TGScope
Settings
Theme
combankethofficialCO

Commercial Bank of Ethiopia - Official

209,059 subscribers
@combankethofficial
About

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.@ www.facebook.com/combanketh@ www.twitter.com/combankethiopia

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryFinance
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneCommercial
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJun 12, 2026 · 2 mo ago
Tags
Analytics
209,059
Subscribers
4.5%
Engagement
100%
Original content
746
Avg length (chars)
High
Media richness
None
Ads
Text, Photo, Video
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

Commercial Bank of Ethiopia - Official appears in 11 event pages on TGScope
topicAugust 2026
Exchange rate — August 2026

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል…

19870 posts·7355 channels·Aug 21, 2026
topicJuly 2026
Exchange rate — July 2026

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ…

7401 posts·4030 channels·Jul 28, 2026
topicAugust 2026
Taxes — August 2026

ግብርዎን በስልክዎ ይክፈሉ! *********** በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ግብርዎን ባሉበት ሆነው ያለገደብ መክፈል ይችላሉ። ✅ ወደ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎ ይግቡ፤ ✅ ‘Tax Payment’ የሚለውን ይጫኑ፤ ✅ ‘Ministry of Revenue (MOR) Tax Payment’ የሚለውን ይምረጡ፤ ✅ ሙሉ የግብር ክፍያ (Full Tax Payment) ወይም ከፊል የግብር ክፍያ (Partial Tax Payment)…

5096 posts·2748 channels·Aug 21, 2026
topicJuly 2026
Tourism — July 2026

በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድ በነፃ ይብረሩ! ***** በውጭ ሀገራት ቆይታዎ በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ የሚፈፅሙት ክፍያ ተጨማሪ ማይሎችን የሚያስገኝልዎ ሲሆን፣ በሰበሰቡት የማይል መጠን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነፃ በረራን ጨምሮ ሌሎች ጥቅሞችን ማግኘት ይችላሉ! በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድዎን ይዘዙ! ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት…

2923 posts·1711 channels·Jul 27, 2026
topicJuly 2026
Real estate — July 2026

ቤትዎን እናድስልዎ! ******** ቤትዎን ማሳደስ ወይም ማስፋት ከፈለጉ እርስዎ የወጪውን 50 በመቶ አስቀድመው ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን በረዥም ዓመት ተከፍሎ በሚያልቅ በአነስተኛ የወለድ ክፍያ ብድር ሀሳብዎን እውን እናደርግልዎታለን! አሁኑኑ በቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር የቁጠባ ሂሳብ ከፍተው ሀሳብዎን ይተግብሩ! ለበለጠ መረጃ፡ ****** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!…

2912 posts·1437 channels·Jul 28, 2026
topicJuly 2026
Crime — July 2026

ስልክዎ የመጭበርበር ምክንያት እንዳይሆንብዎ ******** 👉 ስልክዎን ለጥገና ወይም ለሌላ ጉዳይ ለሰው ሰጥተው ሲቀበሉ አጠራጣሪ መተግበሪያዎች (Apps) አለመጫናቸውን ያረጋግጡ፤ 👉 ከባንክ ነው የተደወለው ብለው የሚያጭበረብሩ አሉና የሚደርስዎትን መልእክት ትክክለኛነት ወደባንክ ሄደው ወይም ወደ 951 ደውለው ሳያረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ አይውሰዱ፤ 👉 በስልክ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎን አይስጡ፤ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

2790 posts·1923 channels·Jul 28, 2026