የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
Prophetic hadiths reported by other hadith scholars including but not limited to Bukhari and Muslim are also presented. Join: https://t.me/BuhariMuslimAmharic
What our data says
- Created between October 2018 and June 2021.
- Of the channels created in the same period, 96% are smaller than this one.
- Its posts reach 3.2× the median share of subscribers for religion channels of its size.
- The 46th largest Amharic-language religion channel in our index.
This channel is part of the discussion
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ appears in 3 event pages on TGScope🚫 የወለድ አደገኝነት! ከጃቢር (🤎) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦ ﴿لَعَنَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ آكِلَ الرِّبَا، وَمُؤْكِلَهُ، وَكَاتِبَهُ، وَشَاهِدَيْهِ. وَقَالَ : " هُمْ سَوَاءٌ﴾ “የአላህ መልእክተኛ (🤎) ወለድ የሚበላንም፣ የሚያበላውንም፣ ፀሐፊውንም፣ ምስክሮቹንም ተራግመዋል፡፡ ‘ሁሉም በወንጀሉ እኩል ናቸው!!’ ብለዋል፡፡”…
✅ ከትንሳዔ መቅረብ ምልክቶች ውስጥ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُقْبَضُ الصَّالِحُونَ الْأَوَّلُ فَالْأَوَّلُ، وَتَبْقَى حُفَالَةٌ كَحُفَالَةِ التَّمْرِ وَالشَّعِيرِ لَا يَعْبَأُ اللَّهُ بِهِمْ شَيْئًا﴾ “መልካም ሰዎች አንድ በአንድ (ተራ በተራ) ይሞታሉ (ያልቃሉ)። ከዚያም እንደ ተምርና የገብስ ፍሬ ቅራሚ (ጥራጊ/ቆሻሻ) የሆኑ ዋጋ ቢሶች ይቀራሉ፤…
✔️በቂያማ እለት ሚዛን ላይ የከበዱ ተግባራቶች! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿بَخٍ بَخٍ لِخمسٍ ما أثقلَهُنَّ في الميزانِ: لا إلهَ إلّا اللهُ، وسبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، واللهُ أكبرُ، والولَدُ الصالِحُ، يُتوَفّى للمرْءِ المسلِمِ فيَحتَسِبُهُ﴾ “አምስት ነገሮች በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ሲቀመጡ ክብደታቸው ምነኛ ታላቅ ነው! ምነኛ ድንቅ…