ETHIO LIVERPOOL
Buy ads: https://telega.io/c/liverpooll_fans If you are a fan of Live, share this channel with your friends.
What our data says
- Launched between March 2023 and September 2023.
- Of the channels created in the same period, 98% are smaller than this one.
- A typical post is seen by 36% of subscribers — more than in 90% of sports channels of similar size.
- Its most-viewed post got 5.9 times the views of a typical one.
- The 33rd largest Amharic-language sports channel in our index.
This channel is part of the discussion
ETHIO LIVERPOOL appears in 6 event pages on TGScope🚨 አንዶኒ ኢራኦላ ለሊቨርፑል ከአንድ በላይ ተጫዋቾች እንደሚፈርሙ አረጋግጧል፤ የክለቡ እቅድም ሁለት የክንፍ ተጫዋቾችን ማስፈረም ነው። FABRIZIO ROMANO 📰 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
👉ታወቂው live Streamer IShowSpeed ነገ ከክለባችን አጥቂ ሁጎ ኢኪቲኬ ጋር አብሮ የቀጥታ ስርጭት ያስተላልፋል።🤩 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ethio_liverpools_fan 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ethio_liverpools_fan
ይሄ ልጅ ሚጫወት ለማየት ናፍቆናል😭🔥 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
🚨PSG ለብራድሌይ ባርኮላ ከ€160-170 ሚሊዮን ዋጋ እንደሚፈልጉ አጥብቀው ተናግረዋል። ሊቨርፑል ለክለቡ ጥያቄዎቻቸውን ለማሟላት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ አሳውቀዋል። [B_Quarez] 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans
የእርስ በርስ ግንኙነቶች:- ➪ ክለባችን ሊቨርፑል እና ቶተነሀም በአጠቃላይ 69 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን ክለባችን ሊቨርፑል 37 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ቀዳሚ ሲሆን ፣ ቶተነሀም ደግሞ 15 ጨዋታዎችን ማሸነፍ ሲችሉ ፣ ቀሪዎቹ 17 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። ➪ ሁለቱ ቡድኖች ባደረጓቸው አጠቃላይ የእርስ በርስ ግንኙነቶች በአጠቃላይ 209 ግቦች የተቆጠሩ ሲሆን ፣ ክለባችን ሊቨርፑል 127 ግቦችን በቶተነሀም መረብ ላይ ማሳረፍ የቻለ ሲሆን…
እንደ PRIME ዘገባ ሊቨርፑል ሊጉን የማሸነፍ እድሉ 14% ነው።😅 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans