ቀለሜ
Keleme is a popular educational channel for Fresh and Prep students providing campus information and various university educational materials. 📚📲 Download our App 📥 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams📚 Exit Exam:@ExitPassEthiopia✍️ Comment:@Keleme2013_bot
What our data says
- Created between November 2017 and June 2021.
- Has more subscribers than 97% of English-language education channels.
- Bigger than 99% of the channels created in the same period.
- Posts several times a day; only 15% of English-language education channels post that often.
- Mentioned by 2 other channels between June and September 2026.
This channel is part of the discussion
ቀለሜ appears in 19 event pages on TGScope🗓 የዚህ ሳምንት የ UAT Model Exam Schedule 📌 ማክሰኞ | Tuesday • Model Exam 4 📌 ሀሙስ | Thursday • Model Exam 5 ⏰ Time: ከምሽቱ 12:00 ስሃት ጀምሮ 🏆 በነዚህ ፈተናዎች 70% እና ከዚያ በላይ ማምጣት ለትክክለኛው ፈተና ዝግጁ መሆናችሁን ያረጋግጣል! 👌🏾 አሪፍ የሆነ ውጤት እንጠብቃለን! 🖥GET THE APP HERE: 👍 @keleme_2013
Everything You need for freshman - Tutorial Videos - Last Year Exams - Short Notes - Modules 🖥 One app. All you need.⤵️
📢 ስለ ፊልድ አመራረጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ምን ይመስላል ባለፈው አመት ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእስከዛሬው ለየት ያለ አሰራር ይዞ መጥቷል እርሱም፦ ሁላችሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ አመትን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ወደተለያዩ ዘርፎች ትመደባላችሁ👇። 1. የምዘና ፈተና የሚወስዱ COC / የምዘና ፈተና ለመውሰድ በቂ ውጤት ያላቸው : በባለፈው ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3.46 እና ከዛ በላይ ያስመዝገቡ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጥ…
📢 ስለ ፊልድ አመራረጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ምን ይመስላል ባለፈው አመት ጀምሮ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእስከዛሬው ለየት ያለ አሰራር ይዞ መጥቷል እርሱም፦ ሁላችሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ መንፈቀ አመትን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ወደተለያዩ ዘርፎች ትመደባላችሁ👇። 1. የምዘና ፈተና የሚወስዱ COC / የምዘና ፈተና ለመውሰድ በቂ ውጤት ያላቸው : በባለፈው ዓመት ጅማ ዩኒቨርሲቲ 3.46 እና ከዛ በላይ ያስመዝገቡ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጥ…
📖 WEEK 1 STUDY PLAN ተዘጋጅቷል! 🗓️ከ መስከረም 4 እስከ 9 ለ Natural እና Social Science ተማሪዎች የተዘጋጀ የመጀመሪያው የጥናት ሳምንት! 🎰የዚህ ሳምንት ዓላማ፦ በዚህ ሳምንት 3 Chapters ሙሉ በሙሉ መጨረስ እና 3 Chapters መጀመር። 📚 ኮርሶች፦ 📚Communicative English 1 Section 1: Modals 📚Logic & Critical Thinking Chapter 1: Introducing…
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡ የትምህርች ዘርፎች በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት…