This is my only username@bighabesha
This channel is part of the discussion
Big Habesha Tech appears in 48 event pages on TGScopeጠቃሚ ዌብሳይቶች ዝርዝር ⚫ A massive hub of free tutorials about blockchain development ⚫ Primarily for professionals, but offers free, high-level clinical information and drug interaction checkers. ⚫ Linux learning platform ⚫ Millions of icons that you can use for your projects ⚫ Live…
3ኛ ዙር የContent creating Bootcamp በዚህ የSocial media ዘመን ማንኛውም ሰው Content creator በመሆን ህይወቱን መቀየር ይችላል። በእያንዳዱ ቀን ያልተደጋገሙና ያልተንዛዙ ሃሳቦችን በጥልቀት እንማማራለን። ⚫Social media ከ0 ጀምረን እንዴት እናድጋለን? ⚫ኢትዮጵያ ወስጥ አዋጪ የSocial media Platforms ምን ምን ናቸው? ⚫በSocial media አማካኝነት እንዴት ገንዘብ እንሰራለን?…
በተለያዩ categories የተዘረዘሩ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ከ800ና ከ400 በላይ ድረገፆችን የያዙ Ebook በቡና ዋጋ Yebuna ላይ እየገዛችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። Categories ⚫AI tools and chatbots ⚫Education & learning platforms ⚫Programming, Web development and software engineering ⚫Online Learning and certification Websites ⚫Safe…
Telegram 13 አመት ሞላው። ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል። በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር። ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ…
Sponsorship program የተለያየ የአካል ጉዳት (disability) ያለባችሁና content creating በonline መሰልጠን የምትፈልጉ የቻናላችን አባላት በነጻ sponser ማድረግ ስለምፈልግ በዚህ @bighabesha አናግሩኝ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Social media ላይ scroll በማድረግ ብቻ ዕድሜአችሁን አታባክኑ። በ5 ቀን ብቻ መሰረታዊ ነገሩን በመማር Professional content creator የመሆን…
በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው። ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል። ⚫አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች ረዥምና ጠባብ ነበሩ። Z Fold 8…