነት ያለውና ሊገመት የሚችል የንግድ አካባቢ መፍጠር የአሜሪካን ኢንቨስትመንት ለመሳብና በግሉ ዘርፍ የሚመራ የኢኮኖሚ እድገት ለማፋጠን ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል።

በመድረኩ ላይ የአሜሪካ ንግድ ተቋማት ተወካዮች ያቀረቧቸው ችግሮችና መፍትሔ ሀሳቦች በመንግሥት ኃላፊዎች በቀጥታ ምላሽ ያገኙ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች ያሉባቸውን ማነቆዎች ለመፍታት የተግባር ዕቅድ እንዲያዘጋጁ ሐሳብ ቀርቧል።

አሜሪካ ይህ ትብብር የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ለማፋጠን፣ የንግድ እንቅስቃሴን ለማስፋትና ለሁለቱም አገራት ሕዝቦች የኢኮኖሚ ጥቅም ለማሳደግ እንደሚያግዝ ገልጻለች።

Source:tikvahethiopia @Ethiopianbusinessdaily

3 ቀን ብቻ ቀረው! ============= የታታሪዎቹ/ቀጠሌዋን የሶስተኛ ዙር የአዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር በበርካቶች ጥያቄ መሠረት ምዝገባው እስከ ሐምሌ 20, 2018 ዓ.ም መራዘሙን እየገለጽን በ Online ማመልከት ለምትፈልጉ 👇 https://tatariwochu.awashbank.com እንዲሁም በአካል ማመልከት ለምትፈልጉ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡

Guyyoota 3 qofaatu hafa! ================ Gaaffii namoota hedduu ilaalcha keessa galchuun galmee dorgommii kalaqa hojii marsaa 3ffaa Qaxaleewwan Baankii Awaash toora interneetii irratti iyyachuu kan barbaaddan galmeen hanga Adooleessa 20, 2018tti dheerachuu isaa isin beeksisaa marsariitii kana fayyadamun 👇 https://tatariwochu.awashbank.com Akkasumas namoonni qaamaan iyyachuu barbaaddan damee baankii keenya isinitti dhiyaatutti yeroo murtaa'e kana keessatti iyyachuu akka dandeessan kabajaan isin beeksifna.

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Tatariwochu #Qaxaleewwan #Empowering_The_Visionaries #Ethiopia #ኢትዮጵያ

ማልታ ኢምባሲ  በከፍተኛ ደሞዝ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ Diplomatic Job Vacancy: Project Manager at the Embassy of Malta in Ethiopia

👉 ደሞዝ:- በዶላር

Are you an experienced project management professional seeking a prestigious role within a diplomatic mission? The Embassy of Malta in Addis Ababa, Ethiopia, is currently…

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/2026/07/diplomatic-job-vacancy-project-manager-at-the-embassy-of-malta-in-ethiopia/

Beeksisa namoota 2,300 ol barbaada The Ethiopian Statistics Service (ESS) has announced a massive recruitment drive to fill hundreds of vacancies across the country.

1. Dessie Branch Office Position: Statistics Data Collector. Total Vacancies: 184. Job Grade & Salary: Grade IX with a monthly salary of ETB 12,566.00. Educational Qualification: Bachelor’s Degree in Statistics, Computer Science, MIS, IT, Mathematics, Accounting, Management, Sociology, Economics, Rural Development, or related fields. Work Experience: 0 years (Must have at least 1 month contract/temporary experience within the institution). Ezoic Employment Type: Contract. Registration Period: July 22, 2026 – July 28, 2026 (Hamle 16, 2018 – Hamle 22, 2018 E.C.). Registration Location: Dessie Statistics Service Branch Office, HR Office.

2. Debre Birhan Branch Office Position 1: Field Work Supervisor. Vacancies & Compensation (Pos 1): 5 vacancies, Grade XIII, ETB 17,838.00 monthly salary. Requirements (Pos 1): Bachelor’s Degree in relevant fields with 4 years of relevant experience. Ezoic Position 2: Statistics Data Collector. Vacancies & Compensation (Pos 2): 50 vacancies, Grade IX, ETB 12,566.00 monthly salary. Requirements (Pos 2): Bachelor’s Degree in relevant fields with 2 years of relevant experience. Registration Period: 7 consecutive working days from the date of announcement. Ezoic Registration Location: Debre Birhan Statistics Service Branch Office, HR Office.

3. Nekemte Branch Office Position 1: Rural Agricultural Field Work Supervisor. Vacancies & Compensation (Pos 1): 29 vacancies, Grade XIII, ETB 17,838.00 monthly salary. Requirements (Pos 1): Bachelor’s Degree with 4 years as a Data Collector, Supervisor, or Statistician in any Statistics Service Office.

Position 2: Rural Agricultural Data Collector. Vacancies & Compensation (Pos 2): 122 vacancies, Grade IX, ETB 12,566.00 monthly salary. Requirements (Pos 2): Bachelor’s Degree with 2 years as a Data Collector or Supervisor in any Statistics Service Office. Registration Period: July 20, 2026 – July 30, 2026 (Hamle 14, 2018 – Hamle 24, 2018 E.C.) during working hours.

Registration Location: Nekemte Statistics Service Branch Office, HR Department. 4. Arba Minch Branch Office Urban Agriculture Field Work Supervisor: 9 vacancies, Grade XIII, ETB 17,838.00, requires 4 years of experience and a Degree. Rural Agriculture Field Work Supervisor: 46 vacancies, Grade XIII, ETB 17,838.00, requires 4 years of experience and a Degree. Urban Agriculture Statistics Officer I: 2 vacancies, Grade VIII, ETB 11,500.00, requires 0 years of experience and a Degree.

Rural Agriculture Statistics Officer I: 7 vacancies, Grade VIII, ETB 11,500.00, requires 0 years of experience and a Degree. Urban Agriculture Statistics Data Collector: 38 vacancies, Grade IX, ETB 12,566.00, requires 2 years of experience and a Degree. Rural Agriculture Statistics Data Collector: 200 vacancies, Grade IX, ETB 12,566.00, requires 2 years of experience and a Degree.

Fields of Study (All Positions): Statistics, Computer Science/IT, Management, Mathematics, Accounting, Economics, Sociology, Rural Development, or related fields. Registration Period: Within 10 consecutive working days from the date of announcement. Registration Location: Arba Minch Statistics Service Branch Office, HR Office.

5. Hossana Branch Office Urban Agriculture Statistics Data Collector: 74 vacancies, Grade IX, ETB 12,566.00, requires 2+ years of experience and a Degree. Field Work Supervisor: 50 vacancies, Grade XIII, ETB 17,838.00, requires 4+ years of experience and a Degree. Statistics Officer I: 10 vacancies, Grade VIII, ETB 11,500.00, requires 0 years of experience and a Degree.

Rural Agriculture Statistics Data Collector: 240 vacancies, Grade IX, ETB 12,566.00, requires 2+ years of experience and a Degree.

Jul 24, 05:45 PMMore from @qubee_jobs

Evaconet (Eva Construction Network) የግንባታ ኢንዱስትሪውን በቴክኖሎጂ፣ በዲጂታል ትስስር እና በፈጠራ ለማዘመን የተዘጋጀ ዘመናዊ ፕላትፎርም ነው። አምራቾችን፣ አቅራቢዎችን፣ ኮንትራክተሮችን፣ አርክቴክቶችን፣ ኢንጂነሮችን፣ አማካሪዎችን፣ ባለሀብቶችን፣ ቤት ሰሪዎችን እና ደንበኞችን በአንድ ዲጂታል መድረክ በማገናኘት የግንባታውን ገበያ እና የእውቀት ልውውጥ ያዘምናል። በምረቃው ቀን የሚጠብቃችሁ - በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር ተማሪዎች የፈጠራ የዲዛይን ውድድር - የኮንስትራክሽን አልባሳት ፈጠራን የሚያሳይ ልዩ Fashion Show - ዘላቂ (Sustainable) ዲዛይን፣ AI እና Smart Building ሀሳቦች - የዩኒቨርሲቲዎችን ፈጠራ ከኢንዱስትሪው ጋር የሚያገናኝ መድረክ

📅 ቀን: ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕐 ሰዓት: ከቀኑ 7:00ሰአት ጀምሮ 📍 ቦታ: አዲስ አበባ፣ አመልድ ህንፃ 4ኛ ፎቅ፣ Bejai Nerash የቢሮ አዳራሽ https://maps.app.goo.gl/hCRVNnF6WvH19xB28 🌐 www.evaconet.com ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል! 🙏 #Evaconet #ConstructionInnovation #DigitalConstruction #Architecture #Engineering #SmartBuildings #SustainableDesign #Ethiopia #Innovation #ConstructionTechnology

ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት 19.51 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠቱን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት አማካኝነት 19.51 ቢሊዮን ብር ያለዋስትና ብድር ለ5.65 ሚሊዮን ደንበኞች መስጠቱን አስታውቋል።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ፍሬህይወት ታምሩ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ እንዳብራሩት ተቋሙ ከባንኮች ጋር በመተባበር የሞባይል አነስተኛ ብድር፣ አነስተኛ ቁጠባ እና ተያያዥ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን አቅርቧል። የዲጂታል ቁጠባ መጠንም ከ1.3 ሚሊዮን ደንበኞች 18.75 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተመላክቷል።

የቴሌብር አጠቃላይ ደንበኞች ቁጥር ከ60 ሚሊዮን በላይ መድረሱን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ፣ የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማጠናቀቅ ለቀጣይ የተሻሉ ስኬቶችን ለማስመዘገብ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

Source: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily

✈️ Pay for your Ethiopian Airlines ticket with AwashBirr-Pro! Book your flight and pay quickly, securely, and conveniently—right from your mobile.

📥 Download now: https://onelink.to/j7fnbz

#AwashBank #AwashBirrPro #NurturingLiketheRiver #DigitalPayment #DigitalEthiopia