PART_13 MEKELE UNIVERSITY
#መቀሌ_ዩንቨርሲቲ
ሰሜናዊት ኮኮብ(መቀለ)
የአየር ሁኔታ፡ እስከ የካቲት መካከለኛ ብርድ በጥዋቱ ክፍል ያለ ሲሆን አመሻሽ ላይ ትንሽ ነፋስ ነገር አለው ይበርዳልም ያው ሙቀት ሚባል ነገር አያስቸግርም ቢባል ይሻላል።ግንቦት አካባቢ ግን ሙቀት ይኖራል።በተለይ engineering,comptional&agri ሚደርሳችሁ ተማሪዎች ግቢያቹ ነፋሻማ ና ብርድም ጭምር ስላለው ሹራብ ነገር ያስፈልጋቹሃል።
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለ@amharictutorialclass ቤተሰቦች ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ።
በውስጡ ያሉት ግቢዎች፡ አምስት ሲሆኑ እነሱም ▶️
🏣እንዳየሱስ(ኣሪድ) ዋናው ግቢ ሲሆን በውስጡም የተለያዩ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ
🌱Engineering science
🌱Comptional science
🌱Agricultural science
🌱Some social dep'ts(like hotel and managment)
የ ARCHITECT AND URBAN PLANNING ትምርቶችም pre engineering ሳትማሩ በቅድመ ፈተና መቀላቀል ትችላላችሁ።
በነገራቹህ ላይ ግቢው የሚገኘው ከተማው መግቢያ አከባቢ በመሆኑ መናሀሪያ ድረስ መሄድ አይጠበቅባችሁም ግቢ በር ላይ መውረድ ይቻላል።
🏣 ዓይደር ግቢ የhuman health ነክ
Like ⏯
▶️medicine
▶️Health oficcer
▶️Dental medicine
▶️Anstesia etc...ይሰጣሉ።
🏣 ዓዲ ሓቂ ግቢ-የsocial science ግቢ ነው። በውስጥ ያሉ የትምህርት መስኮች
⭕️law
⭕️Economics
⭕️Management
⭕️Accounting etc... ናቸው
🏣 ዓዲ ሓውሲ ግቢ-የእንስሳት ህክምና ክፍል ትምርት ሚሰጥበት ግቢ ነው።
Like
🔱veternary medicine
🔱Veternary science etc...
🏣 ኣይናለም ግቢ
ይሀኛው ግቢ like ASTU & AASTU መግቢያ ፈተና ያለው ሲሆን በውስጡም computer , IT, electrucal & chemical
ያሉትን ያቀፈ ሲሆን የፈተናው ምዝገባ በቲቪ ማስታወቂያ ይነገራል እናም በደምብ ተከታተሉ በተለይ በcomputer ዙሪያ ትምርት ለምትፈልጉ ተማሪዎች አሪፍ ግቢ ነው መግቢያ ፈተናውም ቀለል ነው።
አንዳንድ ሸቀጦች ካስፈለጓቹህም ፀዳ ያሉ supermarketኦች አሉ።
መቐለ መነሃሪያ እንደገባቹህ service ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል የትምህርት ክፍላችሁን( department) አየተናገራቹ ወደየግቢያቹህ ይወስዷቿሃል ግቢ ስትደርሱም ሚገርም አቀባበል ይጠብቃቹሃል። በተጨማሪም ከተለያዩ ክበባት የተውጣጡ ተማሪዎች ዶርም ይወስዷቿል።እናም ብዙ አትቸገሩም፨
Welcom fresh sts. ....
For more info. Just visit The website
www.MU.edu.et
በመጨረሻም ለአዲስ ተማሪዎች ስለ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላቹህ እናንተን ለመተባበር ፍቃደኛ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ነባር ተማሪዎች ስላሉ ሃሳብ አይግባቹህ
ምደባ ከወጣ በኋላ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ለሚደርሳቹህ ተማሪዎች የተለየ ድጋፍ ከነባር ተማሪዎች ተሰናድቶላቹሃል ።
ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
@Ethiopian_Digital_Library✅
@Ethiopian_Digital_Library✅