D𝚊𝚛𝚔🌃% S𝚞𝚗𝚜𝚎𝚝🎴
This channel is part of the discussion
imagination_officially appears in 3 event pages on TGScopeየሆነ ድርጅት ማስታወቂያ ሊያሰራኝ ነው። 1 ሺህ ፎለር እስከ እሁድ ካስገባውኝ ይጸድቅልኛል። አታሳፍሩኝም የፌስቡክ ፔጅ ነው ፎሎ ማድረግ ብቻ ከስር ሊንካቸውን ለቅቂያለሁ። እንደኔ የሚሰሩ ብዙ ሰዎች ስላሉ የእናንተ እገዛ በጣም ያስፈልገኛል። ከስር ሊንክ አለ። ከሁለቱ አንዱ ክሊክ አድርጉ👇🏼 fb Lite 👇🏼 ዋናው ፌስቡክ 👇🏼
ዛሬ ጠቆር ያለ ቡና ያለስኳር እየጠጣን ይህቺ የተረገመች ህይወት ውስጥ ያለን የማይቆረጠም ባቄላን በጥርሳችን እንታገል። ማንሱር አል ሂላጅ በህንድ ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ በአረቦች ተቆራርጦና ተሰቅሎ ነበር የተገደለው። ለምን «It Means 'I am the Truth, I am God.» «እኔ እውነት ነኝ፤ እኔ ፈጣሪ ነኝ» ብሎ በመናገሩ ነበር። ሶቅራጠስም «እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው፤ እናንተም ምንም አታውቁም»በማለቱ በአቴንስ ጠበብት…
ከዚህ በፊት የኒቼ Thus Spoke Zarathustraን መፅሐፍ አጣቅሼ በተለያየ ግዜ የተወሰኑ ምዕራፎች ብሎም ዲያሎጎችን ከመተርጎም አልፎ ጥቂት ትንተናዎችንም ሰጥቼ ነበር። መፅሐፉ እንደመፅሐፍ አናላይቲክ ለመስጠት ቀርቶ የዛራቱስትራን አንዲት መስመር ንግግር ለማብራራት ብዙ ግዜ የሚፈጅ የሜታፎር መጋዘን ነው። Thus Spoke Zarathustra ላይ «On the Tree on the Mountain» የምትል ሁነኛ ምዕራፍ አለች። በዛ…