English For Ethiopia - በቀላሉ
A place to learn English easily.Owner -@Samson_G/@FetanEnglishSupportBuy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
What our data says
- This channel was created between September 2022 and March 2023.
- Its posts reach 5.2× the median share of subscribers for English-language education channels of its size.
- Larger than 99% of English-language education channels.
- Of the channels created in the same period, 99% are smaller than this one.
- 5 other channels mentioned it between June and September 2026.
This channel is part of the discussion
English For Ethiopia - በቀላሉ appears in 13 event pages on TGScope🎉 ከSCROLL ወደ CODE — በ30 ቀን ብቻ! የዓመቱ መጨረሻ ደርሷል❕❗ 😔 “Programming አንድ ቀን እጀምራለሁ” የሚለውን እቅድ ወደ ሌላ ዓመት አያስተላልፉት። 🥳 አዲሱን ዓመት በእቅድ ብቻ ሳይሆን በሠሩት የመጀመሪያ Website እና Mobile App Prototype ይጀምሩ! 🔗 በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት Digital Skill አላችሁ ማለት በቀላሉ Financial Free ትሆናላችሁ ማለት ነው ❗❕…
❔Phrasal Verb: Figure out vs. Find out ☑️ Figure out (በአእምሮ በማሰብ መፍትሔ ማግኘት) To solve a problem or understand something by thinking about it. አእምሮን በመጠቀም፣ በማሰብ ወይም በመተንተን መፍትሔ ላይ መድረስ። • Example: I am trying to figure out this math problem. (ይህንን የሂሳብ ጥያቄ ለመፍታት እየሞከርኩ ነው።) ☑️…
GET - Phrasal Vebrs Get up ➡️መነሳት Get off ➡️መውረድ [ከመኪና] Get dressed ➡️ልብስ መልበስ Get hired ➡️ስራ መቀጠር Get fired ➡️ከስራ መባረር Get rid of something ➡️አንድን ነገር ማስወገድ Get away ➡️መራቅ ፣ ማምለጥ Get together ➡️መሰብሰብ Get in ➡️ግባ Get out ➡️ውጣ Get over ➡️መርሳት ፣ ማገገም ❓ ለ Quiz @Fetan_English ✅️…
Mr. Mister ሚስተር አቶ Ms. ሚዝ ላላገቡ ወጣት ሴቶች Miss ሚስ ላላገቡ ልጃገረዶች Mrs. Misuss ሚስስ ላገቡ ሴቶች አዲስ ነገር ካወቃቹ React አድርጉ ካላወቃችሁም አድርጉ 😉 ❓ ለ Quiz @Fetan_English ✅️ ለተማሪዎች መረጃ @TemariNews ❤️ @English_Ethiopian ✅ 🌐Follow Us
🔹ክረምቱ ሊያልቅ ትንሽ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። በዚህ ክርምት ምን ሰራችሁ ብትባሉ ምን መልስ ይኗራችዋል? ብልጦች እኛን ተቀላቅለው የወደፊት ሴኬታቸውን አንድ Level ከፍ አድርገውታል። እናንተስ? 🌟ክረምቱ አለቀ በዚች አንድ ወር ምንድን ነው የማረገው ብላችሁ ተጨንቃችዃል?🤨 ምንም ሀሳብ አይግባችሁ! 🥳AXR በ30 ቀናት ዉስጥ እናንተን በ Ai Promote Engineering Course ብቁ አደርጎ ከሰርተፊኬት ጋር ለማብቃት…
ይኼው Here you go ይበቃል That will do ያልተለመደ ነው That's odd ❤️ @English_Ethiopian ✅ 🌐Follow Us