CountryEthiopiaSeptember 2026

Ethiopia — September 2026

What Telegram channels wrote about Ethiopia in September 2026: 1001 posts from 240 channels, collected automatically from public Telegram channels.

1,001 posts·240 channels

More posts — page 37

1,001 posts total

🇪🇺 ዛሬ በተለያዩ የአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች :-

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

04:00 | አይፕስዊች ከ ሊቨርፑል

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

04:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ

03:45 | ጄኖዋ ከ ኮሞ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

03:45 | ስቱትጋርት ከ ኮሎኝ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

02:00 | ሊዮን ከ ኦክሰርሬ 04:05 | ፒኤስጂ ከ ሞናኮ

🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ

03:00 | አል-ሸባብ ከ አል-ሂላል @Ethiopia_433sport @Ethiopia_433sport

ስለወዲዐህ ይህን ያውቃሉ?

ዳሸን ባንክ የሸሪዓህ ህግጋት ተንተርሶ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ወዲዐህ በዋነኝነት ይጠቀሳል፡፡

በእጅዎ ላይ ያለውን ገንዘብ በባንካችን ውስጥ በአደራ ሲያስቀምጡ እኛ ደግሞ አምነውንና ፈቅደው ያስቀመጡትን ገንዘብ ኃላፊነት በተሞላው መልኩ ጠብቀን በሚፈልጉት ጊዜ እንዲወስዱ እናደርጋለን፡፡ ይህም ወዲዐህ አገልግሎት ይባላል፡፡

🎯ለበለጠ መረጃ 6333 ይደውሉ አልያም አቅራበያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

#DashenBank #Bank #Ethiopia #Dashen #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Sharik #IFB #Wadiah #Islamicsavingaccount

#አድማስ_ዲጅታል_ሎተሪ #መደብ050 በነገው እለት ማለትም እለተ አርብ ነሀሴ 29 ቀን 2018ዓ/ም ይጠብቁን!

ትኬቱን ቀድማችሁ ለቆረጣችሁ ውድ ደንበኞቻችን በሙሉ #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት መልካሙን ሁሉ እንዲገጥማችሁ ከልቡ ይመኛል! #ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! መልካም ዕድል!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ethiopian_national_lottery #admas_digital_lottery

— 🇸🇩🚨 SUDAN — OFFICIAL ALLEGES FOUR RSF CAMPS INSIDE ETHIOPIA

Kurmuk commissioner Abdelati Mohamed El Faki says the RSF operates four camps inside Ethiopia: Fano, Dabbous, Abramo and Jabal al-Dush, allegedly with UAE financing and Ethiopian intelligence supervision.

The sites are reportedly used for training fighters, logistics and drone operations.

The latest claims remain unverified; Ethiopia and the UAE deny supporting the RSF. A February Reuters investigation previously documented an RSF training camp inside Ethiopia.

#Sudan

@NewsFromSudan

— 🇸🇩: At least 12 countries are providing military support to Sudan’s warring factions, according to U.S. Senior Adviser Massad Boulos, who says the influx of weapons and assistance has surged in recent weeks and months.

Boulos declined to name the countries, but said neighbouring states and other regional actors are participating in or facilitating military support. He called for an immediate halt to foreign arms flows and backed expanding the existing Darfur arms embargo to all of Sudan.

The report also cites OSINT researcher Rich Tedd, who documented 46 suspicious cargo flights involving 13 different Il-76TD aircraft travelling from the UAE to Ethiopia during August, describing Ethiopia as an emerging transit hub for supplies allegedly bound for the RSF.

The U.S. has submitted a proposal to the UN Security Council seeking a nationwide arms embargo, with a vote expected this month.

#Sudan

@NewsFromSudan

🗣 በዩሮ 2024 ክላረንስ ሲዶርፍ ስለ ኮቢ ሜይኑ:

"በሰውነቱ እና በሚያደርገው እንቅስቃሴዎች እኔን ያስታውሰኛል።

"ግን ደሞ እኔ እሱ አሁን ባለበት ዕድሜ እንደሱ የተረጋጋሁ እና የበሰልኩ አልነበርኩም። በጣም ትልቅ አቅም አለው !" Share➠ @Ethiopia_433sport Share➠ @Ethiopia_433sport

ለሁለት ክለቦች መፈረማቸው የተረጋገጠውና ብዙ ሲባልባቸው የነበሩት አለምብርሀን እና አብዱልከሪም ወርቀ ለሁለት አመት ከሜዳ የሚያርቃቸውን ቅጣት ሊቀጡ ነው።አቶ ባህሩ ጥላሁንም ሰባተኛ ፖድካስት ላይ ቀርቦ ከተናገራቸው ጉዳዮች መካከል የሁለቱ ተጫዋቾች ጉዳይ አንዱ ነበር እናም በሰዓቱ ጥፋተኝነታቸው ከተረጋገጠ ይቀጣሉ ብሎ በቃለ መጠይቁ ላይ ተናግሮ እንደነበር አስታውሳለሁ።አሁን ያ ቃል ሊፈፀም በመሆኑ ደስ ብሎኛል።

ጋዜጠኛ ሱራፌልም በወቅቱ ጫን ብሎ ነበር ስለጉዳዩ ጥያቄ ሲያቀርብ የነበረው።ሌሎችን ደንገጥ ካስባለ መማሪያ ቅጣት ነው👍

@Ethiopia_433sport @Ethiopia_433sport

NEW CASTING OPPORTUNITIES

We currently have 2 open positions for upcoming contracts.

MALE GROUND ARTIST *Cyr Wheel + Cube skills required*

Contract: 29 September 2026 – 1 May 2027

Requirements: * Male artist * Strong Cyr Wheel & Cube skills * Valid passport * STCW, Seafarers Medical & Panama Book are desirable * Candidates must be willing to obtain required documents at their own cost * Not suitable for Ethiopian passport holders

Travel to/from the ship is covered. Accommodation and meals are provided onboard.

📩 Apply Now: [email protected] Instagram: @talentguide_agency

📢 Ethiopian Epidemiologists Association Officially Established 🇪🇹

The Ethiopian Epidemiologists Association has officially been established and registered, marking an important milestone for Ethiopia’s epidemiology and public health community. 🎉📊

📱 LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/ethiopian-epidemiologists-association-92290b367

📱 Telegram Group: https://lnkd.in/dMY25DrF

➡️ Share

@Thequorachannel

🇪🇹ውበት ከእጃችን፣ ጥራት ከፋብሪካችን! በፋብሪካችን በጥራትና በፍቅር የተመረተ የቤት ዕቃ።

https://vt.tiktok.com/ZSHxmKG2m/ ለቤትዎ ውበትን፣ ለቤተሰብዎ ምቾትን ይስጡ። ለዋጋና ትዕዛዝ Inbox ያድርጉ። #MadeInEthiopia #የተሰራበኢትዮጵያ #የቤትዕቃ #FurnitureEthiopia #EthiopianFurniture #HomeFurniture #AddisAbaba #የቤትውበት #LocalMade #MadeLocal

Sep 3, 05:58 PMMore from @amarearagaw

Empowering Women, Strengthening Democracy Together: EWLA hosts #Demo Finland Delgation for Strategic Experience Sharing

Today, September 3, 2026, Ethiopian Women Lawyers' Association (EWLA) had the pleasure of hosting a delegation from #Demo Finland led by Sirpa Tapaninen at its head office in Addis Ababa.

During the visit, EWLA Program manager, Mr. Wendmneh Lemma, along with other program team, reflected on EWLA’s more than 30-year mission of championing women’s rights, boosting civic engagement, and driving women's participation in political and election processes.

The delegation also toured EWLA's core operations-including free Legal Aid Department and confidential hotline service to see firsthand information on how we deliver essential legal and psychosocial support to women across Ethiopia.

We are deeply grateful for this valuable experience sharing and look forward to building a strong, lasting partnership with Demo Finland to advance gender equality and justice!

#EWLA #DemoFinland #WomensRights #AccessToJustice #WomenInPolitics #Ethiopia #GenderEquality #FreeLegalAid

Sep 3, 05:45 PMMore from @ewla1

🎓 University Placement

የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።

ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/

ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።

ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴

@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅

ቲሸርቶችን ይግዙ ❗️ "ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!" ሼር❗️ሼር❗️ሼር❗️

ጥቅምት 8 ቀን 2019 በእዝነት አዘጋጅነት በሀገራችን ለ3ኛ ግዜ ከአድዋ 00 ጀምሮ እስከ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በሚደርስ ታላቅ የእግር ጉዞ መርሃግብር ይከበራል !

በዚህ አዝናኝ እና ትልቅ አላማ ባነገበው ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦዋል። የእረፍት ቀንዎትን አንድም አንደበት ኖሯቸው ስለመብታቸው መሟገት ለማይችሉት ህፃናት የነገ ተስፋ እየሆኑ በሌላ በኩል ደግሞ የማይረሳ ቀንን ከወዳጅ ቤተሰብና ጓደኛ ጋር የሚያሳልፉበት እድል ተመቻችቷል !

የመሳተፊያ ቲሸርቱ 700 (ሰባት መቶ ብር ) ሲሆን ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ማግኘት ይችላሉ !

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ፦ 1000587657108 👈 ይህ ደግሞ ለቲሸርት ሽያጩ የተዘጋጀ የድርጅታችን ህጋዊ አካውንት ነው !

"ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!"

ለበለጠ መረጃ Mobile፦+251 906200020 Mobile፦ +251907404111 Safaricom ፦ +2517688650 office ፦ +251 118126811

እዝነት የእናትነት ተምሳሌት !

#Eznet_cerebral_palsy_care_Center_in_Ethiopia🇪🇹 #First_cerebral_palsy_center_in_Ethiopia #Eznet #CerebralPalsyAwareness #Ethiopia #እዝነት #ሰረብራልፓል

🌼 በአዲሱ ዓመት ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት የዕድል በር! 🌟💰 የ2018 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬት ሽያጭ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት! ትኬትዎን አሁኑኑ በመቁረጥ የአዲሱ ዓመት ታላቅ ባለዕድል ይሁኑ! 🎁✨ 🏆 የታላላቅ ሽልማቶች ዝርዝር፦ 🥇 1ኛ ዕጣ፦ 20,000,000 (ሃያ ሚሊየን) ብር 🥈 2ኛ ዕጣ፦ 10,000,000 (አስር ሚሊየን) ብር 🥉 3ኛ ዕጣ፦ 5,000,000 (አምስት ሚሊየን) ብር 🔹 4ኛ ዕጣ፦ 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን) ብር 🔹 5ኛ ዕጣ፦ 1,000,000 (አንድ ሚሊየን) ብር እና ሌሎችም በርካታ አጋዥ ሽልማቶች! ⚡️ 📅 የዕጣ መውጫ ቀን፦ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው። የቀሩትን ጥቂት ቀናት በመጠቀም ትኬትዎን ቀድመው ይቁረጡ፤ ዕድልዎን ይሞክሩ! 🎉 ✨ መልካም ዕድል! ✨ #የእንቁጣጣሽ_ሎተሪ #የዕድል_በር_ቀያሪ #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ethiopian_national_lottery

🔴በጣም አስቸኳይ መረጃ 🔴

የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣው የምዝገባ ፎርሙ ተስተካክሏል በአታሼ የስራ መደብ 100 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በማንኛውም የትምህርት አይነት ዲግሪ በዜሮ አመት የምዝገባ ፎርሙ በትላንትናው እለት የተዘጋ ሲሆን አሁን ተስተካክሏል

ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/ministry-of-foreign-affairs-of-ethiopia-fdre-vacancy-2026/

በኢትዮጵያ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ምስጢራት (Secrets of Gold Mining in Ethiopia) 🇪🇹✨

በኢትዮጵያ ውስጥ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፕሮጀክትን ለመጀመርና ለማልማት የሚረዳ ከ100 ገጾች በላይ ያለው ተግባራዊ መመሪያ ነው 📖📈 መጽሐፉ ተስፋ ሰጪ ቦታዎችን ከመፈለግና የወርቅ ክምችቶችን ከመመርመር ጀምሮ እስከ ፈቃድ ማውጣት፣ ናሙና መውሰድ፣ የመሣሪያዎች አመራረጥ፣ የማዕድን ማቀነባበር፣ ወርቅ ማውጣት (ማገገም)፣ ወጪዎችና አትርፎታ (ትርፋማነት) ያሉትን አጠቃላይ ሂደቶች ያካትታል ⛏️📊 ትኩረቱም ባለሀብቶች ኢንቨስት ከማድረጋቸው በፊት ተግባራዊ ውሳኔዎችን እንዲወስዱና ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቁ ስህተቶችን እንዲያስወግዱ መርዳት ላይ ነው 🎯💼 በተጨማሪም የማረጋገጫ ዝርዝሮችን (checklists)፣ የሥራ ሠነዶችን (worksheets)፣ የበጀት ᛒጂት ማቀጃ መሣሪያዎችን፣ የሥራ ምርት ስሌቶችንና የትርፋማነት መገመገሚያዎችን ያካተተ ተግባራዊ የመሣሪያ ስብስብ (Practical Toolkit) ይዟል 🧰📝 ዕድሉን ያግኙ። መሬቱን ይፈትሹ። ሕጋዊ ይሁኑ። በትንሹ ይጀምሩ። ቁጥሮችዎን ይወቁ። 🚀💰

https://ye-buna.com/product_landing?product=6a958c5da2241_ConKey

የስራው መጠሪያ: Electrical Maintenance Engineer

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጲያ

የአመልካቾች ጾታ: ወንድ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: September 19th, 2026

የስራው ዝርዝር: Job Title: Electrical Maintenance Engineer Location: Addis Ababa - Kality, Ethiopia Industry: Metal Packaging / Beverage Closure Employment Type: Full-time (Shift-based)

Role Summary A Crown Cap Manu ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________

የግል አሰሪ 96 Jobs Posted __________________

ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic