Ethiopian Construction Vacancy & TenderDaily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & WorldBuy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK📩@Philemona7
This channel is part of the discussion
Ethiopian Construction Vacancy & Tender appears in 25 event pages on TGScope👉JOB VACANCY Position Junior Engineering Officer 🛠 Company Zemen Insurance S.C. 🏢 Education BSC Degree in Mechanical or Automotive Engineering 🎓 Experience Minimum of 1 year of experience 📅 Additional Requirements • Contract Type: This is a permanent position. • Important…
👉ኮንስትራክሽን ሳይት ላይ የሚጠቅሙ Template Format ዶክመንቶች ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇 🌟ከ ፎርማቶቹ Site Diary,Site Book እና ሌሎች ተካቶባቹዋል
☀️🏢መስኮቶች በራሳቸው ኤሌክትሪክ የሚያመነጩበት ዘመን መጣ! 🌟የደቡብ ኮሪያ ሳይንቲስቶች የከተሞቻችንን ተራ የሕንፃ መስተዋቶች ሳይለወጡ እና ውበታቸው ሳይነካ ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ግልጽ የሶላር መስተዋት ቴክኖሎጂ (Transparent Solar Window Technology) አዳብረዋል። 🏛ከUNIST፣ ከኮሪያ ዩኒቨርሲቲ፣ ከKIST እና ከኮሪያ ኤሮስፔስ ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ የምርምር ቡድኖች ግልጽነታቸውን ጠብቀው ኃይል…
👉Job Vacancy 🌟Architect 📍Megenagna,Addis Ababa, Ethiopia ⚡️Deadline: August 20, 2026 ✨Vacancies: 2 📚Education Qualification: የመጀመሪያ ዲግሪ 🧷Job Description 📐We’re Hiring: ArchitectInclusive Interior Design is looking for a talented and creative Architect to join our team.…
🏗️🔥 FULL ETABS COURSE – ሙሉ የETABS ኮርስ 🔥🏗️ 📐 ETABS ከዜሮ እስከ Professional Level ድረስ ይማሩ! Structural Engineering ላይ የምትሰሩ ወይም የETABS እውቀትዎን ማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ፣ ይህ Full ETABS Course ለእርስዎ ነው! ✅ 🎥 በአማርኛ እና English በተዘጋጁ ዝርዝር Video Lessons ✅ ETABS ከመጀመሪያ ጀምሮ ✅ Structural Modeling…
የኮንክሪት ሕንፃዎችን በ3ዲ (3D) ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ የመገንባት ጥበብ በዓለማችን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ይገኛል። በቅርቡ በካሊፎርኒያ ሳክራሜንቶ ከተማ በ12 ቀናት ውስጥ ብቻ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 1,200 ስኩዌር ጫማ መኖሪያ ቤት፣ የዚህ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትልቅ ማሳያ ከመሆኑም በላይ ለወደፊቱ ሕጋዊ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት መንገድ ጠራጊ ሆኗል። ይህ በK4K Construction እና በRICIC…