CountryEthiopiaAugust 2026

Ethiopia — August 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in August 2026: 922 posts from 210 channels, collected automatically from public Telegram channels.

922 posts·210 channels

More posts — page 28

922 posts total

📣 Vacancy at Ethiopian Airlines

🛄 JUNIOR DESKTOP TECHNICIAN

💼 Experience: 3 years 💰 Salary: As per Company Scale 📍 Location: Addis Ababa ❌ Deadline: August 13, 2026

Apply now before the deadline 👇👇👇👇👇 https://gizejobs.com/job/junior-desktop-technician-et-aug10-26/

Aug 10, 09:05 AMMore from @gizejobs

{ምዝገባ ተጀምሯል} የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍት የስራ ቦታዎች - በ0 አመት

at Ethiopian Airlines Group/ For Fresh Graduate

🔰 Ethiopian Airlines Group invites qualified applicants to apply for various ET-Sponsored Trainee Positions in different locations.

✅ Experience: 0 year/ 0አመት

✅ Position 1:   ET Sponsored Trainee Cabin Crew

✅ Position 2 :   Trainee Aircraft Mechanic (ET-Sponsored)

✅ Position 3 :   Trainee A/C Powerplant Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 4 :   Trainee A/C Avionics Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 5 :   Trainee A/C Airframe Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 6 :   Trainee A/C Cabin Maintenance Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 7 :   Trainee A/C Structure Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 8:   Trainee A/C Maintenance Technician (ET-Sponsored)

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail: - https://harmeejobs.com/company/ethiopian-airlines/

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com/jobs

🍎Telegram:- https://t.me/harmeejobs

Aug 10, 08:47 AMMore from @harmeenews

{ምዝገባ ተጀምሯል} የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍት የስራ ቦታዎች - በ0 አመት

at Ethiopian Airlines Group/ For Fresh Graduate

🔰 Ethiopian Airlines Group invites qualified applicants to apply for various ET-Sponsored Trainee Positions in different locations.

✅ Experience: 0 year/ 0አመት

✅ Position 1:   ET Sponsored Trainee Cabin Crew

✅ Position 2 :   Trainee Aircraft Mechanic (ET-Sponsored)

✅ Position 3 :   Trainee A/C Powerplant Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 4 :   Trainee A/C Avionics Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 5 :   Trainee A/C Airframe Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 6 :   Trainee A/C Cabin Maintenance Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 7 :   Trainee A/C Structure Technician (ET-Sponsored)

✅ Position 8:   Trainee A/C Maintenance Technician (ET-Sponsored)

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Read Detail: - https://harmeejobs.com/company/ethiopian-airlines/

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች👇👇 =>See Detail:- www.harmeejobs.com/jobs

🍎Telegram:- https://t.me/harmeejobs

Aug 10, 08:46 AMMore from @ethioworks1

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት - Ethiopian national lottery service pinned «🚀 አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው! የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የዕድሉ ባለቤት ይሁኑ! አሁኑኑ ይቁረጡና የዕድለኛነትዎን ጉዞ ይጀምሩ! 🌟 💰 የዚህ መደብ ታላላቅ የሽልማት ዝርዝሮች 🏆 1️⃣ኛው ዕጣ፡ 4,000,000 (አራት ሚሊየን) ብር 🥈 2️⃣ኛው ዕጣ፡ 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን) ብር 🥉 3️⃣ኛው ዕጣ፡ 1,000,000 (አንድ ሚሊየን) ብር 🎁 እና ሌሎች በርካታ አስደሳች…»

📢 Keremt Lecture Series – Session 1: Grant Writing

The Surgical Society of Ethiopia (SSE), in collaboration with the Medical Research Lounge (MRL), invites you to the first session of the Keremt Lecture Series.

⭐️ Join Dr. Tsegaselassie Workalemahu, from the University of Utah School of Medicine, for a practical session on writing competitive grant proposals and securing research funding.

Dr. Workalemahu leads research on stillbirth and adverse pregnancy outcomes, has successfully secured NIH and private research funding, and is passionate about mentoring investigators at all career stages.

🗓 August 10, 2026 🕢 7:30 PM EAT

💻 Zoom: https://utah.zoom.us/j/82978915786 🆔 Meeting ID: 829 7891 5786 🔑 Passcode: 104734

@HakimEthio

Aug 10, 08:27 AMMore from @hakimethio

Medical Teams International Job Vacancies

📍 Location: Maekele Adiabo, Shire, Seyemti, and Sheraro, Ethiopia 📅 Deadline: August 12, 2026 Experience Level: Mid-Level / Entry-Level

1. Health Systems Strengthening Officer

2. Mental Health Psychosocial Support Services (MHPSS) Officer (5 Positions)

3. HR and Admin Assistant

4. Data Entry Clerk

💫 Application Link 👇

https://hagerejobs.com/ethiopia-job/?job_detail=2943

Share to your friends 🫵

t.me/vacancyforallethio

የቴሌግራም ቻናል ባለቤት ከሆኑ እና ከ850 በላይ ሰብስክራበር ካለዎት ማስታወቂያዎችን በቻናሎ ላይ በመልቀቅ በቀላሉ ገንዘብ ያግኙ።

ከ 120+ በላይ ቻናሎች አብረውን እየሰሩ ነው፡፡

only for Ethiopian Based Telegram Channels.

Payment With Telebirr

Register on kelemat Ads & Start immediately

Interested? 👉 Contact us for registration @temaripath

Aug 10, 07:02 AMMore from @eventaddis1

Tsehay Bank Job Vacancies

📍 Location: Tsehay Bank Branches 📅 Deadline: August 14, 2026 Experience Level: Fresh Graduates / Entry-Level

1. Trainee Banker

🎓 BA degree in Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Economics, Marketing Management, or related field

💫 Application Link 👇

https://hagerejobs.com/ethiopia-job/?job_detail=2941

Share to your friends 🫵

t.me/vacancyforallethio

የሐዘን መግለጫ

ዶ/ር ጳውሎስ ቀንአ በኢትዮጵያ የአይን ህክምና ታሪክ ፈር ቀዳጅ እና የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የዓይን ሐኪም ናቸው። የአይን ሕክምና ትምህርትን ቤይሩት፣ ሊባኖስ ከሚገኘው የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ተምረው ተመርቀዋል፡፡

በጊዜው፣ በኢትዮጵያ የአይን ህክምና አገልግሎት በውጭ አገር የአይን ሐኪሞች ላይ ብቻ የተመሰረተ ነበር። ዶ/ር ጳውሎስ ቀንአ በ1964 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሲሆን በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የአይን ሐኪም ከሆነው ዶክተር ዛጎራ ጋር አብረው ይሰሩ ነበር።

ገና ወጣት እያሉም በኢትዮጵያ የአይን ህክምና አገልግሎትን የማስፋፋት ሀላፊነት እንዳለባቸው ተገነዘቡ። በመሆኑም በአይን ህክምና የሶስት አመት የድህረ ምረቃ መርሃ ግብር በ1980 ዓ.ም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲጀመር አደረጉ።

በወቅቱ በስልጠና፣ በቀዶ ህክምና እና በሕክምና አገልግሎቶች ውስጥ እሳቸው ብቻ ስለነበሩ የቀዶ ህክምና ተግባራዊ ተሞክሮ በቂ እንዳልሆነ ተሰማቸው ። በመሆኑም መርሃ ግብሩ የአራት አመት መርሃ ግብር ሆኖ እንዲቀጥል ተደረገ።

ሁለተኛው የፋኩልቲ አባል በመሆን በ1980 ዓ.ም ዲፓርትመንቱን የተቀላቀሉት ዶ/ር ፈቀደ መንግስቱ ናቸው። በኋላም ተጨማሪ ሁለት የዓይን ሐኪሞች ከጥቂት አመታት በኋላ ሲቀላቀሉ ቀስ በቀስ የመምህራን ቁጥር ስድስት ደረሰ።

የጥቁር አንበሳ የአይን ህክምና ትምህርት ክፍል ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ከ120 በላይ የዓይን ሐኪሞችን አስመርቋል።

ዶ/ር ጳውሎስ ቀንአ እንደ አለም አቀፍ የአይን ፋውንዴሽን (አይኢኤፍ) ካሉ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባበር መጽሐፎችን እና አንዳንድ መሳሪያዎችን ማግኘት ችለዋል::

በተጨማሪም የውጭ አገር ዜጎችን በ UNDP TOKTEN (ዩኤንዲፒ የእውቀት ሽግግር በውጭ አገር ዜጎች) ፕሮግራም ተማሪዎችን እንዲያስተምሩ ይጋብዙ ነበር። በአባላት መካከል የሳይንሳዊ ክሊኒካል ምርምር ልውውጥ መድረክ በመፍጠር "የዓይን ህክምና ሶሳይቲ ኦፍ ኢትዮጵያ" እንዲመሰረት ዋና ሚና ተጫውተዋል።

ዶ/ር ጳውሎስ ቀንአ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ህዝቡን ሲያገለግሉ የቆዩ ሲሆን፣ ጡረታ ከወጡ በኋላም በአማካሪነት ያገለግሉ ነበር።

ለሃገራቸው በርካታ ቀዳሚ ታሪኮችን ያስመዘገቡት ዶክተር ጳውሎስ ቀንኣ ከሃገር ወጥተው በውጭ ሃገር ለመስራት በርካታ እድሎች የነበሯቸው ቢሆንም፤ በቂ የሕክምና ዶክተሮች የሉንም በማለት ሃገራቸውን በታማኝነት አገልግለዋል፡፡

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዓይን ሐኪም ዶ/ር ጳውሎስ ቀንዓ ነሀሴ 2/2018 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

Credit: Ophthalmological Society of Ethiopia (OSE)

@HakimEthio

Aug 10, 06:58 AMMore from @hakimethio

🌞 ምዝገባው ዛሬ August 10 ተጀምሯል አዲስ አበባ ለምትገኙ ምዝገባው ኦን ላይን

https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index

ሲሆን ክፍለ አገር የምትገኙ ደግሞ በተጠቀሱት ዩኒቨርሲቲዎች ማመልከት ትችላላችሁ መልካም እድል

Aug 10, 05:51 AMMore from @gizejobs

✈️ ለCabin Crew እና AMT አመልካቾች የኦንላይን ማመልከቻ ተጀምሯል! 🚨✈️ ONLINE APPLICATION OFFICIALLY OPEN! ✈️🚨

For the following ET sponsored positions: ✈️👩‍✈️ Trainee Cabin Crew 🔧✈️ Trainee AMT 🔧🛠️ Trainee AMT Modularized

📌ለማመልከት ከታች ያለውን Official Application Link ይጠቀሙ።

Please read all requirements and instructions carefully before applying.

📌 ሁሉንም መስፈርቶችና መመሪያዎች በጥንቃቄ ያንብቡ።

🚨💰 DO NOT PAY ANYONE TO APPLY FOR YOU! ❌ ✅ Apply by yourself. It’s simple and straightforward.

OFFICIAL APPLICATION LINK: 👇https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index

👉 Join us: @Ethio_Aviators

፰. የሰው ኹሉ አእምሮ በአፍአ በውስጥ በሥጋ በነፍስ ደስ ይላታል፡፡ “ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ- አምላክ ለኾነ ለሥጋ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ በአንድነት ምስጋና ይገባዋል፡፡ በምድርም ዕርቅ ተወጠነ፡፡ የሰው ግዕዛኑ ይሰጠው ዘንድ” እያሉ ከመላእክት ጋራ (እንደ መላእክት) ንጉሥ ክርስቶስን ያመሰግኑታል /ሉቃ.፪፡፲፬/፡፡ አንድም “ዮም አሐደ መርዔተ ኮኑ መላእክት ወሰብእ ከመ ይሰብሕዎ ለክርስቶስ በቃለ አሚን- ” እንዲል የሰው ፍቅር አገብሮት አምላክ ሰው ቢኾን ሰውም አምላክ ቢኾን በመላእክት ዘንድ ምስጋና ተደረገ፡፡ በምድርም አንድነት ተደረገ፤ ኖሎት (እረኞች) ከመላእክት ጋራ አንድ ኾነው አመሰገኑ /ሉቃ.፪፡፳/፡፡ “ኃጢአትን አጠፋ፤ በመስቀልም ተሰቅሎ ፍዳን አጠፋ፡፡ በመቃብርም ፈርሶ በስብሶ መቅረትን አጠፋ፡፡ በሲዖልም ሞተ ነፍስን አጠፋ፡፡ ሥራ በሠራበት ኹሉ ድኅነትን አደረገልን” እንዲል የቀደመ መርገመ ሥጋ መረገመ ነፍስን አጥፍቷልና ኖሎት ከመላእክት ጋራ አንድ ኾነው አመሰገኑ /ሃይ.አበ.፹፱፡፳፬/፡፡ የጸላኢ የዲያብሎስ ምክሩን አፍርሶበታልና ኖሎት ከመላእክት ጋራ አንድ ኾነው አመሰገኑ፡፡ በመቅድመ ወንጌል “ወበከመ ኮነ በጉህለት ተኀብአ ሰይጣን ውስተ ሥጋ ከይሲ ከማሁ ኮነ ድኅነትነ በተሰውሮ ቃለ እግዚአብሔር ዘመድነ- ሰይጣን በተንኰል በሥጋ ከይሲ እንደተሠወረ እኛም ከፍዳ መዳናችን ቃለ እግዚአብሔር በባሕርያችን በመሠወሩ ኾነ” እንዲል በሥጋ ከይሲ ተሰውሮ ቢያስትበት በሥጋ ተሰውሮ አድኖበታልና ኖሎት ከመላእክት ጋራ አንድ ኾነው አመሰገኑ፡፡ ዲያብሎስ “ሥጋን በመቃብር ነፍስን በሲኦል ተቆራኝቼ እኖራለሁ” ብሎ ነበርና የመከረባቸውን ሥጋንና ነፍስን ተዋሕዶ አድኖበታልና ኖሎት ከመላእክት ጋራ አንድ ኾነው ንጉሥ ክርስቶስን አመሰገኑ፡፡ ይኸውም ጥበበኛው ሰሎሞን “ጠቢብ የኃያላንን ከተማ ይገባባታል፥ የሚታመኑበትንም ኃይል ያፈርሳል” እንዳለው ነው /ምሳ.፳፩፡፳፪/፡፡ ይህም ብቻ አይደለም፤ የአዳምንና የሔዋንን የዕዳ ደብዳቤቸውን አጥፍቶላቸዋልና /ቈላ.፪፡፲፬/ “አምላክ ለኾነ ለሥጋ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ በአንድነት ምስጋና ይገባዋል፡፡ በምድርም ዕርቅ ተወጠነ፡፡ የሰው ግዕዛኑ ይሰጠው ዘንድ” እያሉ መላእክት አመሰገኑት /ሉቃ.፪፡፲፬/፡፡ ዲያብሎስ በአዳምና በሔዋን የጨለማ መጋረጃ ጋርዶ ሥቃይ አጽንቶ “ስመ ግብርናት ጽፋችሁ ብትሰጡኝ አቀልላችኋለሁ” ብሏቸው አዳም ገብሩ ለዲያብሎስ ሔዋንም አመቱ በዲያብሎስ ብለው ጽፈው ሰጥተውት ነበር፡፡ ዲያብሎስም ያንን በእብነ ሩካም ጽፎ አንዱን በዮርዳኖስ አንዱን በሲኦል ጥሎት ነበር፡፡ አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ኾኖ ሲመጣ ግን ዲያብሎስ በዮርዳኖስ የጣለውን ሲጠመቅ እንደ አምላክነቱ አቅልጦ እንደ ሰውነቱ ተረግጦ አጥፍቶታል፤ በሲኦል የጣለውንም በዕለተ ዐርብ በአካለ ነፍስ ወርዶ አጥፍቶላቸውና መላእክት አመሰገኑት /ቈላ.፪፡፲፬/፡፡ በዳዊት ሀገር ከዳዊት ባሕርይ የተወለደ መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳምና ሔዋንን ነጻ አድርጓቸዋልና አመሰገኑት /መዝ.፻፴፪፡፲፩/፡፡ አዳምንና ሔዋንን ነጻ ካደረጋቸው ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን፡፡ ፱. በዚህ ዓለም ለሚኖሩ ሰዎች ኹሉ የምታበራ (ዕውቀትን የምትገልጥ)፣ ጠፈር ደፈር የማይከለክልህ፣ መዓልትና ሌሊትም የማይፈራረቅብህ ብርሃን ዘበአማን (እውነተኛ ብርሃን) ክርስቶስ ሆይ! ስለ ሰው ፍቅር ልሙት ልሰቀል ብለህ ወደ ዓለም በመምጣትህ ፍጥረት ኹሉ ደስ አለው፡፡ አዳምን ከስሕተት፣ ሔዋንንም ከሞት ፃዕረኝነት (ከመጣባቸው ፍዳ) ነፃ አድረገኻቸዋልና ለእኛ በተደረገው ክብር መላእክት ከእኛ ጋር ደስ አላቸው /ሃይ.አበ.፷፰፡፴፪/፡፡ የሰው ፍቅር አገብሮህ ባጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስነህ ሲያዩህ “ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር” ብለው መላእክት አመሰገኑ፡፡ ከዚህም የተነሣ በጣዕም ላይ ጣዕም በጸጋ ላይ ጸጋ ተጨምሮላቸው ደስ ብሏቸዋል፡፡ እኛም ቅብዐ ትፍስሕት የሚኾን መንፈስ ቅዱስን አንድም ሀብተ ልደትን ተቀብለን ከመላእክት ጋር ደስ አለን፤ አመሰገንንህም፡፡ እንስሳት፣ አራዊት ስንኳ ሳይቀሩ ሰው ከፈጣሪው ጋር በመታረቁ ደስ ብሏቸዋል፡፡ ጽንዕት በድንግልና ቅድስት እመቤታችን ሆይ! ብርሃን ከሚባል ልጅሽ ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን፡፡ ይህንን ሲጨርስ በያዘችው መስቀለ ብርሃን ባርካው ዐረገች፤ እርሱም እጅ ነሥቶ ቀርቷል፡፡

አነሣሥቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን፡፡

@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox

Amhara Bank S.C Job Vacancies

📍 Location: Addis Ababa 📅 Deadline: August 09 – August 11, 2026 Experience Level: Junior-to-Senior Level

1. Junior Property Administration Officer

2. Senior Credit Risk Analyst

3. Branch Manager Grade-I

4. Senior Innovation & Product Development Officer

5. General Technician-II

💫 Application Link 👇

https://hagerejobs.com/ethiopia-job/?job_detail=2938

Share to your friends 🫵

t.me/vacancyforallethio

ኢትስዊች ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉን ዓለም አቀፍ የካርድ አገልግሎት ሊጀምር ነው

EthSwitch S.C., the operator of Ethiopia’s national payment infrastructure, has opened an International Settlement Account in partnership with Bank of Abyssinia, marking a major step toward connecting Ethiopia’s payment system with global card networks.

The account is expected to support cross-border card transactions and strengthen Ethiopia’s participation in the international digital-payments ecosystem.

The arrangement follows recent foreign-exchange reforms introduced by the National Bank of Ethiopia (NBE), which allow eligible institutions to establish and maintain foreign-currency accounts.

EthSwitch has opened a dedicated multi-currency US dollar settlement account in its own name at Bank of Abyssinia.

The local bank maintains a correspondent banking relationship with Citibank, enabling the settlement arrangement to connect with international financial infrastructure.

Read More

Source: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily

Как я переживала за перелёт с собакой...!

Думаю, ужас, а как мы полетим, а если ему в туалет на высоте приспичит, а если будет скулить, а если плохо станет от стресса, а если в самолет не пустят...

По факту в перелете с собакой перелет с собакой оказался самым легким.

На случай если вам предстоят перелеты с питомцем - правила у всех авиакомпаний разные, и они меняются, так что обязательно уточняйте актуальную информацию непосредственно перед полетом.

Эфиопские авиалинии просят ветпаспорт с прививками, документы на собаку, справку из государственной ветлечебницы, которую потом меняют на сертификат в аэропорту, ну и поместить животное в переноску определенного размера. Также нужно оплатить "билет" для любимца - в нашем случае 150$ рублями по курсу.

Ну и все, погнали.

Ящер вообще-то очень спокойная собака, но я и представить не могла, что настолько. В переноске ему сидеть не очень нравится, но если позволить достать голову из нее - становится вполне норм. Так что мы под умиление всего аэропорта дошли до ветконтроля, показали собаку и документы, получили сертификат и благодарность за то, что показали отличную собаку, ну и все, сели в самолет. Я думала, через 8 часов я оттуда вылезу, а оказалось...

В общем, сели, Ящер уснул, спит в своей переноске, достав оттуда голову. Мы с мужем держим ее на коленях и периодически передаем друг другу. На время обслуживания ставим сумку в ноги. Все хорошо, по большей части пес спит и не доставляет никаких неудобств.

Проходит четыре часа и у нас начинается... ПОСАДКА В СТАМБУЛЕ. Мы все хихи-хаха - страшно, конечно, вдруг мало ли чего. Ржем, что мы конечно очень хотели ещё раз посетить Стамбул, но никому об этом не рассказывали. А симит дадут? А мож успеем быстренько гардасилом в аптеке уколоться? Но хихи-хаха, конечно, но два с половиной часа в порту простояли. Сказали, что проблемы с навигацией, мол щас обновим, ждите. В какой-то момент я вырубилась спать, а Ящер вылез из переноски, улегся на нее сверху и тоже снова уснул.

Проснулась я уже на высоте, собака по-прежнему дрыхла без задних лап. А в самолете царила легкая паника - из-за потери двух с половиной часов у многих пассажиров оставалось очень мало времени на пересадку. На самом деле, в Аддисе мало кто заканчивает свое путешествие, большинство идут на пересадку: столица Эфиопии - крупный пересадочный узел, а эфиопские авиалинии летают по всей Африке и не только. Например, через Аддис можно добраться из Москвы до Вашингтона или Сан-Паулу.

Ну а мы че, нам в Аддис, так что в принципе без разницы, за исключением того, что я ненавижу летать и ненавижу каждую лишнюю минуту, проведённую в самолёте. Ну да ладно, мы спим, Ящер спит.

Прилетели. Ящер проснулся, упаковали его обратно в переноску, выходим из самолета. Идем к выходу, и тут я такая ДОРОГОЙ, КАЖЕТСЯ, Я ПАСПОРТ ПОТЕРЯЛА.

Бросаемся к сотрудникам аэропорта. Первый чувак такой не ссы, щас найдем, какой номер рейса? Я ему сказала, он ушел искать. Стою там, нервничаю на весь аэропорт, подходит второй чувак. Че говорит, потеряла? Не ссы, щас найдем. Уходит. Я уже сижу и потихоньку всхилипываю. Подходит девушка. Потеряла? Не плачь, красотка, щас все будет. Через 5 минут возвращается, говорит мол пойдем со мной. Заводит в какое-то служебное помещение, а там сидит женщина с моим паспортом, и такая твой? Я говорю да, смотрите, у меня вот такой же российский! Она рукой махнула мол ой, я и так вижу, забирай и больше не теряй! Я этим двум красоткам чуть ли не в ноги кланяюсь и убегаю.

Ящер в это время высовывает морду из переноски и терпелтво ждет, когда мы закончим бегать с этими странными книжечками.

А сейчас мы уже в нашей аддисской квартире, выспались и бахнули пельменив. Вот так-то! Золотая у нас собачка, такую долгую дорогу выдержал и вел себя лучше всех! #сукинсын #облакапохожиенальвовичерепах

Aug 9, 04:33 PMMore from @stlipstick

የዛሬው አርሰናል ምን ይመስል ነበር ?

ቢግ ጋቢ የቀለለበት (ሳሊባ ከሌለ የተናቀ ነው) በጣም በጣም የወረደውን አርሰናል ያየንበት ።

ዮከሬሽ የማይመጥን አጥቂ እንደሆነ ያረጋገጠበት ። በደጋፊው ዘንድ ስለሚወደድ እንጂ ለዚህ ቡድን የማይመጥን ቶሎ እድሳት የሚፈልግ አጥቂ መሆኑን ያሳየበተ።

ሀቨርትዝ የሞመንት ተጫዋች እንደሆነ በድጋሚ ያስመሰከረበት ።

ዘንድሮም ብዙ አየር ኳሶች ጎሎች እንደሚበዙ ያየንበት ። @Ethiopia_433sport @Ethiopia_433sport

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስርቆትና በንብረት ዘረፋ ምክንያት ከ570 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ውድመት መድረሱን ገልጿል።

የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው እንደገለጹት፥ ውድመቱ ትራንስፎርመሮችን፣ የኤሌክትሪክ ስርጭት መስመሮችን እና በመሬት ውስጥ የተቀበሩ የኬብል መስመሮችን መቁረጥና መስረቅን ያካትታል።

ተቋሙ በበጀት ዓመቱ ከኃይል ሽያጭና ከሌሎች አገልግሎቶች 118.9 ቢሊዮን ብር ገቢ ሰብስቧል።

ይህም የዕቅዱን 102.6 በመቶ አፈጻጸም መሆኑን ገልጿል።

ከዚህ ገቢ 13.9 ቢሊዮን ብር ለመንግሥት ታክስ ገቢ ሲደረግ፣ 76.42 ሚሊዮን ብር ለማኅበራዊ ኃላፊነት ውሏል።

በተጨማሪም 638,505 አዳዲስ ደንበኞችን ከኤሌክትሪክ መስመር ጋር ማገናኘቱን ገልጾ፣ ከ450 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች ቆጣሪ እንዲያገኙ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

Source: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily

በዱከም ከተማ በ10 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፍ አሳንሰር ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

በዱከም ከተማ በ10 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፍ አሳንሰር ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ 10 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፍ የአሳንሰር ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችል የጋራ ኢንቨስትመንት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስምምነት ተፈርሟል።

ስምምነቱን የተፈራረሙት ሀገር በቀሉ ሞናጎ ኢሊቬተር እና የቱርኩ ኬ አር ሲ ኢሊቬተር መሆናቸው ተገልጿል።

ሁለቱ ኩባንያዎች ላለፉት 5 ዓመታት በዘርፉ አብረው ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ በዱከም ከተማ ማምረቻ ፋብሪካ በጋራ ለመገንባት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈጽመዋል።

የ"ሞናጎ" ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋሁን ኢሳያስ ለአሐዱ ሬዲዮ እንዳስታወቁት፣ ፕሮጀክቱ በዋናነት በሀገሪቱ በሚገኙ ህንጻዎች ላይ የሚታየውን የአሳንሰር ጥገና እና የመለዋወጫ አቅርቦት እጥረት ለመፍታት ያለመ ነው።

በጨረታ የሚገዙ አሳንሰሮች ከሽያጭ በኋላ በቂ የጥገና አገልግሎት እና የመለዋወጫ አቅርቦት ስለማያገኙ በተደጋጋሚ ብልሽት እንደሚያጋጥማቸው ተመላክቷል።

Source: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily