Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

256,261 subscribers
About

Welcome‼ 📌 To advertise 👉 @WasuMohammed 📌 To join the channel 👉 @Wasulife Thank you from the heart ♥🙏

What our data says

  • Launched between October 2018 and June 2021.
  • Ranks 4th by subscribers among Amharic-language news channels we track.
  • Bigger than 99% of the channels created in the same period.
  • Expect about 28,000 views on a typical post.

More Telegram research from TGScope →

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryNews
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneNews
Post frequencyMultiple Times Daily
Last postNov 1, 2026 · 21 days ago
Tags
Analytics
256,261
Subscribers
12.0%
Engagement
100%
Original content
653
Avg length (chars)
High
Media richness
None
Ads
Text, Photo, Video
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ appears in 16 event pages on TGScope
topicSeptember 2026
Education — September 2026

የፈተና እና የአገልግሎት ክፍያዎች ተሻሻሉ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ ደንብ (ቁጥር 593/2018) በማውጣት የአገልግሎት ክፍያዎችን አሻሻለ። ዋና ዋና የተሻሻሉ ክፍያዎች፦ 📌 የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam)፦ ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር (500 የምዝገባ + 1,500 የፈተና) | ለውጭ ዜጎች $100 📌 የድህረ-ምረቃ መግቢያ (NGAT)፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር (500 የምዝገባ + 3,000…

40495 posts·14697 channels·Sep 28, 2026
topicAugust 2026
Electronic music — August 2026

✨ በ ካዛንቺስ ኢንተር ኮንትነታል ፊት ለፊት 🏠 1፣ 2 እና 3 መኝታ ቤት አማራጮች 📐 72–158 ካሬ ሜትር ስፋት 🌟 የፕሮጀክቱ አሜኒቲዎች (Amenities): ✔️ 24/7 ጥበቃ እና CCTV ✔️ ዘመናዊ ሊፍት ✔️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ✔️ ባክአፕ ጀነሬተር ✔️ የውሃ ማጠራቀሚያ 🛝 Children's Playground – ለልጆች ደህንነታቸው የተጠበቀ መጫወቻ ቦታ 🌿 የአረንጓዴ መዝናኛ ቦታ ☕ ዘመናዊ Lobby &…

17738 posts·8351 channels·Aug 21, 2026
orgSeptember 2026
Meta — September 2026

ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን! ​የምንገዛቸው፦ 🎬 YouTube: ሞኒታይዝ የሆኑ ቻናሎች 🚀 Telegram: ከ 100k+ አባላት በላይ 📱 TikTok: ከ 200k+ ተከታዮች በላይ 📱Instagram - ከ 100k+ አባላት በላይ 🌐 Facebook: ከ 250k+ ላይክ/ፎሎወርስ በላይ ​⚠️ መሟላት ያለበት መስፈርት፦ ​አካውንቶቹ ከማንኛውም የኮፒራይት፣ የቆይታ እገዳ (Strike/Ban)…

10747 posts·2244 channels·Sep 28, 2026
topicAugust 2026
Real estate — August 2026

🏢 Trend Park Residence 🏢 ✅ ወርቃማ አኗኗር በመገናኛ! ለሁለት ሳምንት በማስታወቂያ ዋጋ (25% ልዩ ቅናሽ) የአፓርትመንት ቤት ባለቤት ይሁኑ‼️ 🏆 ለመምህራን እና ለህክምና ባለሙያዎች ልዩ 10% ቅናሽ! 🤝 ከ488ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 📍መገናኛ ግሬስ ሞል አጠገብ 👉 930 ካሬሜትር ላይ የተንጣለለ 💰 ዋጋ 115,000 ብር/ካሬ 🔸 ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ 🔵 50% ሲከፍሉ 10% ቅናሽ 🔵 100% ሲከፍሉ…

6983 posts·2497 channels·Aug 21, 2026
topicSeptember 2026
Tourism — September 2026

የኢትዮጵያ ፓስፖርት የዓለም አቀፍና አህጉራዊ ደረጃ ይፋ ሆነ‼ የኢትዮጵያ ፓስፖርት በዓለም አቀፍ ደረጃ 173ኛ፣ በአፍሪካ ደግሞ 49ኛ ደረጃን ይዟል።የፓስፖርቱ ቁልፍ መረጃዎች፡- 📌የኢትዮጵያ ፓስፖርት ባለቤቶች ወደ 51 ሀገራት (ከዓለም አቀፍ መዳረሻዎች 25%) ያለ ቅድመ ቪዛ መጓዝ ይችላሉ። 📌11 ሀገራት (ቤኒን፣ ጋምቢያ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ እና ቶጎን ጨምሮ)። በሩዋንዳና ቶጎ ለ30 ቀናት፣ በሌሎቹ ለ90 ቀናት መቆየት ይቻላል።…

6051 posts·2909 channels·Sep 15, 2026
topicSeptember 2026
Taxes — September 2026

የVAT ታክስ አሰባሰብ ላይ ትልቅ ለውጥ ተደረገ‼ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ በፌዴራል ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ማሻሻያ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አጽድቋል! 📌 የውሳኔው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌 የተርን ኦቨር ታክስ (TOT) መሻር፦ ቀደም ሲል የሙያ አገልግሎትና ሌሎች አቅርቦቶችን እየሰጡ TOT ይሰበስቡ የነበሩ ግብር ከፋዮች አሁን ላይ የቱርን ኦቨር ታክስ በመሻሩ ለተጨማሪ እሴት…

5495 posts·2858 channels·Sep 28, 2026