CountryEthiopiaAugust 2026

Ethiopia — August 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in August 2026: 922 posts from 210 channels, collected automatically from public Telegram channels.

922 posts·210 channels

More posts — page 30

922 posts total

+ ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል +

ንጉሥ ሕዝቅያስ በጠና ታምሞ ተኝቶአል:: ነቢዩ ኢሳይያስ ሊጠይቀው መጣ:: ሆኖም እንደ ልማዱ እግዚአብሔር ይማርህ አላለውም:: ለጆሮ የሚከብድ ቃል ጥሎበት ወጣ:: "ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል!"

ነቢዩ ይህንን ብሎት ከወጣ በኁላ ሕዝቅያስ ወደ ግድግዳው ዞሮ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ:: አምላኩ በንግግር ብዛት የሚሰማ አምላክ አይደለምና ፊቱን ወደ መቅደሱ አቅጣጫ አዙሮ አለቀሰ::

ከጥቂት ደቂቃ በኁዋላ ነቢዩ ኢሳይያስ ሌላ መልእክት ይዞ ተመለሰ:: እግዚአብሔር እንዲህ ይላል :- ጸሎትህን ሰምቻለሁ ዕንባህን አይቻለሁ በዕድሜህ ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እጨምራለሁ" (ኢሳ 38:5)

ሕዝቅያስ ቤትህን አስተካክል ከተባለ በኁዋላ ፊቱን አዙሮ ከማልቀስ በቀር ምንም አላደረገም:: ሕዝቅያስ ሆይ ከአልጋህ ሳትወርድ ያስተካከልከው ቤት ምን ዓይነት ቤት ነው? ለባሪያዎችህ መመሪያ ሳትሠጥ የምታስተካክለው ቤትስ እንዴት ያለ ነው? በደቂቃዎች ውስጥ ትሞታለህ ከተባልክ በኁዋላ ዐሥራ አምስት ዓመት ያስጨመረልህ ምን ዓይነት ማስተካከያ አድርገህ ነው? ለእኛም ንገረንና ዕድሜ እናስጨምር::

ሕዝቅያስ ከአልጋው ሳይነሣ ያስተካከለው ቤቱ ልቡ ነበር:: ልብህን ካስተካከልህ ቤትህ ይስተካከላል:: እግዚአብሔር እንደሆን ትሞታለህ ቢልህም መሞትህን አይፈልግም:: እርሱ ከኃጢአትህ እንጂ ካንተ ጋር ጸብ የለውም::

"በውኑ ኃጢአተኛ ይሞት ዘንድ እፈቅዳለሁን? ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ከመንገዱስ ይመለስና በሕይወት ይኖር ዘንድ አይደለምን?" ይላል መሐሪው (ሕዝ 18:23)

እርሱ ትሞታለህ የሚልህ መኖርህን ፈልጎ ነው:: አንዴ ብያለሁ ብሎ አይጨክንብህም:: በንስሓ ተመለስ እንጂ ምሬሃለሁ ለማለት ይቸኩላል:: አሁን ትሞታለህ ብዬው አሁን ትድናለህ ብለው ይንቀኛል ሳይል ተመልሶ ይምርሃል:: ኃጢአትህንም ወደ ጥልቁ ይጥለዋል:: በጎ እንድትሠራም ዕድሜ ይጨምርልሃል:: አንተ ብቻ ተመለስና አሁኑኑ ንስሓ ግባ:: ከበደል አልጋ ጋር ያጣበቀህን ፈተናም ድል መንሻው ጊዜ አሁን ነው:: ሕዝቅያስ በደቂቃ ዕንባ ምሕረት አግኝቶ ዕድሜ ካስጨመረ በዐቢይ ጾም ሙሉ የሚያለቅስ ምን ያህል ዕድሜ ያገኝ ይሆን? ወዳጄ አንተም ተነሣና በዚህ ወር ቤትህን አስተካክል:: እንደ ሕዝቅያስ ፈጣሪህ ይጠብቅሃል:: የተቀየምከውን ይቅር በል የበደልከውን ካስ የሚበቀልህን የማይተኛ ጠላትህን ዲያቢሎስ ተበቀለው::

የዐቢይ ጾም የወንጌል ምንባብ ስለ ዲያቢሎስ ፈተና ሦስቱ ወንጌላት የተናገሩትን ስናስተውል ሦስት ዓይነት ጥቅሶች እናገኛለን::

አርባ ቀን ከዲያብሎስ ተፈተነ። (ሉቃ 4:2)

በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ (ማር 1:13) የሚሉት ቃላት ጌታችን ዐርባውንም ቀን መፈተኑን ያሳያሉ::

አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ፈታኝም ቀርቦ እንዲህ አለው (ማቴ 4:2)

የሚለው ደግሞ ከጾሙ በኁዋላ የቀረቡለትን ሦስት ፈተናዎች የሚያሳይ ነው:: ሦስተኛው ጥቅስ ደግሞ ከተፈተነ በኁዋላ ያለው ሲሆን

ዲያቢሎስም ፈተናውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ እስከ ጊዜው ከእርሱ ተለየ። (ሉቃ 4:13) ይላል:: ዲያቢሎስ ፈተናውን ቢጨርስም የሚተወው ለጊዜው እንጂ መፈተኑን አያቆምም:: የዲያቢሎስ ፈተና ስልቱ ይቀያየራል እንጂ ይቀጥላል::

ዐቢይ ጾም ዲያቢሎስ ድል የተደረገበት የጦር ዐውድማ ነው:: በዚህ ወራት ድል ያላደረግነውን ፈተና በሌላ ጊዜ አናደርገውም:: ሰነፍ ገበሬ በሰኔ ይሞታል እንደሚባለው በዐቢይ ጾም የተኛ ክርስቲያን መቼም አይነቃም:: ከነስሙ ሁዳዴ (ሰፊ እርሻዬ) የምንለው ይህ ጾም ለነፍሳችን ብዙ ዘር የምንዘራበት አጋንንት መድረሻ የሚያጡበት ጾም ነው:: በዐቢይ ጾም ያልተገራ አንደበት መቼም አይገራም:: በዐቢይ ጾም ያልተፈወሰ ቂም መቼም አይፈወስም::

ጌታችን በወንጌል አንዴ ወደ እሳት አንዴ ወደ ውኃ የሚጥል ጋኔን ያለበትን ልጅ ሲፈውስ "ይህ ዓይነቱ ጋኔን ያለ ጾምና ጸሎት አይወጣም" ብሎ ነበር:: ሀገራችንን አንዴ ወደ እሳት አንዴ ወደ ውኃ የሚጥላት የጥላቻ ጋኔንም ያለ ጾምና ጸሎት አይወጣም::

ወዳጄ ከቁስልህ የምትፈወስበት ወር እንደደረሰ ዕወቅ:: አንተስ ብትሆን ልትላቀቀው እየፈለግህ ያቃተህ ክፉ ልማድ የለብህም:: እንደ ቅዱስ ጳውሎስ "የምፈልገውን መልካም ነገር አላደርግም የማልፈልገውን ክፉ ነገር ግን አደርጋለሁ:: ምንኛ ጎስቋላ ለዚህ ለሞት ከተሠጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?" ብለህ ምርር እንድትል ያደረገህ ኃጢአት የለም? እንግዲያውስ እወቀው:: ይህ ዓይነቱ ወገን ያለ ጾምና ጸሎት አይወጣም:: ይህ ጾም ቁስል የሚሽርበት ጾም ነው:: ይህ ጾም ሸክም ማራገፊያ ጾም ነው:: እንደ ሕዝቅያስ በዚህ ወር ቤትህን በንስሓ አስተካክል::

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የካቲት 15 2012 ዓ ም ዝዋይ ኢትዮጵያ

Deacon Henok Haile

ይህ ዓይነቱ ጽሑፍ ለእርስዎም ለሌሎችም እንዲደርስ ፔጁን Like Share Comment ያድርጉ:: #henokhaile #deaconhenokhaile #eotc #christian #orthodoxchurch #ethiopian #bible #gospel

★ አሜሪካን ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

♦Deadline: 20/08/2026

U.S. Mission in Addis Ababa/Ethiopia is seeking eligible and qualified applicants.

✅ Position 1: Warehouse Worker (Truck Driver)

■ Education Requirements: Completion of primary school is required.

● Experience: A minimum of two (2) years of professional truck or heavy vehicle driving experience is required.

✅ Position 2: Maintenance Team Lead (NEC/NCC)

■ Requirements: Completion of secondary school is required, plus two (2) years of successful completion of specialized vocational training program from an accredited institute recognized as producing journey level in either HVAC, Plumbing, and/or Electrical systems, maintenance and construction services.

● Progressive experience in the practical application of advanced (technician-level) electrical, mechanical, or plumbing engineering system.

How to Apply Online?? 👇👇👇 https://effoysira.com/usa-embassy-addis-ababa-vacancy-2026/ : 🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

Aug 8, 06:13 PMMore from @effoyjobs

የአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ ቁጥር 132/2014 እና መመሪያ ቁጥር 163/2017 ወደ ሙሉ ትግበራ ሊገባ መሆነ ተገለፀ

ነሐሴ 01/2018ዓ.ም አዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ደንብ ቁጥር 132/2014 እና መመሪያ ቁጥር 163/2017 ያወጣው በከተማዋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የህንፃዎች ከፍታ፣ የኢንዱስትሪዎች መስፋፋትና የህዝብ ቁጥር እድገት ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎችን አስቀድሞ ለመከላከልና የህይወትና ንብረት ደህንነትን ለማረጋገጥ መሆኑ ተገልጿል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ደንብና መመሪያው ላይ ለህብረተሰቡ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች በቀጣይ ተጠናክረው የሚሰሩ መሆኑን ገልጸው፣ ደንቡን ተላልፈው በሚገኙ አካላት ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተናግረዋል።

​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አህመድ መሐመድ በመግለጫቸው እንደተናገሩት የአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ ቁጥር 132/2014 እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአደጋ መከላከል ፣ ቁጥጥር ፣ ፍተሽና ብቃት ማረጋገጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 163/2017 የከተማችንን ህብረተሰብ ህይወትና ንብረት ከአደጋ ስጋት ለመጠበቅ የወጣ ደንብና መመሪያ ነው።

የደንቡ ዋና ዓላማ በከተማዋ ውስጥ አደጋ እንዳይደርስ አስቀድሞ መከላከል እንደሆነ ገልጸው፣ ከዚህ ቀደም አደጋ ከደረሰ በኋላ ይደረግ የነበረውን የመከላከል ተግባር ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ ወደ መከላከል ያሸጋገረ አሰራር መሆኑን አብራርተዋል።

ኮምሽነር አህመድ አያይዘውም መመሪያው ተፈጻሚ የሚሆነው በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ መሆኑን በመጠቆም፣ ተቋሙ በከተማዋ የሚገኙ ተቋማትን የሙያና የቴክኒክ ድጋፍ ከመስጠት ባለፈ የፍተሻና ቁጥጥር ስራ በማካሄድ የብቃት ማረጋገጫ (ሰርቲፋይድ) የሚያደርግ መሆኑን ገልጸዋል።

በደንቡ መሠረት ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንፃ፣ የንግድ ተቋም ወይም አደገኛ ንጥረ ነገሮችን የሚያከማች ድርጅት በየዓመቱ ከአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ደህንነት ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የመያዝ እና የማደስ ግዴታ ተጥሎበታል።

ተቋማትና የህንፃ ባለቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የውሃ መቅጃ ሀይድራንት (Hydrant)፣ የእሳት ማጥፊያ ሲሊንደሮች፣ የጭስ ማወቂያዎችና የስፕሪንክለር ስርዓት የመገጠም እንዲሁም በህንፃ ዲዛይኖቻቸው ውስጥ የአደጋ ጊዜ ማምለጫ መንገዶችን የማካተት ግዴታ አለባቸው።

የተጣሉ የደህንነት መስፈርቶችን ሳያሟሉ በሚገኙና ህጉን በሚጥሱ አካላት ላይ እንደ ጥፋቱ ደረጃ ከብር 10,000.00 እስከ ብር 100,000.00 የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት የሚጣል ሲሆን፣ በተጨማሪም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያላስተካከሉ ተቋማት የንግድና ስራ ፈቃዳቸው እንዲታገድ ወይም እንዲሰረዝ የሚደረግ ይሆናል።

ዘገበው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡

ምንጭ። የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን @ethiopianarchitectureandurbanism

የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ይገኛል ፡፡ ከወዲሁ ትኬቱን በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል !

💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ethiopian_national_lottery #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ #admas_digital_lottery #ብሔራዊ_ሎተሪ #national_lottery #lottery_service #ethiotelecom #telebirr #እንቁጣጣሽ_ሎተሪ #enkutatash_lottery 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰

Sales Agent at Alliance Real Estate/Ramax Ethiopia

Categories: #Business #Administration #Management

Location: Addis Ababa

Deadline: Aug 28, 2026

Career Level: Junior Level(1-3 years)

Number of people required: 1

Requirements: • Minimum QualificationsDiploma or Bachelor’s degree in Business, Marketing, Management, Economics, or a related field.Strong Amharic communication skills.Basic English communication and writing ability.Comfortable using smartphones, WhatsApp, and CRM systems.Willingness to undertake regular field work and prospecting activities.Preferred Experience1–3 years of experience in sales, field sales, brokerage, real estate, insurance, banking, hospitality, customer relationship management, or customer acquisition.Experience with prospecting, cold outreach, client management, or negotiations is highly preferred.Compensation & Career GrowthCompetitive salary and commission structure with attractive performance incentives.Clear career progression opportunities for high performers.

በኢትዮጵያ የሊፍት ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈረመ

በኢትዮጵያ በአሳንሰር ወይም በሊፍት ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚታየውን የአገልግሎት እና የጥገና ክፍተት ወደተሻለ ደረጃ ለማሻገር የሚያስችል የጋራ ኢንቨስትመንት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስምምነት ተፈርሟል።

ስምምነቱን የተፈራረሙት ሀገር በቀሉ የቴክኖሎጂ ድርጅት ሞናጎ ኢሊቬተር እና የቱርኩ ኬ. አር. ሲ ኢሊቬተር ኩባንያ ናቸው።

ላለፉት አምስት ዓመታት አብረው ሲሰሩ የቆዩት ሞናጎ እና ኬ. አር .ሲ ኢሊቬተር ኩባንያዎች፤ አሁን ላይ ግንኙነታቸውን ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሸጋገር በኢትዮጵያ የሊፍት ማምረቻ ፋብሪካ በጋራ ለመገንባት ተስማምተዋል።

የሞናጎ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ ተስፋሁን ኢሳያስ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት፤ ስምምነቱ በሀገሪቱ የሊፍት ቴክኖሎጂ ላይ የሚታዩ መሰረታዊ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ድርሻ ይኖረዋል ብለዋል።

በተለይም ቀደም ሲል በግዢ እና በጨረታ ሂደት የሚገጠሙ ሊፍቶች ከሽያጭ በኋላ በቂ የጥገና አገልግሎት እና የስፔር ፓርት አቅርቦት ባለማግኘታቸው ምክንያት ስራ የማቆም ችግር ይገጥማቸው እንደነበር ጠቁመዋል።

አዲሱ አጋርነት ይህንን ክፍተት በመሙላት የቅርብ ክትትል፣ የጥገና እና የስፔር ፓርት አቅርቦትን አስተማማኝ ለማድረግ ያለመ መሆኑን ስራ አስኪያጁ ገልጸዋል።

በስምምነቱ መሰረት የመንግስት የመሬት አቅርቦት ድጋፍን በመጠቀም የሚገነባው ይህ ፋብሪካ፤ የቱርኩን የላቀ ማሽነሪ እና ቴክኖሎጂ ወደ ሀገር ውስጥ የሚያስገባ ይሆናል።

ከዚህም በተጨማሪ ለሀገር ውስጥ ባለሙያዎች የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠናዎችን በመስጠት ዘላቂ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖር ለማድረግ ታቅዷል።

ይህ የጋራ ኢንቨስትመንት ምርቱን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ማምረት ሲጀምር፤ የውጭ ምንዛሬን ለማዳን፣በህንፃዎች ላይ የሚገጥሙ የአሳንሰር ስራ ማቆም ችግሮችን ለማስወገድ እና በዘርፉ አዲስ የኢንዱስትሪ ደረጃን ለመፍጠር ሚና እንደሚጫወት ተመልክቷል።

ምንጭ። Ethio FM 107.8 @ethiopianarchitectureandurbanism

Graphic Designer at Alliance Real Estate/Ramax Ethiopia

Categories: #CreativeArts #IT #ComputerScience #SoftwareEngineering

Location: Addis Ababa

Deadline: Aug 28, 2026

Career Level: Junior Level(1-3 years)

Experience Level: 1-3 years

Number of people required: 1

Requirements: • Qualifications and SkillsDiploma or Certificate in Graphic Design or related field2+ years of experience Proficiency in Adobe Creative Suite (Photoshop, Illustrator, InDesign)Strong portfolio of previous workCreativity and attention to detailUnderstanding of social media design and current market trend

Content Creator – Photo, Video & Content Production at Alliance Real Estate/Ramax Ethiopia

Categories: #Sales #Marketing

Location: Addis Ababa

Deadline: Aug 28, 2026

Career Level: Mid Level(3-5 years)

Experience Level: 3-5 years

Number of people required: 1

Requirements: • Qualifications and SkillsBachelor's degree, Diploma or Certification in Marketing, Multimedia, or production3+ years of experience in digital mediaStrong skills in Adobe Creative Suite (Premiere Pro, After Effects, Photoshop, Lightroom) or equivalent editing softwareBasic understanding of branding, composition, color grading, and visual marketing

Digital Marketing Officer at Alliance Real Estate/Ramax Ethiopia

Categories: #Sales #Marketing

Location: Addis Ababa

Deadline: Aug 28, 2026

Career Level: Mid Level(3-5 years)

Experience Level: 3-5 years

Number of people required: 1

Requirements: • Qualifications and SkillsBachelor’s degree or certification in Digital Marketing4+ years of experience in performance marketingStrong knowledge of Meta Ads and Google AdsAnalytical mindset with data interpretation skillsExperience in CRM and tracking tools

ኬንያ ወደ ሀገሯ ለሚገቡ የውጭ ዜጎች የጤና ኢንሹራንስ ግዴታ አደረገች

የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ከኬንያ ውጭ የሚመጡ ማንኛውም ሀገር ዜጎች ወደ ሀገሪቱ ከመግባታቸው በፊት ሕጋዊ የጉዞ ጤና ኢንሹራንስ ሊኖራቸው እንደሚገባ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ አወጣ።

በካቢኔ ሴክሬታሪ አደን ዱአሌ በተፈረመው በዚህ ይፋዊ ሰነድ መሠረት፣ የኬንያ ዜጋ ያልሆኑ እና ለተለያዩ ጉዳዮች ከ12 ወራት ላነሰ ጊዜ ወደ ኬንያ የሚገቡ የትኛውንም ሀገር ጎብኚዎችና መንገደኞች ይህ መመሪያ ይመለከታቸዋል ተብሏል።

መንገደኞች ከገዛ ሀገራቸው የገዙት የጉዞ ጤና ኢንሹራንስ በኬንያ መንግሥት የወጣውን የመድህን መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ፣ በኬንያ የኤሌክትሮኒክ የጉዞ ፈቃድ (eTA) ስርዓት ላይ ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

ከጉዞ በፊት ኢንሹራንስ ያልያዙ መንገደኞች ደግሞ ኬንያ አየር መንገድ ወይም የድንበር በር ሲደርሱ በኬንያ ሕግ ከተፈቀደላቸው የኢንሹራንስ ተቋማት ገዝተው ማቅረብ ይኖርባቸዋልም ተብሏል።

የኬንያ ኢሚግሬሽን አገልግሎት የጉዞ ፈቃድ በሚሰጥበት ወቅት እና በሁሉም የድንበር በሮች ላይ የጤና ኢንሹራንስ ማረጋገጫውን በጥብቅ የሚቆጣጠር ሲሆን፣ ይህንን ማረጋገጫ ሳያቀርቡ ወደ ሀገሪቱ መግባት እንደማይቻል ተገልጿል።

Source: tikvahethmagazine @Ethiopianbusinessdaily

Job Title: Arabic-Speaking Customer Care

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: August 19th, 2026

Description: Arabic Customer Care We are looking for a professional and customer-focused Customer Care Agent to join our international team. Key Responsibilities: ·        Handle customer inquiries through calls a ... [view details below] __________________

Private Client 116 Jobs Posted __________________

From: afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

🏠 በቤት ቆይታ በቀላሉ በኦንላይን ስራ መስራት ይፈልጋሉ?

💰 በቀን ከ5,000 እስከ 10,000 ብር ያግኙ 📱 ስራውን ለመመዝገብ የሞባይል ስልክ ብቻ ይበቃል ⏰ ስራውን በፈለጋችሁበት ቦታና ሰዓት መስራት ይችላሉ 👥 በተጨማሪም የኦንላይን ስራ መስራት ለሚፈልገው ጓደኛ ወይም ቤተሰብ ሸር ያድርጉለት

✅ መነሻ ገንዘብ አያስፈልግም ✅ ልምድ አያስፈልግም ✅ ቦታ አይገድብም

👥 ተፈላጊ ሰራተኞች፦ 15,000 ሰዎች (ቦታ አሁን እየተሞላ ነው!)

🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ  ስራውን ይጀምሩ

⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon ይክፈቱና

👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇                         👇👇👇👇 https://reportervacancy.com/how-to-earn-money-online-in-ethiopia-top-methods-for-2025/

--------Follow Our Website--------                      👇👇👇👇👇👇          https://reportervacancy.com

----------Join Our Telegram-------                                👇👇👇👇👇      https://t.me/reporter_vacancy

Aug 8, 04:33 PMMore from @ethio_job

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

🏠 በቤት ቆይታ በቀላሉ በኦንላይን ስራ መስራት ይፈልጋሉ?

💰 በቀን ከ5,000 እስከ 10,000 ብር ያግኙ 📱 ስራውን ለመመዝገብ የሞባይል ስልክ ብቻ ይበቃል ⏰ ስራውን በፈለጋችሁበት ቦታና ሰዓት መስራት ይችላሉ 👥 በተጨማሪም የኦንላይን ስራ መስራት ለሚፈልገው ጓደኛ ወይም ቤተሰብ ሸር ያድርጉለት

✅ መነሻ ገንዘብ አያስፈልግም ✅ ልምድ አያስፈልግም ✅ ቦታ አይገድብም

👥 ተፈላጊ ሰራተኞች፦ 15,000 ሰዎች (ቦታ አሁን እየተሞላ ነው!)

🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ  ስራውን ይጀምሩ

⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon ይክፈቱና

👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇                         👇👇👇👇 https://reportervacancy.com/how-to-earn-money-online-in-ethiopia-top-methods-for-2025/

--------Follow Our Website--------                      👇👇👇👇👇👇          https://reportervacancy.com

----------Join Our Telegram-------                                👇👇👇👇👇      https://t.me/reporter_vacancy

Over 664,000 New Households Gain Access to Electricity in Ethiopia

During the Ethiopian fiscal year ended July 7, 2026, Ethiopian Electric Utility (EEU) has managed to connect 664,505 households to electricity, said the state agency in charge of electricity distribution in Ethiopia.

EES had planned to provide electricity access to 800,000 new customers.

However, the institution managed to connect 664,505 households to electricity, its Chief Executive Officer, Engineer Getu Geremew, announced during a press briefing held at Hyatt Regency Hotel.

According to the CEO, although the figure may appear modest at first glance, achieving this level of performance is unprecedented in the institution’s history.

He noted that this achievement places the institution among the leading utility companies in Africa.

Read More

Source: New Business Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽንና የሪፖርታጅ ግሩፕ የልማት ትብብር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማዘመን ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 2/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽንና የሪፖርታጅ ግሩፕ የልማት ትብብር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማዘመን ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ ገለጹ።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ሪፖርታጅ ግሩፕ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ሁለገብ የመኖሪያና የንግድ ሕንፃ ለመገንባት የልማት አጋርነት ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ።

የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ በዚህ ወቅት፣ አጋርነቱ የተቋማቱን ስትራቴጂያዊ የልማት አጋርነት በማጠናከር የኢትዮጵያና ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ትብብርን የሚያሳድግ መሆኑን ገልጸዋል።

ይህም የሀገራቱን ጠንካራ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ወደ ላቀ ምዕራፍ ለማሸጋገር የሚያስችል ጭምር እንደሆነም ገልጸዋል።

ፕሮጀክቱ ዘመናዊ ከተማን በመገንባት የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል፣ የሥራ ዕድል ለመፍጠርና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማጠናከር ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው አመልክተዋል።

Source: Ethiopian News Agency Economy @Ethiopianbusinessdaily

Николай Вавилов — генетик, ботаник, селекционер, химик и географ — в 1926–1927 годах находится в Эфиопии в ходе научной экспедиции. В 1940-м его арестуют по доносу, а в 1943-м он умрёт в заключении в Саратове.

Истина из глубины веков

Job Title: Expert English-to-Amharic Script Translator

Job Type: Remote - Part-time

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Applicants Needed: Male

Salary/Compensation: 5000 ETB Monthly

Deadline: August 22nd, 2026

Description: We are looking for an experienced English-to-Amharic translator/scriptwriter to translate and localize scripts for YouTube long-form and short-form videos. The goal is not simply word-for-word transla ... [view details below] __________________

Private Client 15 Jobs Posted __________________

From: afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የሩሲያ የመረጃ ማዕከል ሕንፃ መስኮቶች ላይ የተለጠፉት የጆርጂያ ሶቪየት ሶሻሊስት ሪፐብሊክ ከተማን ምስሎችን ኢትዮጵያውያኑ ተሰብስበው ሲመለከቱ። 1947 ዓ.ም

#ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia

youtube.com/@tariknwedehuala11

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🇪🇹✈️Ethiopian Airlines Group! ✈️ Ethiopian Airlines Group has announced 2,000 ET-Sponsored Trainee vacancies for qualified applicants. ‼️ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ 🛩📅 Registration Period: August 10–14, 2026 Available Positions ✈️ ET-Sponsored…»

🇪🇹✈️Ethiopian Airlines Group! ✈️

Ethiopian Airlines Group has announced 2,000 ET-Sponsored Trainee vacancies for qualified applicants.

‼️ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

🛩📅 Registration Period: August 10–14, 2026

Available Positions

✈️ ET-Sponsored Trainee Cabin Crew 🛠️ Trainee Aircraft Mechanic ⚙️ Trainee A/C Powerplant Technician 📡 Trainee A/C Avionics Technician 🔧 Trainee A/C Airframe Technician 🪑 Trainee A/C Cabin Maintenance Technician 🏗️ Trainee A/C Structure Technician 🛫 Trainee A/C Maintenance Technician

📍 Registration Locations: Addis Ababa (Online), Adama, Ambo, Arba Minch, Assosa, Bahir Dar, Dessie, Dire Dawa, Gondar, Harar, Hawassa, Jigjiga, Jimma, Robe, Nekemte, Semera, Wolkite, Yabello, and Negele Borena.

🔗 Apply through the official Ethiopian Airlines Careers Portal during the registration period https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_0

Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል 👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ          .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️          ♦️  @John_Tutorial   ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Job Title: Business Development Manager

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: August 19th, 2026

Description: AIT Technology is looking for an experienced and results-oriented Business Development Manager to lead business growth initiatives, develop new opportunities, strengthen client relationships, and supp ... [view details below] __________________

AIT Technologies Verified Company ✅ 64 Jobs Posted __________________

From: afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic

Job Title: ልብስ ሰፊ

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: 10000 ETB Monthly

Deadline: August 18th, 2026

Description: በሙያው ብቁ የሆነች የልብስ ስፌት ባለሙያ *2 አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ *ቀሚስ፣ሱሪ እንዲሁ የተለያዩ ማስዎብያ የስፌት አይነቶችን መስፋት የምትችል *የስራ ሰዓት አክብራ በሰዓት የሚትገኝ *ደረጃውን በጠበቀ ስፌት እንዲሁም finishing የድርሻዎን የምትወጣ *Single needle የስፊት መኪና እና ove ... [view details below] __________________

Private Client 6 Jobs Posted __________________

From: afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic

Job Title: Fine Art Painter / Canvas painter

Job Type: Hybrid - Contractual

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Salary/Compensation: 80000 ETB Fixed (One-time)

Deadline: September 5th, 2026

Description: We are looking for skilled Fine Art Painters to execute medium to large-format physical canvas paintings based on provided reference images and style guides.

This is a purely execution-focused role: ... [view details below] __________________

Private Client 1 Jobs Posted __________________

From: afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic

Job Title: HIGH SCHOOL TEACHERS

Job Type: On-site - Contractual

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Salary/Compensation: Fixed (One-time)

Deadline: August 13th, 2026

Description: We are looking for passionate and qualified high school teachers from all subjects to join a digital education project and create high-quality video lessons for students. We are looking for teachers w ... [view details below] __________________

Private Client 7 Jobs Posted __________________

From: afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic