የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታልና ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት ከታካሚዎችና ከማህበረሰቡ ጋር የማዕድ መጋራት መርሃ ግብር አካሄዱ ____________
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጤና ሚኒስቴር ማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ፣በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እና በራስ ደስታ ሆስፒታል ከታካሚዎችና ከማህበረሰቡ ጋር የማዕድ መጋራት መርሃ ግብር አካሂደዋል።
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል በመገኘት በዕለቱ በሥራ ላይ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎችን አበረታተዋል፤ በዚሁ ዕለት አዲስ የተወለዱ ሕፃናትን እና እናቶቻቸውንም በመጎብኘት ስጦታ አበርክተዋል...More
Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V