CountryEthiopiaSeptember 2026

Ethiopia — September 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in September 2026: 1001 posts from 240 channels, collected automatically from public Telegram channels.

1,001 posts·240 channels

More posts — page 7

1,001 posts total

ብሔራዊ ባንክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ወለድን አስቀድመው እንዳይከፍሉ አዘዘ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ በቅርቡ ባካሄደው የቁጥጥር ሥራ በአንዳንድ ተቋማት የጊዜ ተቀማጭ ሒሳብ ላይ ወለድን አስቀድሞ የማስላትና የመክፈል ሂደት መኖሩን ማረጋገጡን ገልጿል።

ተቋማቱ በመጀመሪያው ቀን ወለዱን አስልተው እንደሚከፍሉና ከዋናው ገንዘብ ጋር የማዳመር ሥራ እንደሚሰሩ ገልጾ ይህም የደንበኛን ሂሳብ ጊዜው ሳይደርስ ያለ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት እንዲጨምር የሚያደርግ ነው ብሏል።

Read More

Source: Tikvah Magazine @Ethiopianbusinessdaily

#መልካምየደመራእናመስቀልበዓል #HappyDameraandMeskel

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር Ethiopian Women Lawyers' Association (EWLA)

Stay tuned for more updates!

Website https://ewla-et.org/ Email: [email protected] Facebook https://www.facebook.com/me/ Telegram https://t.me/EWLA1 You Tube https://www.youtube.com/@ethiopianwomenlawyersassoc8501 Twitter https://x.com/women_ewla/header_photo LinkedIn https://www.linkedin.com/company/86762191/admin/...

Sep 26, 06:40 PMMore from @ewla1

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሳችሁ! የመስቀሉ ብርሃን ለሁላችንም ሰላም፣ ፍቅር፣ ተስፋና በረከት ይሁን። ግዮን ጋዝ (Ghion Gas) መልካም የመስቀል በዓል ይመኝላችኋል! ❤️💙🔥 #መልካም_መስቀል #Meskel #GhionGas #Ethiopia

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል!

Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

Sep 26, 02:46 PMMore from @m0h_ethiopia

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለረዥም ጊዜ በቀዶ ሕክምና ወረፋ ላይ ለቆዩ ታካሚዎች የቀዶ ሕክምና በዘመቻ እየተሰጠ ነዉ። ——- ዘመቻው ታካሚዎች በወቅቱ የሚያስፈልጋቸውን የቀዶ ሕክምና እንክብካቤ እንዲያገኙና የወረፋ ጊዜን ለማሳጠር ያለመ ሲሆን ዘመቻው በጤና ሚኒስቴር፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ማህበር ትብብር ከመስከረም 13 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚቆይ መሆኑ ተገልጿል።

Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

Sep 26, 02:14 PMMore from @m0h_ethiopia

★{በ0 አመት} Dodai Manufacturing Vacancy Internship For Fresh Graduates

♦Deadline: October 10, 2026

Dodai Manufacturing looking to engage dynamic Ethiopian talent.

✅ Position: Internship

■ Accounting & Finance Intern – Accounting, Finance, Economics, or related fields

■ Battery Swapping Intern – Engineering, Automotive, Electrical, or related technical fields

■ Battery Systems Intern – Electrical Engineering, Mechanical Engineering, Electromechanical Engineering, or related fields

■ Commercial Intern – Marketing Management, Customer Service Management, Sales or related fields

■ Corporate Intern – Management, Business Administration, Human Resource Management, Environmental Health & Safety, or related fields

■ Supply Chain Intern – Supply Chain Management, Logistics, Procurement, Business Administration, or related fields

■ M&E Intern – Mechanical Engineering, Electrical Engineering, Automotive Technology, Industrial Engineering, or related technical fields.

How to Apply Online?? 👇👇👇 https://effoysira.com/dodai-manufacturing-vacancy-internship/ : 🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

Sep 26, 12:50 PMMore from @effoyjobs

ስኩል ኦፍ ቱሞሮ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ School of Tomorrow Official Job Vacancy Announcement

የትምህርት መስኮች (Education)፡ እንግሊዝኛ፣ ሂሳብ፣ ፊዚክስ፣ ታሪክ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ አፋን ኦሮሞ፣ አማርኛ፣ እንዲሁም ሌሎች ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች (በመጀመሪያ ዲግሪ - BA, BED ወይም BSC)

👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/school-of-tomorrow-official-faculty-vacancy-announcement/

★ Cambridge Academy Ethiopia Vacancy

♦Deadline: October 2, 2026

Cambridge Academy Ethiopia is a premier international school committed to providing outstanding British curriculum education.

✅️ Position 1: AV / Technical Support Technician

✅️ Position 2: Reception / Customer Service Officer

✅️ Position 3: Centre Manager – Recreational Facilities

✅️ Position 4: Duty Manager / Theatre & Events Lead

✅️ Position 5: Facilities / Maintenance Technician

✅️ Position 6: Lifeguard

✅️ Position 7: Sports / Basketball Coordinator

✅️ Position 8: Primary School Librarian

✅️ Position 9: Personal Assistant to Head of Primary and Early Years School

How to Apply?? 👇👇👇 https://effoysira.com/cambridge-academy-ethiopia-vacancy-2026/ : 🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

Sep 26, 11:50 AMMore from @effoyjobs

Baga ganna nagaan baatanii waan hortanii horattaniin Ibsaa Saddeetaa argitan. Saddeenni dirootti isiniif haa naanna’u!

እንኳን ለደመራው በሰላም አደረሰዎ! እንደ ዘንድሮው ሁሉ ለከርሞውም ያድርስዎ!

#Coopbank #HappyDamera #Meskel #EthiopianTradition

+ቅዱስ ዳዊትን የመሰሉ ነቢያት ደግሞ "ለሚፈሩሕ ከቀስት ያመልጡ ዘንድ ምልክትን ሰጠሃቸው" እያሉ መስቀሉን ከርቀት ተመልክተዋል:: (መዝ. 59:4)

+በሐዲስ ኪዳን ግን ምሳሌው ገሃድ ሆኖ: ጌታ በዕፀ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ሥጋውን ቆረሰበት: ደሙን አፈሰሰበት: ዓለምንም አዳነበት:: ስለዚህም " መስቀል ብርሃን ለኩሉ ዓለም:  መሠረተ ቤተ ክርስቲያን" ተብሎ የሚመሰገን ሆኗል::

+ ቅዱስ ያሬድ ሊቁ አክሎ "መስቀል መልዕልተ ኩሉ ነገር: ያድኅነነ እምጸር" ብሎ ጠላትን ማሳፈሪያ መሆኑን ይነግረናል::  ብርሃነ ዓለም  ቅዱስ ዻውሎስም ስለ መስቀሉ አምልቶ አጉልቶ አስተምሯል:: መመኪያችን ነውና:: (1ቆሮ. 1:18, ገላ. 6:14)

+አንዳንዶቹ እኛን 'የተሰቀለውን ትታቹሃል' ይሉናል:: የተሰቀለውማ የጌቶች ጌታ: የነገሥታት ንጉሥ: የአማልክት አምላክ: ሁሉ በእጁ የተያዘ: ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና ከኦርቶዶክስ በላይ የሚያመልክ በወዴት አለና::

+ነገር ግን መስቀሉን ንቆ የተሰቀለውን ማክበር አይቻልምና እኛ ለመስቀሉ የጸጋ ስግደትን እንሰግዳለን: እናመሰግነዋለን: እናከብረዋለን: ቤዛ: ጽንዕ: መድኃኒት: ኃይል እያልንም እንጠራዋለን:: አባቶቻችን በመስቀሉ ምርኩዝነት ማዕበለ ኃጢአትን: ባሕረ እሳትን ተሻግረዋል::

+በመስቀሉ ቢመኩ አጋንንትን ድል ነስተዋል:: ጠላትንም አሳፍረዋል:: እኛም በመስቀሉ አምነን ከብረን: ገነን እንኖራለን:: ተጠቅመንበታልና ከራሳችን ሕይወት በላይ ምስክርን አንፈልግም::

+"+ በዓለ_መስቀል +"+

በሃገራችን ኢትዮጵያ መስቀልን በሚመለከት ከሚከበሩ በዓላት ውስጥ የደመራ መስቀል በዓል /መስከረም 16ና 17/ እንዲሁም መጋቢት 10 የመስቀለ ኢየሱስ በዓል ተያያዥነት ያላቸውና ዋነኞቹ ናቸው፡፡ የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ከጌታችን ሞትና ትንሣኤ በኋላ በቀራንዮ አደባባይ ጥቂት ጊዜ ከቆየ በኋላ ጌታችንን የገነዙት #ዮሴፍና #ኒቆዲሞስ ከቀራንዮ ወደ ጎልጎታ (ጌታችን ተቀብሮባት ወደነበረው መካነ መቃብር) ወስደው አኑረውታል፡፡

አበው ሐዋርያት ወደየሀገረ ስብከታቸው ሲሄዱ የኢየሩሳሌሙ ጳጳስ ሐዋርያው #ያዕቆብ በኃላፊነት እንዲጠብቀው አድርገዋል፤ ከየአህጉረ ስብከታቸው ሲመለሱም በእግረ መስቀሉ ሥር እየተሰበሰቡ ይጸልዩ ነበር፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል #ማርያምም ጠዋትና ማታ በመስቀሉ ሥር ትጸልይ ነበር፡፡ ብዙ ሰዎች ታሪኩንና ቦታውን በክርስቶስ ደም የተቀደሰውን ክቡር መስቀሉን ለማየት ያመኑትም በረከት ለማግኘት ከየአቅጣጫው ይመጡ ነበር፡፡ በመስቀሉ ተዓምራት ብዙዎች ከተለያዩ ደዌ /በሽታ/ ተፈውሰዋል፡፡ ይህም በጣም ብዙ ሰዎች ክርስቶስን ወደ ማመን ስቧቸዋል፡፡ ይህን ድንቅ ሥራ የተመለከቱ የክርስቶስ ሰቃዮች /ሰቃልያነ ክርስቶስ/ በሁኔታው ባለመደሰታቸው ሕይወት የሆነውን የጌታ መስቀሉን ከጎልጎታ አንስተው ቀብረውት #ለ300 ዓመታት ያህል የከተማው ጉድፍና ጥራጊ እየጣሉበት የተቀበረበት ቦታ ኮረብታ እስኪሆን ድረስ ቆይቷል ‹‹በቀራንዮ መካን ዘደፈኑ አይሁድ፤ መስቀልከ ዕፀ ሕይወት፥ ዕፀ መድኀኒት›› እንዲል፡፡ ሆኖም #በ4ኛው መ/ክ/ዘመን ለክርስቲያኖች ነፃነት የሚያስብና የሚያስከብር ንጉሥ በሮም ተነሣ፡፡ የንጉሡም ስም ቈስጠንጢኖስ ይባል ነበር፡፡ ይህ ንጉሥ ክርስቲያኖችን ይበልጥ እንዲወድ ያደረገው በጠላቱ በማክሴንዲዩስ (መክስምያኖስ) ላይ በዘመተበት ጊዜ ገና በጉዞ ላይ እያለ ‹‹በዝንቱ ትእምርተ መስቀል ትመውዕ ፀርከ (በዚህ የመስቀል ምልክት ጠላትህን ድል ታደርጋለህ)›› የሚል በመስቀለኛ ቅርፅ የተጻፈ ጽሑፍ በጠፈር ሰማይ አይቶ በመስቀል ምልክት #ድል በማድረጉ ነው፡፡

የንጉሥ #ቈስጠንጢኖስ እናት ንግሥት #እሌኒ የመስቀሉ ፍቅር ያደረባት፥ ታሪኩ በውስጧ የሰረጸባት ቅድስት እናት ነበረች ቈስጠንጢኖስም በዘመነ መንግሥቱ በትዕምርተ መስቀል ብዙ የድል ሥራ ስለሠራ ለመስቀሉ ታላቅ አክብሮትና አድናቆት ነበረው፡፡ ንግሥት እሌኒም መስቀሉን ለማግኘት ሰው ብትጠይቅ የሚያውቅ አላገኘችም፡፡ በመጨረሻ ግን የመስቀሉ መውጣት የእግዚአብሔር ፈቃድ በመሆኑ ኪራኮስ የሚባል አረጋዊና መቃርስ የሚባል ኤጲስ ቆጶስ አገኘች፡፡ ከእነዚህም አረጋዊው ኪራኮስ ዕድሜው የሸመገለና በእስራኤል ባህልና ደንብ ያደገ ነበር፡፡ እሌኒም እሱን ጠይቃ መስቀሉን ለማግኘት እንዲተባበራት ጠየቀችው ሆኖም ሊተባበራት ፈቃደኛ አልሆነም፡፡ ረሃብና ጽም ስታበዛበት ግን የረሃብና የጽሙን መጽናት ተመልክቶ ከእነዚህ ከሦስት ተራሮች አንዱ እንደሆነ ነገራት፤ ከሦስቱ ተራራ የትኛው እንደሆነ ለማወቅ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሱባኤ እንድትይዝ ነገራት፤ ሱባኤም ያዘች፡፡ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር #መልአኩን ልኮ እንዲህ አላት ‹‹አንቺም ሰውም በከንቱ አትድከሙ እንጨት አሰብስበሽ፥ ደመራ አስደምረሽ፥ በእሣት አያይዘሽ፥ በፍሕሙ ላይ ዕጣን አፍስሽ፤ የዕጣኑ ጢስ ወደ ላይ ወጥቶ ወደ ታች ሲመለስ አቅጣጫውን ተመልክተሽ ጢሱ ያረፈበትን ቦታ አስቆፍሪው›› አላት፡፡ እርሷም መልአኩ እንዳላት እንጨት አሰብስባ #ደመራ አስደመረች ዕጣንም አፈሰሰችበት #ጭሱም ሰማይ ደርሶ ቅድመ ሥላሴ ሰገዶ  ወደ ምድር ሲመለስ ቦታውን አመለከታት ይህም የሆነው #መስከረም_16 ቀን ነው፡፡ እኛ ደመራ ብለን የምናከብረው ይህን አብነት በማድረግ ነው፡፡

+"+ ቅዱስ_አውዶኪስ_ቀሲስ +"+

=>ይህ ቅዱስ ሰው ለቅዱስ መስቀሉ ከነበረው ፍቅር የተነሳ በብዙ ድካም ወደ #ኢየሩሳሌም በእግሩ ተጉዞ ነበር:: ከብዙ መንገደኞች ጋር በጐዳና ላይ ሳሉ ታዲያ አንድ አይሁዳዊ (ሰማርያዊ) ተቀላቀላቸው:: በወሬ በወሬ የት እንደሚሔዱ ሲጠይቃቸው "መካነ መስቀሉን ለመሳለም ወደ #ጐልጐታ ነን" አሉት::

+እሱ ግን ከት ብሎ ስቆ "እንዴት እንጨት ትሳለማላችሁ" በሚል አፌዘባቸው:: የፀሐዩ ሐሩር እጅግ ጠንቶ ነበርና ቅዱስ አውዶኪስ ኃይለ መስቀሉን ሊያሳይ ወደደ:: በመንገድም መርዝነት ያለው ውሃ ነበርና ቅዱሱ ቀርቦ ጸልዮ በመስቀሉ ባረከውና ፈጥኖ ወደ ጣፋጭነት ተቀየረ::

+ምዕመናኑ ደስ ብሏቸው ሲጠጡ ያ አይሁዳዊ 'እጠጣለሁ' ብሎ ቢቀርብ ወደ ነበረው ተመለሰበት:: 'በኮዳ የያዝኩትን እማልጠጣ' ብሎ ቢከፍተው ደግሞ ተልቶ አገኘው:: እጅግ ደንግጦ አለቀሰ:: በጣም ጠማው: ግን ምኑን ይጠጣ!

+አማራጭ ሲያጣ ወደ ቅዱስ አውዶኪስ ሒዶ እግሩ ላይ ወድቆ አለቀሰ:: በመስቀሉ ቢማጸን መራራው ጣፈጠለት:: በዚህ ምክንያትም ወደ ክርስትና ተመልሷል:: ቅዱሱ በመልካም ሽምግልና ሲያርፍ ውሃው የተቀየረበት ቦታ ላይ ቤተ መቅደስ ታንጾ በዚህ ቀን ተቀድሷል::

+"+ ቅድስት ታኦግንስጣ +"+

=>በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን የነበረችው ሮማዊቷ እናት መንገድ ላይ ቁማ ወንጌል ስታነብ በንጉሥ ወታደሮች ተማርካ ወደ ሕንድ ተወስዳለች:: በዚያም በመስቀል አማትባ ሙት በማስነሳቷ የሃገሩ ሰው ወደ ክርስትና ከነ ንጉሡ ተመልሰዋል:: እርሷም ገዳም አንጻ: ደናግሉን ሰብስባ በንጽሕና ኑራለች:: በዚህ ቀን ዐርፋ ሲቀብሯት የብርሃን መስቀል መቃብሯ ላይ ተተክሏል::

=>አምላከ ቅዱሳን በኃይለ መስቀሉ: በሞገሰ መስቀሉ ይጠብቀን:: ከበረከቱ አሳትፎ በዓሉን የሰላም ያድርግልን::

@Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox

🌼 መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል! ከGIZE BAR & RESTAURANT ልባዊ የበዓል ምኞት። ❤️

📍 ዛሬም ደስታን እንጋራ! 🥂 በፍቅር • በደስታ • በአብሮነት

#መስቀል #ደመራ #መልካምመስቀል #Meskel #Demera #Ethiopia #EthiopianCulture #GizeBar #GizeBarAndRestaurant #AddisAbaba #HappyMeskel

Sep 26, 09:20 AMMore from @gizebarr

ለመላ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

🌼🌼🌼🌼   የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!   መልካም  በዓል!   🌼🌼🌼🌼

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!   #cbe #findingofthetruecross #ethiopia

★ Maleda Foam and Plastic Manufacturing Vacancy - በ0 አመት እና በልምድ

♦Deadline: October 3, 2026

Maleda Foam and Plastic Manufacturing is one of Ethiopia’s growing manufacturers in the foam mattress and plastic products

✅ Position 1: Salespersons

✅ Position 2: (RM) Customer Relationship Officer

✅ Position 3: Chief Operation Officer

✅ Position 4: Audit Officer

🔻Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package

How to Apply?? 👇👇👇 https://effoysira.com/maleda-foam-and-plastic-manufacturing-vacancy/ : 🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

Sep 26, 08:49 AMMore from @effoyjobs

Хао-хао-хао 🍂 Сарёнок открыт и ждёт вас!

в Москве сегодня до +17с, солнышко обещает появляться и греть нас после вчерашней прохлады 🤧

🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

ЭФИОПИЯ Дула Мазория (н) кислотность ср.: узбекский лимон, кислица; сладость ср.: леденцовая карамель, курага; горечь н.ср.: гвоздика, кардамон

🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

КОСТА-РИКА Уильям Мора (ф) сухой яблочный сидр, кориандр, гранат, какао

Всем хорошего дня!📚

Sep 26, 07:40 AMMore from @sarenock

Our weekend conversations continue, and this week we talked about practising medicine in New Zealand.

Dr. Wondwesen Asmare Adane is an Ethiopian doctor, now a PGY-3 orthopaedic registrar in New Zealand, who finished a Master's in Clinical Research while working full time. It is the first conversation on this channel about New Zealand, and it covers the whole route, from the first exam to the first hospital job.

Thank you, Dr. Wondwesen Asmare Adane, for your time and for being so open about the whole process. I am sure this will help someone in need.

Have a great weekend!

(These conversations add to the many English-language resources on this route. They focus on local challenges and are meant for a local audience, hence the discussion in Amharic.)

https://youtu.be/yvWmkO0t20g?is=Ajlp_DEVHjO3DctN

Sep 26, 06:46 AMMore from @hakimpodcast

እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡

ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!

#HibretBank #Demera #Meskel #FindingtheTrueCross #Ethiopia #MeskelFestival

Sep 26, 06:34 AMMore from @hibretbanket

የሚያጠግብ ጉርሻ ኪስ የሚሞላ ሽልማት ስጦታችን በአዲስ ዓመት!

🌼🌼🌼🌼   ባንካችን ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ለሚላክላቸው እና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን ለሚመነዝሩ ደንበኞቻችን ያዘጋጀው ዳጎስ ያለ ሽልማት እና ጉርሻ እንደቀጠለ ነው !   🌼 በዲጂታል መላኪያዎች ቀጥታ ወደ ሂሳብዎ ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤

🌼 እንዲሁም በዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ  ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!   🌼 ከ50 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ በየቀኑ በሚወጣ ዕጣ የ10 ሺ ብር ሽልማት እንዲሁም፣

🌼 ከ500 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ ደግሞ በየሳምንቱ የ50,000 ብር ሽልማት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ።

በባንካችን ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ የበለጠ ያግኙ፤ ይሸለሙ!

መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልዎ! 🌼🌼 🌼🌼

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!   #cbe #remittance #ሐዋላ #NewYear #Ethiopia #EthiopianNewYear

ከዕለት ዕለት ሸመታዎ እስከ ትልልቅ ግብይትዎ በሲቢኢ ፖስ! **** በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን

👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር 👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር 👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!

✅ ልብ ይበሉ፡

በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤ የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!

🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ውድ ደንበኞቻችን፡

ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤

እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ  ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ           ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home

#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia  combanketh.et

EWLA in Action: Strengthening Institutional Response to Grievance Redress Mechanisms

On September 25, 2026, EWLA in collaboration with #EngenderHealth Ethiopia brought together 20 frontline actors-including law enforcement, shelter staff, one-stop center operators, and community representatives from Kemise, Woldia, and Dessie for a cross-institutional workshop in Dessie.

​The workshop focused on closing operational gaps, standardizing referral pathways and putting survivors at the center of grievance redress mechanisms. By strengthening coordination between local leaders, legal aid providers, and police institutions, we are building a more transparent, responsive protection network across all three zones.

​Together, we are turning inter-agency partnership into real safety on the ground.

#EWLA ​#EngenderHealthEthiopia #InterAgencyCoordination #GrievanceRedress #ProtectionServices #CommunityEmpowerment #Kemise #Dessie #Woldia

Sep 26, 02:51 AMMore from @ewla1

Debre Tabor University Hosts Instructional Design and Digital Content Development Workshop.

DEBRE TABOR, ETHIOPIA,Debre Tabor University (DTU) convened an “Instructional Design & Digital Content Development Workshop: Empowering Educators in the Digital Age,” organized by the e_Learning Management Directorate Office. The workshop brought together university higher officials, directors, deans, academic staff, and educators to review and evaluate digital courses developed by IDLT trainees.

The opening remarks were delivered by Dr. Solomon Abegaze, President of Debre Tabor University, who highlighted the University's commitment to modernizing higher education, strengthening digital learning capacity, and promoting digital literacy among academic staff. The three-month intensive Instructional Design and Learning Technology (IDLT) Training Program equipped academic staff with practical skills in instructional design, digital course development, multimedia learning, interactive e-learning tools, accessibility, and effective strategies for online and blended learning.

A key focus of the workshop was the presentation and evaluation of capstone digital courses developed by IDLT trainees. Four trainees presented their completed digital courses and received constructive comments and feedback from university leaders, directors, deans, teachers, and other participants. The feedback will help improve the quality, accessibility, instructional effectiveness, and overall design of the courses before their submission to e-SHE for approval and subsequent delivery.

Dr. Mersha Nigus, Director of the e_Learning Management Directorate and IDLT Trainer, emphasized the importance of the training program in supporting the digital transformation of Debre Tabor University. He expressed his appreciation to the trainees for their commitment and dedication throughout the three-month training and stressed the importance of comprehensive university-level evaluation before course implementation. He also highlighted the challenges and opportunities experienced during the training and called for continued institutional support to strengthen digital education and the development of high-quality online and blended learning resources.

Sep 25, 07:21 PMMore from @dtuniversity