☎️ For Promotion/ Question : OWNER@CyptoContact🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency.Apps👉 https://t.me/techappset
This channel is part of the discussion
Tech News Et 📲 appears in 45 event pages on TGScopeይሄን film ላየው ነው አበረታቱኝ🥀😅
እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በፍጥነት ለመናገር የሚረዳ ምርጥ አፕ| Learn English Using This App 🔥🥰 አፑን ለማውርድ ➡️ SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
📚🤖 በነጻ የሚገኙ 11 ምርጥ የAI እና Machine Learning መጽሐፍት! 1 Foundations of Machine Learning 🔗 2 Understanding Deep Learning 🔗 3 Introduction to Machine Learning Systems 📘 ክፍል 1: 📘 ክፍል 2: 4 Algorithms for Machine Learning 🔗 5 Deep Learning 🔗 6 Reinforcement Learning 🔗 7…
🔥 Meta በናይጄሪያ "Meta AI Academy Nigeria"ን በይፋ ለቀቀው! 🇳🇬🚀 ነገሩ የትምህርትና የስልጠና ብቻ አይደለም! Meta ከናይጄሪያ የኢኖቬሽንና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስቴር (FMCIDE) እና ከ3MTT ፕሮግራም ጋር በመተባበር Meta AI Academy Nigeria የተሰኘ ግዙፍ ብሔራዊ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። 📌 የይዘቱ ዋና ዋና ማጠቃለያዎች፦ 💡 3 ዋና ዋና ዘርፎች፦ ፕሮግራሙ በ3 አቅጣጫዎች የተቃኘ ነው፦…
🛰 Amazon LEO የሳተላይት ኢንተርኔት አፍሪካ ገበያን ተቀላቀለች በአፍሪካ 26 ሀገራት እና 300,000 ደንበኞች ካሉት Starlink ጎን ለጎን፣ አሁን ደግሞ Amazon LEO በቴሌኮም ድርጅቶች (MTN, Airtel, Vodacom) በኩል የሳተላይት ኢንተርኔት አቅርቦት አገልግሎቱን በአፍሪካ እያስፋፋ ይገኛል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
🚀 Google አዲሱን Gemini Robotics ER 2 (Embodied Reasoning Model) ይፋ አደረገ! 🤖 አዲሱ ሞዴል ሮቦቶች አካባቢያቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲረዱ፣ ስህተቶችን በቅጽበት እንዲያውቁ እና ውስብስብ ስራዎችን በብልህነት እንዲፈጽሙ የሚያስችል ትልቅ እድገት ያመጣል። 🔥 ዋና ዋና አቅሞቹ ✅ 1. የስኬት/ስህተት መለየት (Success/Failure Detection) • ከተወሰዱ ፎቶዎች ይልቅ ቀጥታ Raw Video…