CountryEthiopiaSeptember 2026

Ethiopia — September 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in September 2026: 1001 posts from 240 channels, collected automatically from public Telegram channels.

1,001 posts·240 channels

More posts — page 16

1,001 posts total

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ስካይላይት ሆቴል 5 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥተዋል

Ethiopian Airlines Group & Skylight Hotel Job Vacancy 2026 ​Positions: 1, ​Medical Receptionist 2, ​Trainee – Industrial Electrician 3, ​Trainee – Industrial Mechanic 4, ​Clinical Nurse 5, ​Assistant Record Officer

👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/ethiopian-airlines-group-skylight-hotel-job-vacancy-2026/

Ethiopian cargo partners with CargoAi to launch real-time digital booking

Ethiopian Cargo and Logistics Services has announced a strategic partnership with CargoAi to further strengthen its digital operations.

This collaboration introduces real-time rate visibility and advanced e-booking capabilities, creating a modernized and streamlined booking experience for international freight forwarders via CargoAi’s digital platform.

Read More

Source: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily

ፍጠኑ አምበሳ ባስ  2ሺ ክፍት ቦታ በ0 አመት እና በልምድ አውጥቷል

✅ ​1. የባስ ካፒቴን (ሹፌር

■ ​የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት

■ ብዛት:- 1000 (1ሺ)

✅ ​2. የ ባስ ካፒቴን (ሹፌር)

■ ብዛት:- 1000 (1ሺ)

👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/addis-ababa-city-bus-service-enterprise-historic-2000-seat-mega-recruitment-2026//

👉በመንገድ ግንባታ ላይ "Chainage (2+622)" ማለት ምን ማለት ነው? 🛣️

🔆​ብዙ ጊዜ በመንገድ ዳር መዋቅሮች (እንደ Pipe Culvert፣ Box Culvert እና Bridges) ላይ እንዲህ ያሉ ቁጥሮችን እንመለከታለን።

🚥በምስሉ ላይ የሚታየው "2+622" በምህንድስናው አለም ቼይኔጅ (Chainage / Stationing) ይባላል።

​💡 ትርጉሙ፦ይህ የፓይፕ ካልቨርት (Pipe Culvert) መዋቅር የመንገዱ መነሻ ነጥብ (Station 0+000) ከተባለው ቦታ 2 ኪሎሜትር ከ 622 ሜትር (2,622 ሜትር) ርቀት ላይ እንደሚገኝ ያሳያል።

🌟​የቼይኔጅ (Chainage) ዋና ጥቅሞች፦

1️⃣ ቦታን በቀላሉ ለመለየት (Location Identification)፦ በሳይት ላይ ያሉ መዋቅሮችን፣ ቁፋሮዎችን እና ጥገናዎችን በትክክል የት ቦታ ላይ እንደሆኑ ለመለየት።

2️⃣ ለቁጥጥር እና ለሪፖርት (Quality Control & Inspection)፦ ኢንጂነሮች እና ኢንስፔክተሮች ስራዎችን ለመቆጣጠር እና ለመመዝገብ።

3️⃣ የስራ መጠን ለመለካት (Payment & Quantity Estimation)፦ የተሰራውን ስራ ርቀት እና መጠን በትክክል ለመክፈልና ለመከታተል።

​ትክክለኛ ሰነድ እና መለኪያ — ለጥራት ያለው የመንገድ ስራ መሰረት ነው! 🤝

​📍 ለበለጠ የምህንድስና መረጃዎች ገጻችንን ይከተሉ።

​​🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG ‎ ‎@etconp

Sep 17, 04:14 AMMore from @etconp

Kenyan singer Nikita Kering has won Best Female East Africa at the 2026 AFRIMMA Awards in Dallas, in a category that also featured fellow Kenyans Njerae and Bridgit Blue, Tanzania’s Abigail Chams and Zuchu, Ethiopia’s Veronica Adane and Salemia, Rwanda’s Ariel Wayz and Uganda’s Winnie Mwagi. The win marks Nikita’s fifth AFRIMMA award, after two wins in 2019 and another two in 2021.

t.me/addlist/W06FpRlUdcE5MDE0

መስከረም 6/2019

ኑር የቁርኣን ንባብ እና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ላለፈው አንድ አመት በአስራ አራት ሀገራት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ቁርኣን ተማሪዎች የምርቃት ስነስርዓት ምክንያት በማድረግ ከተማሪዎችና ከድርጅቱ አባላት ያሰባሰበውን በገንዘብ 584,210 (አምስት መቶ ሰማኒያ አራት ሺህ ሁለት መቶ አስር ብር) በዛሬው ዕለት ዋጋቸው 341,810 (ሶስት መቶ አርባ አንድ ሺህ ስምንት መቶ አስር ብር) የሚያወጡ ለድርጅታችን ጠቃሚና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን በመግዛት ያስረከቡ ሲሆን ቀሪውን 242,400 (ሁለት መቶ አርባ ሁለት ሺህ አራት መቶ ብር ) ለድርጅታችን በጥሬ ገንዘብ ገቢ አድርገዋል !

ኑር የቁርኣን ንባብ እና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ከጎናችን ስለሆናችሁና ስላደረጋችሁልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

ይጎብኙን ​📍አድራሻ፡ [​📍አዲስ አበባ ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገቢያ በሚወስደው መንገድ ከ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አለፍ ብሎ ከውሃ ልማት ፊት ለፊት ባለው ቅያስ 40 ሜትር ገባ ብሎ ከፒያሳ ሆቴል ፊትለፊት ]

ድርጅቱን ለመደገፍ፦ የባንክ አካውንት _ 1000393427438 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 7917839551711 - ዳሽን ባንክ 014171061825600 - አዋሽ ባንክ 1002708080001 - ሂጅራ ባንክ 0043738210301 - ዘምዘም ባንክ 1543261300001 - ኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000056815185 - ንብ ባንክ 8800001026246 - አማራ ባንክ 1013300076554 - ኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ 1016582315401 - ወጋገን ባንክ 182727059 - አቢሲንያ ባንክ 1004614042 - ፀሀይ ባንክ 6029813564594017 - ህብረት ባንክ አጭር የባንክ አካውንት 270808 (ለንግድ ባንክና ሂጅራ ባንክ ይሰራል

ለበለጠ መረጃ Mobile፦+251 906200020 Mobile፦ +251907404111 Safaricom ፦ +2517688650 office ፦ +251 118126811

እዝነት የእናትነት ተምሳሌት !

#Eznet_cerebral_palsy_care_Center_in_Ethiopia🇪🇹 #First_cerebral_palsy_center_in_Ethiopia #Eznet #CerebralPalsyAwareness #Ethiopia #እዝነት #ሰረብራልፓልሲ

#ስለዩንቨርስቲዎች‼️

አጠር ያለ መረጃ ስለ ትምህርት አሰጣጣቸው፣ ስለ መገኛቸው፣ ስለ ዲፓርትመንትቶቻቸው፣ ስለ ካፌ ምግቦቻቸውና አጠቃላይ ለሎች ተያያዥነት ያላቸውን መረጃዎች ከታች ባሉት ሊንኮች እየገባችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። ለጎደኞቻችሁና ሌሎች ፍሬሽማን ተማሪዎች ሼር አደጉላቸው🆕

HAWASSA UNIVERSITY PART 2

JIMMA UNIVERSITY

GONDER UNIVERSITY

DIRE DAWA UNIVERSITY

WERABE UNIVERSITY

HAREMAYA UNIVERSITY

DILLA UNIVERSITY

ARBA MINCH UNIVERSITY

ASTU (ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY) PART 2

BAHIR DAR UNIVERSITY

AAU (ADDIS ABEBA UNIVERSITY) AASTU (ADDIS ABEBA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY)

MEKELE UNIVERSITY

ARSI UNIVERSITY

ቀሪ ዩኒቨርሲቲዎች የተማራችሁና አሁን እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ሙሉ መረጃ ካላችሁ በውስጥ መላክ ትችላላችሁ።

ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴

@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅

#Beeksisa_Qaacarrii Boordiin Filannoo Biyyooleessaa Beeksisa qaacarrii baasanii waan jiraniif warri dorgoomuuf fedhii qabdan akkaataa galmee fi odeeffannoo guutuu liinkii armaan gadii kanaan seenuun argachuu dandeessu👇👇 https://elelanajobs.com/2026/09/16/national-election-board-of-ethiopia-3/

Sep 16, 05:32 PMMore from @musalawyer

የተግባር ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በሙሉ ___________

በጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የተግባር ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ከመስከረም 6/2019 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5(አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በመደወል ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሃሙስ መስከረም 7/2019 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፈቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በጨረሳችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

Sep 16, 05:26 PMMore from @m0h_ethiopia

🌼🌼🌻🌻🔥 𝙐𝙥𝙘𝙤𝙢𝙞𝙣𝙜 𝘾𝙋𝘿 𝙏𝙧𝙖𝙞𝙣𝙞𝙣𝙜 (ቀጣዩ የ𝘾𝙋𝘿 ስልጠና) 🌼🌼🌻🌻🔥

May God crown our 2019 Ethiopian New Year with His divine favor, peace, and unparalleled goodness 🌼   ➡️ ➡️  Quality Improvement OR  Patient Safety

📝 Training beginning date: Fri Sep 18, 2026 (መስከረም 08፤ 2019 ዓ.ም)

🌀 Pre-registration – ongoing for the module, with 15 CEU via https://forms.gle/qXoY8UWVTfypNCf27 for both in-person and Online Participants.

🔥For the Online/E-learning modality, please follow the registration and learning guide available at: https://kindplc.com/how-to-start-register-and-start-learning/

📌 For more info, https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com 👇👇👇 👇👇👇 📞0964088888 📞0941001733 📞0974012201 📞0974013301 📍 AA, around Megenagna Square Tram Station, Great Commission Building, 5th Floor (https://maps.app.goo.gl/C3Wt3vbLG9u3W5KSA)

'Kindness + Quality'- Our Priority

69+ ክፍት ቦታ  ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 69 በላይ  የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን አውጥቷል MIDROC Construction Ethiopia PLC: Massive 2026 Project Recruitment Drive

የትምህርት ደረጃ 📚በዲፕሎማ በሌቭል 3 📚በአስር አስረኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ 📚 በዲግሪ አካውንቲንግ ማኔጅመንት እና ሌሎችም ተዛማች ፊልዶች 📚 በኢንጂነሪንግ እና ሌሎችም ፊልዶች

👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/midroc-construction-ethiopia-plc-massive-2026-project-recruitment-drive/

#ተከፈተ

🏃‍♂️2019 Freshman Discussion  groups.

💻 ባለፈው ዓመት ሬሜዲያል ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን የተቀላቀላችሁ እንዲሁም በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትናችሁ Universty የደረሳችሁ ተማሪዎች በየግሩፖቻችሁ ገብታችሁ መተዋወቅ ይኖርባቹሃል። ትውውቃችሁን ግቢ ሳትገቡ በቴሌግራም ከጨረሳችሁ  ትምህርቱን በአንድነት ትወጣላችሁ❗️

⏺ስለጉዞ መረጃ ፡ ግቢም ከገባችሁ በኋላ ፋይል ለመለዋወጥ ፤ እንዲሁም የፍረሽማን የሚድና ፋይናል ሁሉንም በአንድ  ለመለዋወጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ 🔸

በዩኒቨርስቲ በቆይታችሁ :- ✅ FreshMan module 📚 ✅Short note ✅ power points ✅ COC Exam 📝 ✅ Mid & Final Exam ✅Assignment ለመረዳዳት ይህ ግሩፕ ወሳኝ ነው

አስታዉሱ :መረጃ  የዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ ስኬታማነት ከሚወስንባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛዉ ነው ❗️

🔹ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💠 1. Addis ababa university https://t.me/AAU_2019_Freshman

💠2.Hawassa University https://t.me/Hawassa_Freshman_2019

💠3.Haramaya University https://t.me/Haramaya_Freshman2019

💠4.Jimma University https://t.me/Jima_Uni_Freshman2019

💠5. Arba Minch University https://t.me/Arbaminch_Freshman2019

💠6.Bahirdar University. https://t.me/BDU_2019_Freshman

💠7.AASTU https://t.me/AASTU_Freshman2019

💠8.ASTU https://t.me/ASTU_2019_Freshman

💠9.Dire dawa University https://t.me/DDU_2019_Freshman

💠10.Debreberhan University https://t.me/DBU_2019_Freshman

💠11.Wollo University https://t.me/Wollo_2019_Freshman

💠12.Ambo University https://t.me/Ambo_2019_Freshman

💠13.MEKELE UNIVERSITY https://t.me/Mekele_2019_Freshman

💠14.Wachamo University https://t.me/Wachamo_2019_Freshman

💠15.Wolkite University https://t.me/WKU_2019_Freshman

💠16.Wolayita sodo University https://t.me/WSU_2019_Freshman   💠17.Dilla University https://t.me/Dilla_2019_Freshman

💠18.University of Gondar https://t.me/UOG_2019_Freshman

💠19.Arsi University https://t.me/Arsi_2019_Freshman

💠20.Bulehora  University http://t.me/+DDGuj5b7NBU5MzVk

💠21.Jigjiga University https://t.me/+M9D8tWML03NlY2Y0

💠22.ASOSA UNIVERSITY https://t.me/+8Y0Di9sobgIyOTE8

💠23.Worabe University https://t.me/+5DMMfEzeOlQxMDdk

💠24.SELALE UNIVERSITY https://t.me/+4o7SjGtNTnU4OTJk

💠25.Madda welabo University https://t.me/+wQRs0FwRiuhhOTA0

💠26.Debre Markos University https://t.me/+WdbQBxTR7204MWU0

💠27.Adigrat University https://t.me/+QzqeFT2iUoQyMDJk

💠28.Axum University https://t.me/+AzfTU2ukrH1lNGE8

💠29.Mizan Tepi University https://t.me/+ihD4WHLyd28wMWFk

💠30.Semera University https://t.me/+PfUkvKA3K7FkOTQ0

💠31. Gambella University https://t.me/GMU_2019_Freshman

💠32. METU University https://t.me/Metu_2019_Freshman

33.Oda Bultum University https://t.me/+8_L1ibYJgDw0MDdk

💠34.Ethiopian Civil service University https://t.me/Civil_Service_Freshman2019

35.Debre Tabor University https://t.me/+mB42l1LKXFM4ODk0

36.Woldia University https://t.me/+IbVj6Qzwnp05NGI0

37.Bonga University https://t.me/+UWQgwS383us4MzZk

💠38.Mekdela Amba University https://t.me/+OQFnde4GnXRhMDg0

💠39.Wallaga University https://t.me/+2bXDI6IMl8EyZGJk

💠40. Kotebe Metropolitan University https://t.me/+K_E64QBGP3oyMmRk

🌀All other Remaining Universities https://t.me/Universty_Freshman_2019

Мой первый кофе в столице Эфиопии - Аддис-Абеба, где я приземлилась пару часов назад👌Завтра начинаем съемки!

Все угадали, вы - молодцы!!! Мы - настоящая команда💪

В Максе уже первое прямое включение, посмотрите☺️

Как ваш вечер?

Sep 16, 04:50 PMMore from @zhannabadoeva

69+ ክፍት ቦታ 🏢 ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 69 በላይ የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን አውጥቷል 📢 MIDROC Construction Ethiopia PLC: Massive 2026 Project Recruitment Drive

የትምህርት ደረጃ 🎓 📚 በዲፕሎማ በሌቭል 3 📚 በአስር አስረኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ 📚 በዲግሪ አካውንቲንግ ማኔጅመንት እና ሌሎችም ተዛማች ፊልዶች 📚 በኢንጂነሪንግ እና ሌሎችም ፊልዶች

👉 ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቸው ሼር አድርጓቸው 🤝 Join telegram channel t.me/vacancyforallethio

#UPDATE‼️

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይመለከታል

በትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደትን አጠናቋል። ምደባው ፍትሐዊነትን፣ ግልጽነትን፣ እኩል ዕድልን እና ሚዛናዊ ስርጭትን በሚያረጋግጥ መልኩ፣ የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም እንዲሁም ሌሎች የምደባ መስፈርቶችን ታሳቢ በማድረግ ተከናውኗል።

1. የምደባው ዋና መስፈርቶች 1.1. የተማሪዎች አጠቃላይ ውጤት እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ

የተማሪዎች አጠቃላይ የብሔራዊ ፈተና ውጤት የምደባው ዋና የቅደም ተከተል መስፈርት ሆኖ ተወስዷል። በዚህም መሠረት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በምርጫቸው መሠረት የመመደብ ቅድሚያ እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን በተቻለ መጠን ከመረጧቸው የመጀመሪያ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል።

1.2. የዩኒቨርስቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅም የእያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ የተማሪ ቅበላ አቅም በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጓል። በመሆኑም የተማሪው ውጤትና ምርጫ ከዩኒቨርስቲዎች የቅበላ አቅም ጋር በማጣጣም ምደባው ተከናውኗል።

1.3. የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ እና የትምህርት ቤት ስርጭት በዩኒቨርሲቲዎቻችን ብዝሃነትን ለማጠናከር እና የተማሪዎችን ሚዛናዊ ስርጭት ለማረጋገጥ፦ • 70 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውጭ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ፤

• 30 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ በተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ  ተደርጓል። በተጨማሪም የዞን፣ የወረዳ እና የትምህርት ቤት ስርጭት በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጓል።

ምደባ ለመመልከት👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement

ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴

@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅

We have a critically ill patient in the ICU with acute kidney injury (AKI) who is intubated and receiving mechanical ventilation. Referral to Addis Ababa is difficult because of her unstable condition and the long distance.

We would like to know whether peritoneal dialysis (PD) is available in Ethiopia, particularly as a simpler and potentially more affordable option than hemodialysis.

PD can, after appropriate training and clinical stabilization, be performed outside a dialysis center, including at home in selected patients. Hemodialysis is relatively expensive and requires specialized equipment and regular access to a dialysis center.

Could you please advise whether acute peritoneal dialysis is available locally?

Dr. Dechasa Asefa

@HakimEthio

Sep 16, 04:05 PMMore from @hakimethio

የኔዘርላንዷ ንግሥት ጁሊያና እና ቤተሰቦቻቸው ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት በጅማ ከተማ የሚገኘው የወላጅ አልባ ህፃናት ማሳደጊያ ተቋምን ሲጎበኙ ፤ ጥር 1961 ዓ.ም

#ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia

youtube.com/@tariknwedehuala11

ጥራትና ዋስትና ያላቸውን የቤት እቃዎች ከነዋጋቸው።

📍 ፒያሳ ኤሊያና ቶሞካ አጠገብ ካንትሪ ሞል 2ተኛ ፎቅ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር 3ተኛ ላይ ያገኙታል።

📞 ለማዘዝ 0989939393 ወይም 0911259661 ይደውሉልን ።

#gealgle #kitchenappliances #HomeAppliances #addisababa #ገላግሌ #ethiopian_tik_tok #fypシ

Sep 16, 03:52 PMMore from @gelaglewoch

СПЕЦЦЕНЫ НА ОСТАТКИ КОФЕ И ЧАЯ ☕️-15-20-35%🤩

Друзья, после большой обжарки на прошлой неделе у нас осталось совсем немного кофе — отдаю его по специальной цене −15%.

В распродаже участвуют почти все сорта, кроме Малайзии Либерика — ее осталось всего по паре упаковок в весе 100 и 250 г.

Что рекомендую из кофе:

☕️Бразилия Моджиана — наша классика для тех, кто любит классический шоколадно-ореховый вкус. От 722₽ за 250 г

☕️Гондурас Сан-Маркос — если любите кофе покрепче, насыщенный и выразительный. От 807₽

🍓 Бурунди Карира — если хочется ягодные оттенки во вкусе, с гладкой шелковистой текстурой и мягким послевкусием. Это последние упаковки! 1012₽

✨ Эфиопия Мукера — для тех, кто любит многогранный, выразительный кофе. Чувствуются ноты клубники, смородины, мандарина. 1182₽

➡️Для заказа кофе переходите в каталог https://terra-coffee.ru/collection/kofe

🍃🍂Вниманию любителей чая! На избранные сорта сейчас действуют скидки: −20% на упаковки 150 г −35% на упаковки 500 г И приятный бонус: всем, кто покупает чай по акции, я добавлю в подарок 3 шарика связанного чая. Это чай, листья которого красиво раскрываются в чайнике в виде цветка. Можно устроить красивое чаепитие для себя или удивить гостей ✨

➡️Ищите свой любимый чай на странице распродажи https://terra-coffee.ru/collection/rasprodazha-chaya

По любым вопросам пишите нам — @terra_coffee_bot

Желаю вам приятных покупок и хорошей недели ☕️

Sep 16, 03:45 PMMore from @terra_coffee

“Policies must be driven by reality, not just models.” Meet Dr. Tewodros Makonnen, Economist, policy advisor, Country Manager for Ethiopia at the International Growth Centre, and External Member of the National Bank of Ethiopia’s Monetary Policy Committee. We explore inflation, monetary and tax policy, economic reform, private-sector growth, and the decisions shaping Ethiopia’s economic future. Enjoy it: https://youtu.be/bfS-DzWmy5s

Sep 16, 02:41 PMMore from @meri_podcast