Live the Life You Love , Grateful To Serve You !YouTube : youtube.com/@Daniel_WodajoTikTok : tiktok.com/@daniel_wodajoFacebook : facebook.com/danielwodajodwInstagram : instagram.com/daniel_wodajoLinkedIn : https://www.linkedin.com/in/daniel-wodajo
This channel is part of the discussion
Daniel Wodajo appears in 5 event pages on TGScope🔹ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ! #ቻሌንጅ የመጨረሻ ቀን በዛሬው ቆይታችን ታይቶ የሚጠፋ በርቶ የሚጨልም ስኬት ሳይሆን ዘላቂ ለውጥ የምታመጡበትን መንገድ እንወያያለን። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw መልካም ቆይታ 🙏 @Daniel_Wodajo
#ቻሌንጃችን ተጀምፘል ! ከሀሳብና ከማይጨበጥ ተስፉ ወጥታችሁ በተግባር ህይወታችሁን ለመቀየር የመጀመርያው ደረጃ ኢነርጂያችሁን ማስተካከል ነው። እንዴት ነው ያንን ማድረግ የምትችሉት የሚለውን ለማግኘት ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw Instagram :…
🔹ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ! #ቻሌንጅ የመጨረሻ ቀን በዛሬው ቆይታችን ታይቶ የሚጠፋ በርቶ የሚጨልም ስኬት ሳይሆን ዘላቂ ለውጥ የምታመጡበትን መንገድ እንወያያለን። ▫️ከታች በተቀመጡት አማራጮች ዛሬ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች ይመልከቱ ! TikTok : tiktok.com/@daniel_wodajo Facebook : facebook.com/danielwodajodw መልካም ቆይታ 🙏 @Daniel_Wodajo
▫️ዋናው ሀሳቡ ነው እንጂ ቃላቱ አይደለም i ክፍል 1 የሙሉ ጊዜ ተማሪ በነበርኩ ሰዓት ከትምህርት ቤታችን ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መሃል አንዱ ነበርኩ። ታዲያ በሌሎች ትምህርቶች ላይ ሁሌም ከፍተኛ ውጤት ባመጣም የቋንቋ ትምህርቶች ላይ ማለትም አማርኛ ፣ እንግሊዘኛ ልጅ እያለን ደግሞ ፈረንሳይኛ እንማር ነበር ውጤቴ መጥፎ ባይባልም እንደሌሎቹ አይሆንልኝም። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ሀሳቡን ከየት እንዳመጣሁት ፣ ማን እንደሰጠኝ ባላውቅም ቋንቋ…